Neueste Beiträge von Estifanos Ze Mahitot Official (@estifanoszemahitot) auf Telegram

Estifanos Ze Mahitot Official Telegram-Beiträge

Estifanos Ze Mahitot Official
"ይህ ቻናል የተለያዩ ሀይማኖታዊ ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች የሚለቀቅበት ቻናል ነው።"

https://t.me/+7LOhpcH8ccgxYTM0
1,472 Abonnenten
690 Fotos
112 Videos
Zuletzt aktualisiert 05.03.2025 19:33

Der neueste Inhalt, der von Estifanos Ze Mahitot Official auf Telegram geteilt wurde.

Estifanos Ze Mahitot Official

05 Mar, 19:02

20

ውድ ቤሰቦቼ ከ12 አመት በላይ የተጠቀምኩት የፌስቡክ አካውንት በዛሬው ዕለት መዘጋቱ ይታወቃል።

በመሆኑም ጓደኝነታቹህን ላለማጣት በማሰብ ከዚህ ቀደም የተከፈተ መጠባበቂያ አካውንት ስላለኝ እሱን በመቀላቀል ወዳጅነታችንን እናጠንክር።

ይሄም እስከሚዘጋ እንሰራበታለን።

https://www.facebook.com/share/1F4MCYGQ2B/
Estifanos Ze Mahitot Official

05 Mar, 08:35

89

ፌስቡክ በይፋ አሰናብቶኛል🤔

ላለፉት 12 አመታት በዚሁ ትስስር ገፅ የማውቃቹህ የምታውቁኝ ፣ የማደንቃቹህ የምትከተሉኝ ፣ ምርጥ እህትና ወንድሞቼ ስለያቹህ በእንባ ነው😁

በሀሳብ ልዩነት ምክንያት ፣ በቃላት ትንኮሳ እና በልዩ ልዩ ምክንያቶች ያስቀየምኳቹህ አፉ በሉኝ😚

እናንተ ደጋግ ጓደኞቼ ይቺን የቴሌግራም ግሩፕ ሸር ታደርጉልኝ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ
Estifanos Ze Mahitot Official

05 Mar, 04:33

120

ኑሮ ቀሏቹሃል ማለት ነው? ገንዘብ አይቸግራቹህም ማለት ነው? ደመወዛቹህ በቂ ነው ማለት ነው?

እሽ ካልሆነ ኑ ገንዘብ ስሩ ስንላቹህ ለምን አሰሩም? አይደለም በቀላሉ በከባዱ ገንዘብ የሚገኝ ከሆነ አይናቹህን ለምን ታሻላቹህ?

አሁን ያወጣሁት ብር የ6 ቀን ነው። ነገርግን የመንግስት ሰራተኛ ሁኘ ከሚከፈለኝ እጥፍ ነው። እረ ወገን ንቁ🤔
Estifanos Ze Mahitot Official

04 Mar, 14:01

153

ፌስቡክ አካውንቴ ሊዘጋ ከ4 ወር ያልበለጠ የጊዜ ገደብ ተሰጥቶኛል። ስለዚህ ቤተሰቦቼ እስከዚያው ልጠቀምበት ሸር አድርጉልኝ። ትናፍቁኛላቹህ🤔

ሸር ማድረግ አያስከፍልም አይጎዳም ለእኔ ግን ይጠቅመኛል😍
Estifanos Ze Mahitot Official

03 Mar, 05:09

192

Estifanos Ze Mahitot Official

03 Mar, 04:33

188

እንደ አቦሸማኔ ቤተሰብ በሳምንተሰ ከ110ሺ ብር በላይ ተሰርቷል።

በፍጥነቱ ወደር በማይገኝለት እንስሳ የተሰየመው ቤተሰባችን በቅርቡ ቢመሰረትም ከአንጋፋዎቹ ጋር እየተወዳደረ ገቢውን እየጨመረ መጥቷል።

እናንተ የፈዘዛቹህ አሁንም አረፈደምና ቤተሰባችንን ተቀላቅላቹህ ዳላር አትከፋፈሉም ወይ?

በዳር ቁሞ ማየት ይበጃል ወይ? መቀላቀል የምትፈልጉ ከሆነ በInbox አናግሩኝ ፣ ኤጀንት የሌላቹህ 44449800 ይቺን ቁጥር ሙሉ።
Estifanos Ze Mahitot Official

28 Feb, 05:11

258

ሰሞኑን የተመዘገባቹህ ሆስቶችና አዳዲስ ኤጀንት የሆናቹህ የአቦሸማኔ ቤተሰቦች ዛሬ ምሽት 2 ስዓት እንገናኛለን።

እንገናኝ ተብላቹህ ስትቀጠሩ ስዓት አክብራቹህ ተገኙ። በኋላ በተናጥል ስትጠይቁ ለማስረዳትም ይከብዳል ጊዚያችንንም ይወስዳል። ስለዚህ እንዳትቆጩበት።

የተለመደው Agent Motivation ነገ ይቀጥላል❗️
Estifanos Ze Mahitot Official

21 Feb, 10:22

339

አሁንም አረፈደም። ተመዝገቡና ውበጥ አናግሩኝ
Estifanos Ze Mahitot Official

20 Feb, 20:33

367

https://t.me/AboshemaneF
Estifanos Ze Mahitot Official

19 Feb, 16:44

363

አዲሱ የቤተሰባችን ስምና ሎጎ ይሄንንን ይመስላል 🤲🤲💪💪💪