🌻Ethio Learning🌻™ @ethio_learning_center Channel on Telegram

🌻Ethio Learning🌻

@ethio_learning_center


☎️ Promotion 👉 @ethiolearning_AD
📚#Exit Exam Book
📚Entrance Exam sheet
📚Model Exam
📚Freshman course
📚Remedial Course
📚University's FRESHMAN
📚blue print for exit exam and etc.
☞ ልብወለድ 👉 @leboled_Tereka

🌻Ethio Learning🌻™ (English)

Are you a student looking to excel in your academic studies? Look no further than 🌻Ethio Learning🌻™! This Telegram channel, @ethio_learning_center, is dedicated to providing educational resources and support to students in Ethiopia. With a variety of offerings ranging from exit exam books to university freshman courses, Ethio Learning is your one-stop destination for all your academic needs. Looking to prepare for entrance exams? Need help with model exams or remedial courses? Ethio Learning has got you covered. The channel also offers valuable resources such as blueprints for exit exams and more. If you're serious about your education and want to achieve success in your academic pursuits, then Ethio Learning is the place for you. Join the community today and take advantage of the valuable resources and support available to help you reach your academic goals. Don't miss out on this opportunity to excel with Ethio Learning! 🌻📚✏️

🌻Ethio Learning🌻

25 Nov, 13:13


🎉 Big Discount Alert! 🎉

🚀 Grab 20% OFF on our 6-Month and 1-Year Packages for students from Grade 7 to 12!

📅 Offer valid: November 22 - December 1

Don’t miss out on this limited-time opportunity to unlock premium learning at an incredible price! 📚

👇 DOWNLOAD NOW 👇
https://app.gdacademy.et/app

For any updates Follow GlobeDock Academy's Official Channel : https://t.me/globedockacademy

🌻Ethio Learning🌻

25 Nov, 13:12


#JigjigaUniversity

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜን አሳውቋል።

በዚህም የ2017 ዓ.ም ሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 14 እና 15/2017 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

🌻Ethio Learning🌻

24 Nov, 13:23


We are recruiting founding partners🤝Earn money at home, automatic income💰Register to receive 50Br💰Daily income up to 30,000Br❗️❗️💰Limited places, join now👉  https://tglink.io/e53271767090

🌻Ethio Learning🌻

24 Nov, 11:40


📚 12 Secrets to Study Effectively & Ace Your Next Test! 🎯


🗂 Stay Organized: Use a planner to track homework, projects, and tests.

😯 Pay Attention in Class: Focus, take notes, and avoid distractions.

🚫 Avoid Distractions: Keep phones and friends away to stay on track.

📝 Complete Your Notes: Write clear notes for better understanding.

Ask Questions: Don’t hesitate to ask if you’re unsure.

🗓 Make a Study Plan: Set specific goals for each session.

🔄 Review Daily: Revisit your notes every evening to improve memory.

🧑‍🏫 Talk to Teachers: Seek extra help when needed.

🏠 Designate a Study Spot: Find a quiet, well-lit area for focus.

⏲️ Study in Short Bursts: Study for 30 mins, take a 10-15 min break!

✂️ Simplify Notes: Use highlights, charts, and mind maps to organize info.

👥 Study with Friends: Share knowledge and boost confidence together!

Study Smart, Not Hard! 💡
Follow these tips to unlock your full potential! 💪

🌻Ethio Learning🌻

23 Nov, 12:55


አስደሳች ዜና!!
ከ7ተኛ - 12ተኛ ክፍል ላላችሁ ተማሪዎች

በተማሪዎች ጥያቄ መሰረት በ6ወር እና በ1 አመት ጥቅሎች ላይ የሩብ አመት 20% ልዩ ቅናሽ አድርገናል።

በሁሉም የትምህርት አይነቶች ላይ መማሪያ ቪዲዮ፣ አጫጭር ኖት እንዲሁም ለእያንዳንዱ ትምህርት ራሳችሁን የምትፈትኑበት የክለሳ ጥያቄዎችን በGlobeDock Academy መተግበሪያ ታገኛላቹ።

ተማሪዎች እና ወላጆች የዚ ቅናሽ ተጠቃሚ በመሆን ቀሪውን የትምህርት ጊዜ በግሎብዶክ አካዳሚ መተግበሪያ ብሩህ ያርጉ ።

👇DOWNLOAD NOW👇

https://app.gdacademy.et/app

ለተጨማሪ መረጃ የtelegram ቻናላችንን ይቀላቀሉ:
https://t.me/globedockacademy

🌻Ethio Learning🌻

22 Nov, 16:31


English skill one

   English subject ለአንዳንድ ተማሪ በጣም ውጤት የሚሰቅልበት ለአንዳንድ ተማሪ ደግሞ ውጤት የሚያወርድበት subject ነው ። specially English የማትችሉ በጣም ተጠንቀቁ even English መናገር እየቻልን እራሱ በጣም ብዙ ጥያቄዎች missed ልናደርግ እንችላለን ። English all university the same shit ነው የሚያወጡት።  ለ mid and ለ final ብለን ከፋፍለን እንይ 👇👇👇👇
     
           Mid ላይ ብዙ ጊዜ የሚይዙት
1. Reading
English አብዛኛውን   university ጊዜ እዚህ ጋር ነው ምርጫ የምታገኙት 😂😂   ከ reading ላይ ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው የሚል ብቻ high school ስትፈተኑ እንደነበረው ነው ተመሳሳይ ነው ።
2. Application

የ Application ጥያቄዎች ማለት የ ሆነ ተያያዥነት ያላቸው ወይም የሌላቸው ሆኖ like እንደ paragraph  ይሰጣችሗል then በመሀሉ ዳሽ ይኖርምዋል እሱን መሙላት ነው  specially ለ tense , voice  ላይ ይመጣሉ። so በደንብ የ እያንዳንዱ grammar ትርጉም ሊገባችሁ ይገባል።

3. በቅንፍ ያሉ ነገሮችን መምረጥ።
ይህን ብዙ ጊዜ modals and infinitives ላይ ነው የሚያመጡት ከ module በደንብ ተለማመዱ።
    
             Final exam
1. Reading
  ተመሳሳይ ነው ልክ እንደ mid exam ፈተና ነው ።
2. ከ box እያወጡ ቃላትን መጠቀም።
  እዚህ ጋር ብዙ ጊዜ የሚመጡትን ቃላቶች በ groupአችን ላይ አስቀምጠንላችሗል። በደንብ ሸምድዱት እና ግቡ።
3. ልክ እንደ mid exam ነው የሚያመጡት ግን እስከ 15-20  ማርክ የያዘ ነው የሚያመጡት በጣም ተለማመዱ።
4. Writing
Almost all university writing ከ 5_10 ማርክ የሚይዝ ይጠይቃሉ።
Title ይሰጣችሗል ከዛ አንዱን መርጣችሁ መስራት ነው
5. Dialogue
የተወሰኑ university ይጠይቃሉ dialogue መጨረስ።
    👉 English በጣም ተጠንቀቁ xአችሁን ለመቀነስ ሞክሩ። class ውስጥ የሚሰጣችሁን ማርክ የሚይዝ ነገር በጣም ለመስራት ሞክሩ ።
ብዙ  ጊዜ ብዙ ተማሪ  እኔንም ጨምሮ  English  ፈተና ነገ ከሆነ በቃ ፈታ ነው English አይነበብም እያልን then ልክ ወደ ፈተና ስንገባ ነው ያኔ ነው ስቃዩ😂😂😂😔😔😔 ግን  English በደንብ ይነበባል ።

English ላይ don't forget this 👇👇👇👇👇
1. English question ሲያወጡ ከ module አያልፉም ያ ማለት module ላይ  ለምሳሌ  modal ብሎ 3 or 4 የሆኑ ካነሳ እነኛ ናቸው የሚመጡት  maybe እንዳንድ university ተጨማሪ ሊጨምር ይችላል ። ጊዜ ካላችሁ ሌሎችንም አንብቡ ግን ቅድሚያ module ላይ ያለውን ጨርሱ።
2. Class ውስጥ ብዙ ጊዜ ምን ምን አይነት ጥያቄዎች እንደሚመጡ ይነገራችሗል በሱ መሰረት አጥኑ።
👉👉👉  Application ጥያቄዎች  , reading አሰራር እና እንዴት አሪፍ  writing  መፃፍ እንዳለብን ለመልቀቅ እንሞክራለን ለ final
🟡ይቀላቀሉን 👇👇

@FRESHMAN_MATERIALS1
@FRESHMAN_MATERIALS1

🌻Ethio Learning🌻

22 Nov, 11:10


#MekelleUniversity

መቐለ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም ወደ ተቋሙ የተመደቡ የአንደኛ ዓመት (Freshman) ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ህዳር 19 እና 20/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡

ከዛሬ ህዳር 13/2017 ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ በድረ-ገፅ www.mu.edu.et የኦንላይን ምዝገባ እንድታደርጉና አስፈላጊ ዶክመንቶች ስካን በማድረግ እንድትጭኑ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡

ወደዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ የለሊት አልባሳት እና ስፖርት ትጥቅ፡፡

የምዝገባ ቦታ፦
የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ፤ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዓዲ-ሓቂ ግቢ

Note:
ይህ የጥሪ ማስታወቂያ በ2016 ዓ.ም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፍያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎችንም ይመለከታል፡፡

በ2017 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በቀጣይ ጥሪ ይደረግላችኋል ተብሏል፡፡

🌻Ethio Learning🌻

22 Nov, 07:26


አስደሳች ዜና!!
ከ7ተኛ - 12ተኛ ክፍል ላላችሁ ተማሪዎች

በተማሪዎች ጥያቄ መሰረት በ6ወር እና በ1 አመት ጥቅሎች ላይ የሩብ አመት 20% ልዩ ቅናሽ አድርገናል።

በሁሉም የትምህርት አይነቶች ላይ መማሪያ ቪዲዮ፣ አጫጭር ኖት እንዲሁም ለእያንዳንዱ ትምህርት ራሳችሁን የምትፈትኑበት የክለሳ ጥያቄዎችን በGlobeDock Academy መተግበሪያ ታገኛላቹ።

ተማሪዎች እና ወላጆች የዚ ቅናሽ ተጠቃሚ በመሆን ቀሪውን የትምህርት ጊዜ በግሎብዶክ አካዳሚ መተግበሪያ ብሩህ ያርጉ ።

👇DOWNLOAD NOW👇

https://app.gdacademy.et/app

ለተጨማሪ መረጃ የtelegram ቻናላችንን ይቀላቀሉ:
https://t.me/globedockacademy

🌻Ethio Learning🌻

22 Nov, 03:38


በሚቀጥለው ዓመት 10 ተጨማሪ ዩኒቨርሲቲዎች የራስ ገዝ አስተዳደር ማዕቀፉን እንዲቀላቀሉ እቅድ ተይዟል

በትምህርት ሚኒስቴር የአስተዳደርና መሠረተ ልማት ጉዳዮች ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ሥርዓት በከፍተኛ ደረጃ እየሰፋ መምጣቱን ጠቅሰው ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ተቋማቱ ከ2 ዩኒቨርሲቲዎች ወደ 51 የመንግስት እና 315 የግል ተቋማት ማደጋቸውን እንዲሁም የተማሪዎች ምዝገባ ወደ 1 ነጥብ 7 ሚሊዮን ከፍ ማለቱን ገልጸዋል።

ነገር ግን የትምህርት ጥራት ማሽቆልቆሉን አምነው፣ ተቋማቱ ብቁ ተመራቂዎችን ለመፍጠር፣ችግር ፈቺ የሆኑ ተግባራዊ እና ተጽዕኖ ፈጣሪ ጥናትና ምርምሮችን ለማድረግ እንዲሁም ውጤታማ አስተዳደርን ለማስፈን እየሰሩ ነው ብለዋል።

አክለውም እነዚህን ተግዳሮቶች ለመቅረፍ  በ2011 ዓ.ም የወጣው የትምህርት ፍኖተ ካርታ የዩኒቨርሲቲዎች ራስን በራስ ማስተዳደርን እንደ ቁልፍ ማሻሻያ ጠቁመዋል።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም በአዋጅ ቁጥር 1294 መሠረት የመጀመሪያው ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ በመሆን የሁለት ዓመት ሽግግር ያደርጋል ተብሏል።

በሚቀጥለው ዓመትም 10 ተጨማሪ ዩኒቨርሲቲዎች የራስ ገዝ አስተዳደር ማዕቀፉን እንዲቀላቀሉ እቅድ መያዙን አመልክተዋል።  እነዚህ ማሻሻያዎች ከፍተኛ መዋቅራዊ ለውጦችን እና በባለድርሻ አካላት መካከል የትብብር ጥረቶችን ይጠይቃሉ ብለዋል። ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር) ይህን የገለጹት የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጋር ዘጠኝ የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ራስ ገዝ ለማድረግ የሚያስችል የግማሽ  ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ስምምነት ባደረገበት ወቅት ነው።

🌻Ethio Learning🌻

21 Nov, 13:58


❇️ In Africa Together ❇️
አለም አቀፍ ዩኒቨርስቲዎች ተጋባዥ በሆኑበት በአይነቱ ልዩ የሆነ ኢቨንት  በ አዲስ አበባ  እና በክልል ከተሞች አዘጋጅቶ እንደነበር እና ከብዙ ሺ በላይ ተማሪዎች የዚህ እድል ተሳታፊዎች እንደነበሩ ይታወቃል ።
📌እርሶስ በተለያየ አጋጣሚ ይህ እድል አምልጦታል አያስቡ ኢን አፋሪካ ቱጌዘር ይህ እድል ላመለጣቸው ተማሪዎች በድጋሚ የእድሉ ተሳታፊ
የምትሆኑበትን እድል አዘጋጅቶላችዋል።

ይምጡና 🇺🇸 ከአሜሪካ፣ 🇨🇦 ከካናዳ፣ 🇩🇪 ከጀርመን፣ 🇫🇷 ከፈረንሳይ፣ 🇪🇸 ከስፔን፣ እና 🇦🇪 ከዱባይ ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ ተወካዮችን በኦንላይን ያግኙ።

🎓 በሀይስኩል
🎓 በዲግሪ
🎓 በማስተር 


እኛጋር ሲመጡ ምን ያስፈልጎታል:
- ፓስፖርት / የልደት ሰርተፍኬት 
- ትራንስክሪፕት 

የዝግጅቱ ቦታ:
📍  Addis Ababa, Harmony hotel - ህዳር  15

🎟️ ያለምንም ቅድመክፋያ !
ይፋጠኑ ያለን ቦታ ውስን ነው!

✍️ የመመዘገቢያ ገጽ: 
[Registration Link]

https://forms.gle/e6hrYK1jaQ2CK4uA9

🌻Ethio Learning🌻

21 Nov, 08:14


Mathematics

💎Polynomial Functions

Remedial + High School

Practices Questions

🌻Ethio Learning🌻

20 Nov, 17:17


🌫 Economics power point.
━━━━━━━━━━━━━━━