来自 EB-ACADEMY GU. 1-6 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹 (@eb_a2) 的最新 Telegram 贴文

EB-ACADEMY GU. 1-6 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Telegram 帖子

EB-ACADEMY GU. 1-6 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹
"Live as if you were to die tomorrow learn as if you were to live forever"
Mahatma Gandhi...
1,108 订阅者
985 张照片
7 个视频
最后更新于 25.03.2025 02:38

EB-ACADEMY GU. 1-6 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹 在 Telegram 上分享的最新内容

EB-ACADEMY GU. 1-6 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

07 Mar, 19:22

482

የኢቢ አካዳሚ ተማሪዎች ከኬጂ-8ኛ ክፍል  መጋቢት 7/06/2017 ዓ.ም በሀገር ፍቅር ትያትር በሀፒ ኢቨንት አዘጋጅነት ከአርቲስት ጋሽ ሰለሞን ጋር አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም ይዘውላቹ ይቀርባሉ እንዲሁም ቶምና ጄሪ በአዝናኝ ፕሮግራሙ ላይ ስለሚኖሩ በእለቱ የመድረኩ ድምቀት ሆነው ስለሚያዝኗኗቹ መጋቢት 7 በሀገር ፍቅር ተጋብዛችኋል ትኬቱ በሁሉም ቅርንጫፍ ት/ቤት ይገኛል የአንድ ትኬት ዋጋ 200.00 ብር መሆኑን እናሳውቃለን።
EB-ACADEMY GU. 1-6 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

04 Mar, 05:42

679

🇪🇹በ22/06/2017 በኢቢ አካዳሚ በቁ.2 ወላጆች በልጆቻቸው በ1ኛ መ/ዓመት ውጤትና የትምሀርት ሁኔታ ከመምህራን ጋር ውይይት አካሄዱ !🇪🇹🇪🇹🇪🇹
EB-ACADEMY GU. 1-4 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

24 Feb, 19:36

828

🇪🇹የወላጅ ኮሚቴ ሰብሳቢና አባል ለተማሪዎች በባህሪ እና በትምህርት አቀባበል ላይ ምክር ሲሰጡ።🇪🇹
EB-ACADEMY GU. 1-4 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

24 Feb, 19:27

658

🇪🇹በአንደኛው ወሰነ ትምህርት ከየክፍሉ ከ1ኛ-3ኛ የወጡ ተማሪዎች ።🇪🇹
EB-ACADEMY GU. 1-4 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

24 Feb, 18:41

88

🇪🇹በአንደኛው ወሰነ ትምህርት ከየክፍሉ የጊቢውን ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች በወላጅ ኮሚቴ ሲሸለሙ🇪🇹
EB-ACADEMY GU. 1-4 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

24 Feb, 18:35

92

በትምህርት ቤቱ በ1ኛው ወሰነ ትምህርት የጊቢውን ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ወንድማማች ወላጅ የሆኑት ለተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጡ።
EB-ACADEMY GU. 1-4 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

07 Feb, 08:59

365

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 የትምህርት ዘመን የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት ዘመን የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የካቲት 3/2017 ዓ.ም ይጀምራል ።
🇪🇹ኢቢ አካዳሚ ጉለሌ ቅርንጫፍ
                30/05/2017 ዓ.ም🇪🇹
EB-ACADEMY GU. 1-4 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

28 Jan, 16:11

1,083

ደምበኞች በዋትስ አፕና በቴልግራም የሚሠራጭ Pharma+/CBE Vacancy መተግበሪያን እንዳይጭኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳስቧል።

ባንኩ ባስተላለፈው የማስጠንቀቂያ መልዕክት፤ ባደረገው ምርመራ መሠረት አደገኛ መተግበሪያ ማግኘቱን ገልጿል።

ይህ Pharma+/CBE Vacancy የተሰኘ አሳሳች መተግበሪያ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በሰፊው እየተሰራጨ እንደሆነ በመጥቀስ፤ ይህ መተግበሪያ በቴሌግራም እና ዋትስአፕ ወደ ደንበኞቹ እየደረሰ መሆኑን ጠቁሟል።

መተግበሪያው በስልክ ላይ ከተጫነ ያለ ፈቃድ ገንዘብ ማስተላለፍ እንደሚችልም አሳውቋል።

ባንኩ ከዚህ አይነት አደጋ ለመጠበቅ ከቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ መተግበሪያዎችን አታውርዱ ብሏል።

ደንበኞች መሰል ተግባራት ሲገጥሟቸው በ951 ነጻ የስልክ መስመር ደውለው እንዲያሳውቁ አሳስቧል።

ጥር 20 ቀን 2017 ዓ ም
EB-ACADEMY GU. 1-4 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

27 Jan, 09:53

739

እነዚህ ሰዎች ፊሊፒንሳዊ አባትና ልጅ ናቸው። ልጁን ያለእናት እያሳደገው እያለ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ ጊዜ ጣላውቸው የጎዳና ተዳዳሪ ሆኑ። ነገሮች ከቁጥጥሩ ውጭ ቢሆኑበትም አባትዮው በፍፁም ተስፋ አልቆረጠም። ይልቁንም ተስፋውን ሁሉ በልጁ ላይ አደረገና ያገኘውን ሁሉ የጉልበት ስራ ሳይመርጥ ቀንና ሌሊት እየሰራ ልጁን አሳድጎና አስተምሮ በማኒላ ዩኒቨርስቲ በዶክትሬት ዲግሪ እንዲመረቅ አስቻለው። ልጁም በምረቃው ቀን እንዲገኝለት ሲልክበት አባትዮው ለአንተ ክብር የሚመጥን አልባሳትና ውበት ስለሌለኝ በጓደኞችህ ዘንድ እንዳላሳፍርህ አልመጣም፤ ከእኔ ጋር መታየትም የለብህም የሚል መልስ ስጠው።

ነገር ግን ልጅዮው የእኔ ክብር አንተ አባቴ እንጅ አልባሳትህና ውበትህ አይደለም፤ ደግሞስ ክብርህንና ውበትህን ያጣኸው እኔን የተከበረና ውብ ለማድረግ አይደለም እንዴ? ታዲያ አንተ ምንስ ብትሆን እኔ በአንተ እኮለራሁ እንጅ እንዴት አፍራለሁ? በማለት አሳምኖ እንዲመጣለት አድርጎ በክብርና በደስታ እያቀፈ ፎቶ ሲነሳ ውሏት!

ክብር ዋጋ ከፍለው ለክብር ላበቁ አባቶች!
EB-ACADEMY GU. 1-4 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

24 Jan, 05:03

801

ለኢቢ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች
1⃣ኛ-6⃣ኛ ክፍል በቁ.1⃣ እና በቁ.2⃣ ጊቢ ለሚማሩ ብቻ!!
የማጠቃለያ ፈተና ኘሮራም
    👉 ሰኞ በ19/05/2017 ዓ.ም እና ረቡዕ 21/05/2017 ዓ.ም 👉1⃣ኛ እና 3⃣ኛ ክፍል።
     👉ማክሰኞ በ20/05/2017 ዓ.ም እና ሃሙስ በ22/05/2017ዓ.ም 👉2⃣ኛ , 4⃣ኛ እና  5⃣ኛ ክፍል የሚፈተኑ ሲሆን 
    1⃣ኛ. የመግቢያ ሰዓት 2:00 የመውጫ  ሰዓት  ደግሞ 6:30 ነው  ስለሆነም   ወላጆች  በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት  ልጆቻችሁን እንድትወስዱ  እናስገነዝባለን።
   2⃣ኛ. ሰኞ 26/05/2017 ዓ.ም የፈተና ወረቀት መውሰጃ ቀን ከ2:00 - 6:00 ሰዓት ይቆያሉ።
    3⃣ኛ.ከ27-30/05/2017 ዓ.ም ትምህርት ቤት ለተማሪዎች ዝግ ነው ።
   4⃣ኛ.የካቲት 3/06/2017 ዓ.ም የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት ትምህርት ይጀመራል።
   🇪🇹 ኢቢ አካዳሚ ጉለሌ ቅርንጫፍ
15/05/2017 ዓ.ም🇪🇹