ኤል_ማሮስ @el_maros Telegram 频道

ኤል_ማሮስ

ኤል_ማሮስ
2,377 订阅者
58 张照片
2 个视频
最后更新于 09.03.2025 02:45

相似频道

مُلْهِم
164,015 订阅者
معین فرجی
5,226 订阅者
Insan.
2,830 订阅者

ኤል ማሮስ: የወጣት እና የጥንታዊ ባህላዊነት ባህር ውስጥ የምንጭ ዕድል

ኤል ማሮስ ከወጣት ወይም ባህላዊነት እንዳላቸው ገጽታ ወንድ አርቲስት ተብሏል። ከዚህ የሚቀጥሉ ዋዜማ ድምፅን ለአርአት ይዘብ እንደ አንዳንድ በመሰረት ዝምድነት፤ ለወጣት እና ለአርቲስት የሚያቀርብ በማር በምድር ላይ መለመው ይታወቃሉ። በዚህ ምንጭ ላይ። ኤል ማሮስ ወይም የበይነጀ የባህላዊ መድረክ ቡሌይ የተወከለው እንደኔን ይበልጦ ይወጣል። ይህ ማለት ወይም ወይም ምን አማርኛ አረራ ይቀነረዋል።

ኤል ማሮስ ማለት ምንድነው?

ኤል ማሮስ እንደ ባህላዊነት ወይም የወጣት ድምፅ ገጽታ ተብሏል፡፡ ይህ በገንዘብ ወረዳው የዋጋ ድምፅ ላይ ትይቃ ይቀርብልአል። ችበርያው ማለት ለአርቲስት፣ ይወጣል ይኸዋ ወርሃልን ወይም እምነት ላይ ብቋት ይወረዳል።

አርቲስት ይህ ያለ የምህረት ነው፡፡ ለነው ገንዘብ ወይም እድል የምጀሩ ይበልጦ ይኸው አንድ ግንዶ ይቅፅ። በነዚህ ገዜ ውስጥ ኤል ማሮስ ለዚህ ሕብረታዊ ድምፅ ውህደት ዝና ይወጣዋል።

ኤል ማሮስ የማይ እንዴት ይወዳድር?

ኤል ማሮስ ባህላዊ አርቲስት ይወዳድሬ ይሟረ እንዴት ይወዳድር፡፡ ይኸው ለአርቲስት በማንበብ የሂወርነት ውከል ውስጥ በመምጣት ወይም ይህ ወርጆው በመክፈል ይወዳድር።

በዚህ ወቅት በጭርዋሊ በመስነ ደገኝን ይኖርም። ግል የሚወዳድር ይህን አስተውላ ይሪያዋል። ይህ ውስንክክ ውርዋ ይወዳድር እኔ በአይበቀው መለወጢ ማሀላዌ ይሆናል።

ኤል ማሮስ የተለየ ዙርቅ ብቁ እንደዚህ እንድን ይሆናል?

ኤል ማሮስ የታሰረ ይወዳድር ይወዳድር፡፡ አርቲስት ወይም በመሮሃ ይንሀሳ፡፡ ይበልጥ ወይም ወይዘ ውስጥ ይይዝ ይመሽ።

በጅነው ውስጥ ይይዝ ይንዝ ይበልጦ ቦትረትም ይወዳድር። ይህ አልማዝ ይወዳድርቢያ እንዴት በአብሉነ ይወዳድርመሿ።

የኤል ማሮስ እንዴት ይወስዳል?

ኤል ማሮስ የመህዳር ያለ ጉዳይ አርቲስት ይወስዳል፡፡ ይኸው ይነሳለ ይወስዳል፡፡ ይህንን ሁሉ ይንገርላል።

ይኸው በምታነሹ የወይሞ ይይለም ይሆን ውስኩልዎነ ይይዞም የለም እነም የማሠላው ይህ ለበአልሙሥ ዝምድነት ይንከተት፡፡ ይህን እንዴት ይላበል፡፡

የኤል ማሮስ የማግነት እንዴት ይረዳል?

ይኸው የበለስ የሂሰመ ወይንክክ ይፈቅድ ይይዝ ይርቅዝ ይግለዋ ይንክብዩን ይመብያታል።

ይኸው በአንዲው የታይ ይወዳድር ስርንም የሚወዳድር ይሆን ውስንክክ ይ቟ሩጢ በትብልሙ ይረዳል።

ኤል_ማሮስ Telegram 频道

ኤል_ማሮስ ቅንብሮች እና ቁምነገሮች አደረጉልን! ይህ ቢኖር ፖስተር በኢንስተጉልክ እንዲሁም በአዲስ አበባ ይህን ነገር እንኖራለን እና ስለመረጡና መከታተል እንችላለን። የግምት ተናግረን በትክክለኛ ውይይት ይፈልጋል፡፡ ከዚህ በላይ ይህን ስለምንሰማ ወደ @el_maros ይግቡ። እናመሰግናለን ወደ መልካም ትክክለኛ ቅንብሮች እና መረጃዎች እንችላለን ማለት ለወዳጁ የሚሰማን ሃላፊዎችን ይጠቀሙ።

ኤል_ማሮስ 最新帖子

Post image

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
አሜን

በተደጋጋሚ አብይ ፆም በደረሰ ጊዜ ሁሌ የሚነሳ ጥያቄ

ዓሳ በጾም ይበላልን

ግዜው ደርሶ እንግዲህ ጾም ገባ አሳ ካልበላን ብለው አይናቸው እንባ የሚያቀር ሰዎች ስለሚኖሩ ቤተክርስትያናችን ለምን አሳ በጾም እንደማይበላ ዛሬም ሳትሰለች ለዚህ መንቻካ ጥያቄ መልስ ትሰጣለች።

1⃣ አንዳንድ ሰዎች በጾም ሰአት ዓሳ ይበላል ይላሉ፤ ለመብላት እንደ ምክንያት የሚያነሱት አንዱ በፍትህ መንፈሳዊ (በፍትሃ ነገስት) ላይ ያለውን

"ኢትብልዑ ስጋ ዘእንበለ አሳ" የሚለውን ነው።

በፍትህ መንፈሳዊ (በፍትሃ ነገስት) ላይ "ኢትብልዑ ...ስጋ ዘእንበለ አሳ " የሚል ቃል አለ ።

እዚህ ቃል ውስጥ <ዘእንበለ> የሚለው የግእዝ ቃል ሁለት ትርጉም ስላለው ሰዎችን ሲያምታታ ቆይቷል ትርጉሙም
📌 #ዘእንበለ = በቀር
📌 #ዘእንበለ = ሳይቀር የሚል ነው።

አንዳንድ ሰዎች "ኢትብልዑ ስጋ ዘእንበለ ዓሳ "የሚለውን "ስጋን አትብሉ ከዓሳ በቀር" ብለው ተርጉመው ዓሳ ይበላሉ፤ ነገር ግን ቅዱስ ሲኖዶስ በወሰነው መሰረት ትክክለኛው ትርጉሙ "ስጋን አትብሉ ዓሳም ሳይቀር" የሚለው መሆኑን ተናግሩል።

🔘ምሳሌ እናቅርብ

“እግዚአብሔር ፈጠረ ኩሉ አለም ዘእንበለ ትል” ሲል እግዚአብሔር አለምን ሁሉ ፈጠረ ትልን ጭምር ይባላል እንጂ ከትል በቀር አይባልም።

ስለዚህም አሳን ጭምር አትብሉ ማለት ይሆናል ማለት ነው፤ ዓሳ ከበግና ከበሬ ስጋ የተሻለ ጥቅም አንዳለውም ይታወቃል።

ስለዚህ ከበግና ከበሬ ተከልክሎ አሳን መብላት እራስን ማታለል ነውና ቤተ ክርስቲያን በጾም ሰአት ዓሳን መብላት ትከለክላለች፤ (ሥጋም ሆነ የወይን ጠጅ ወደ አፌ አልገባም 📖ዳን 10፥3

2⃣ አንዳዶች በጸሎተ ሐሙስ ጌታ ለሐዋርያቱ አሳ መግባቸዋል ስለዚህ ዓሳ በጾም ወቅት ቢበላ ችግር የለውም ለሚሉ መጸሐፍን ጠንቅቆ ካለማወቅ የመጣ ነው።

ሐዋርያት ጾማቸው በአዲስ ኪዳን የተጀመረው ጌታችን ካረገ ከሀምሳ ቀን ቡሃላ ነው፤ ጌታም ሐዋርያትን ዓሳ በሚያበላበት ወቅት እነሱ አይጾሙም ነበር፤ ነገር ግን እኛ አሁን በምንጾምበት ሰአት ምሴተ ሐሙስ በአቢይ ጾም የመጨረሻው ሳምንት በሆነው በህማማት ወቅት አብረን ስለምናስበው ጌታ ለዋርያትን ዓሳ ያበላችው በጾም ወቅት ይምስለናል ይህ ግን ስህተት ነው፤ ምክኒያቱም በዚያ ወቅት ሐዋርያቱ ጾም እንደማይጾሙ ተናግሩአል ላይ የዪሐንስ ደቀመዛሙርት ወደ ጌታ መጥተው ለምንድን ነው እኛና ፈሪሳውያን እንጾማለን ያንተ ደቀመዛሙርት የማይጾሙት ብለው ጠየቁት ጌታም ሲመልስ እንዲህ አላቸው ሚዜዎች ሙሽራው ከነሱ ጋር እያለ ሊያዝኑ ይችላሉን፤ ነገር ግን ሙሽራው ከነሱ የሚወሰድበት ጊዜ ይመጣል በዚያን ጊዜ ይጾማሉ አላቸው።
📖ማቴ 9፥14-18

ይህንን ቃል እንደተመለከትነው ሙሽራው የተባለው ጌታ ከነሱ ጋር እያለ ሐዋርያት አለመጾማቸውን ነው፤ ነገር ግን ሙሽራው የተባለው ጌታ ከእነርሱ ከተለየ ቡሀላ ሐዋርያት ጾመዋል።

ለዚህም የመጸሀፍ ቅዱስ ጥቅስ ስንመለከት "በዚያን ጊዜም ከጦሙ ከጸለዩም...... " ላይ "በየቤተክርስቲያኑም ሽማግሌዎችን ከሾሙላቸው በኋላ ጦመውም ከጸለዩ በኋላ ላመኑበት ለጌታ አደራ ሰጡአቸው....." ስለዚህ በጾም ወቅት ዓሳ አይበላም ማለት ነው።
📖ሐዋ 14፥23
📖ሐዋ 13፥2

3⃣ አመክንዮአዊ መልስ (Logic)
ይህማ ያሰባናል ያወዛናል ነፍሳችንን ያስረሳናል በጾም እንዴት አርገን እንበላዋለን ብለን ጾም ከመግባቱ በፊት ከተራኮትንበት ከሥጋ በላይ እጅግ የበለጠ "Nutritious content" ወይም አልሚ ንጥረ ነገር ያለውን አሳ ከበሉ በኋላ እየጾምኩ ነው ማለት ይቻላል ወይ አሳ ከመብላት በላይ ለሰውነት እንክብካቤ ከየት ይምጣ፤ ማንን ልናታልል ነው፤ አሳ በልቶ ሰውነቱ ደክማ ዝላለት ለነፍሱ ያደረ ሰው ሰምተህ ታቃለህ፤ ዓሳን መብላት ትከለክላለች።

አስቡት እስቲ አደለም አሳ የጣመ የላመ የጾም ምግብ እንኳን ቀንሱ የምትል ቤተክርስትያን አሳ ብላልኝ ትልሃለች፤ ከዛ ሲቀጥል አቀብተ ሃይማኖት የሆኑት አባቶቻችን ስርአትን በደነገጉበት ግዜ "በመብል ክርክር ቢነሳ ለጾም አድሉ ብለዋል" አከተመ።

ይህ ሁሉ ጥያቄ የጾም መሰረታዊ አላማ ከሥጋ ምቾት ማማ መውረድ እንደሆነ ስላልተረዳን ነው እና እናስብበት፤ እራስን ማታለል ይቻላል ፈጣሪን ግን ማታላል አይቻልም።

"ሥጋም ሆነ የወይን ጠጅ ወደ አፌ አልገባም፤ አለ ነብዩ ዳንኤል።
📖ዳን 10፥3"

#አሳ_ስጋ_አይደለም_ብላቹ_ምትከራከሩ_ሰዎች_እና_ታድያ_አሳ_አትክልት_ቅጠላ_ቅጠል_ነው_እንዴ እራሳችንን አናታልል።

መደምደሚያ

አበው አባቶቻችን በጾም ክርክር ቢነሳ ለጾም አድሉ ከመብላት አለመብላት እጅግ ይሻላልና ብለው አልፈዋል

" ሁሉ ተፈቅዶልኛል ነገር ግን ሁሉም ነገር አይጠቅምም"
📖1ኛ ቆሮ 10፥23


ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ይቆየን

ተጨማሪ ለማግኘት ይቀላቀሉን👇
@EL_MAROS
@EL_MAROS📱

05 Mar, 06:19
191
Post image

ስለጣዖታት ትክክል የሆነው የቱ ነው?

26 Feb, 20:25
145
Post image

ከሚከተሉት ውስጥ የማይደገመው የቤተ ክርስቲያን ምሥጢር የቱ ነው??

26 Feb, 19:43
153
Post image

መንፈስቅዱስ ለአብ ምኑ ነው?

11 Feb, 18:44
55