Latest Posts from eSeleda e-Learning 🚀ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል (@eseleda) on Telegram

eSeleda e-Learning 🚀ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል Telegram Posts

eSeleda e-Learning 🚀ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል
💥eseleda.com #Tutorial,Videos,Model Exams. 👉Timer based Quizzes 👉Discussions 📍Addis Ababa,Around Piassa,Abune Petros Square, Lemat Le Edget Bldg Office No. 129📱Tel. 0909404040 visionarieict.com
1,127 Subscribers
120 Photos
5 Videos
Last Updated 09.03.2025 01:45

The latest content shared by eSeleda e-Learning 🚀ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል on Telegram

eSeleda e-Learning 🚀ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል

24 Feb, 15:04

202

The Answer is C 🤔 Explanation: other than C the black circle is connected to three white circles. In C it is
only connected to two white circles;
eSeleda e-Learning 🚀ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል

22 Feb, 07:01

765

🧠 IQ Test 1
eSeleda e-Learning 🚀ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል

19 Feb, 15:29

364

The correct answer is 25 | 5+ (2*10)=25
eSeleda e-Learning 🚀ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል

16 Feb, 13:17

1,522

MATH PUZZLE - JOIN t.me/eseledaGroup to ANSWER
eSeleda e-Learning 🚀ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል

15 Dec, 09:08

986

https://youtu.be/vkcTk3M-xrg?si=mqk2uYO-cc5eLdEg
eSeleda e-Learning 🚀ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል

11 Sep, 09:23

894

እንኳን አደረሳችሁ🌼🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼🌼2017🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💥💥💥
eSeleda e-Learning 🚀ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል

26 Aug, 07:16

1,604

🔥አሜሪካ ለመማር Are you interested in studying in the United States?
The U.S. Embassy in #Ethiopia, in collaboration with International Community School (ICS), is organizing a College Fair for potential graduate and undergraduate students on September 7 from 9:00am – 2:45pm.
Representatives from 40 U.S. universities will showcase their programs and opportunities for international students.
If you are interested to join the event, please sign up here: https://t.co/SQRq7JxnrV SHARE the channel 🙏
eSeleda e-Learning 🚀ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል

17 Aug, 14:13

1,481

🎁ነፃ የአይቲ ኦንላይን ስልጠና እድል ለሁለትኛ ደረጃ እና ዮኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከሰርተፊኬት ጋር Mobile Application Development (Android Developer Fundamental), Programming Fundamentals ,Data Science Fundamentals ) 👉 JOIN https://t.me/AbaMella2
eSeleda e-Learning 🚀ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል

15 Aug, 14:53

1,292

የታይም መጽሔት የዓመቱ ታዳጊ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ተመራማሪ

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ሄማን በቀለ በቆዳ ካንሰር ላይ በሚያደርገው የምርምር ሥራ የታይም መጽሔት የዓመቱ የላቀ ተጽዕኖ ፈጣሪ ታዳጊ ተብሎ ተሰይሟል።

ታዳጊ ሄማን በቀለ የቆዳ ካንሰርን የሚከላከል እና በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ ይቀርባል የተባለ ሳሙና ለመስራት ምርምር እያደረገ ይገኛል።

በአሜሪካ ቨርጂኒያ የሚኖረው የ15 ዓመቱ ትውልደ ኢትዮጵዊው ታዳጊ ሄማን ታይም መጽሔት ከ8 እስከ 16 ዓመት ዕድሜ ያሉ የላቀ አስተዋፅኦ ያላቸውን ልጆች በሚመርጥበት በዚህ መርኃ ግብር የዓመቱ ታዳጊ (TIME’s 2024 Kid of the Year) ሆኖ ተመርጧል፡፡

"እኔ ያደረኩትን ማንም ሰው ማድረግ ይችላል" ሲል ለታይም መጽሔት የተናገረው ታዳጊው ተመራማሪ “አንድ ሀሳብ አመጣሁ። በሀሳቡ ላይ ሰራሁ፤ ወደ ተግባር መቀየርም ችያለሁ” ብሏል።

በ4 ዓመቱ ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ የተጓዘው ሄማን ከዚህ ቀደም “የአሜሪካ ወጣቱ ምርጥ ተመራማሪ” ተብሎ እንዲሁም ሌሎች ሽልማቶችን አግኝቷል።
eSeleda e-Learning 🚀ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል

06 Jul, 06:57

1,413

ጥብቅ ማስታወቂያ ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በሙሉ
።።።።
ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በበይነ መረብና በወረቀት እንደሚሰጥ መግለጹ ይታወቃል።
ሆኖም በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የበይነ መረብ ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ እየቀረበ ያለው መረጃ በፍጹም ከእውነት የራቀ ሃሰተኛ መሆኑን እየገለጽን ፈተናው በሁለቱም በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ በድጋሜ እንገልጻለን።
በመሆኑም ተማሪዎች ይሄንኑ ተገንዝባችሁ ዝግጅታችሁን እንድትቀጥሉ ሆኖ ትምህርት ሚኒስቴር ፈተናውን የተሳካ ለማድረግ እንደተለመደው ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በጥምረት እየሰራ መሆኑንና ለዚህም ከፍተኛ ዝግጅት ማድረጉን እናስገነዝባለን።
ትምህርት ሚኒስቴር