Neueste Beiträge von Ermi E-learning (@ermielearningyoutube) auf Telegram

Ermi E-learning Telegram-Beiträge

Ermi E-learning
In this channel different accounting and finance course will be provide.
6,322 Abonnenten
80 Fotos
10 Videos
Zuletzt aktualisiert 06.03.2025 01:47

Der neueste Inhalt, der von Ermi E-learning auf Telegram geteilt wurde.

Ermi E-learning

02 Mar, 14:34

2,087

በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ዕጩ ተመራቂዎች የፋይዳ መታወቂያ ሊያወጡ ይገባል። - ትምህርት ሚኒስቴር

#Ethiopia | የካቲት 21/2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተላከ ሰርኩላር፤ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪ እና የሠራተኞችን መረጃ በተደራጀ መልኩ ለመያዝ ጠቀሜታ እንዳለው ይገልጻል።

የሀገር አቀፍ ፈተናዎችን ደህንነት ለማስጠበቅ አስፈላጊ መሆኑንም ያትታል።

በዚህም በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ዕጩ ተመራቂዎች ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ ሊያወጡ እንደሚገባ አሳስቧል።
Ermi E-learning

26 Feb, 16:58

2,885

https://youtu.be/jUN8wDey-7E
Ermi E-learning

26 Feb, 08:23

2,967

Exit Exam ሰኔ ለምትፈተኑ ቤተሰቦቻችን Tutorial ምዝገባው እንደቀጠለ ነው! ይፍጠኑ፣ ውስን ቦታ ብቻ ስላለን!

SUBSCRIBE | www.youtube.com/@ErmiE-learning
Ermi E-learning

24 Feb, 11:54

2,779

#exitexam #ermielearning
Ermi E-learning

23 Feb, 16:20

2,703

https://vm.tiktok.com/ZMkTJYXdG/
Ermi E-learning

22 Feb, 14:46

3,635

https://youtu.be/XLI3eXLiugM
Ermi E-learning

22 Feb, 14:39

3,256

Regular  ሰኞ እሮብ አርብ ጠዋት 3:5:30

weakened ጠዋት 3:5:30

weakened ከሰአት 8:30-11:00

extension ማታ ሰኞ እሮብ አርብ 12:00-1:30
Ermi E-learning

21 Feb, 16:57

3,198

https://youtu.be/XLI3eXLiugM
Ermi E-learning

21 Feb, 07:02

3,215

https://youtu.be/XLI3eXLiugM
Ermi E-learning

17 Feb, 17:23

4,429

ሰላም ውድ Ermi E-learning  ቤተሰቦች

በመጀመሪያ በጣም ቁጥራቹ በዛ ያለ ቤተሰቦች በዚኛው ዙሩ የመውጫ ፈተና ላለፋቹንና እየደወላቹ እና በ text ደስታቹን ስላካፈላቹኝ የተሰማኝን ልባዊ ደስታ ለመግለጽ እወዳለው።

በሚያሳዝን  መልኩ 47,48,49 ሆኖ እና በተለያየ ምክንያት ላልተሳካላቹ ቤተሰቦች በጣም አዝናለው ።

ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ይሄ የሁሉ ነገር መጨረሻ አይደለም !!!


በተረፈ በጣም በጣም አመሠግናለው መልካሙ ሁሉ ይግጠማቹ።