Bole Mereja @bolemereja Channel on Telegram

Bole Mereja

@bolemereja


Facebook ፦ https://www.facebook.com/BoleMereja

YouTube፦ https://youtube.com/c/BoleMereja

Bole Mereja (Amharic)

ባለጠጋስዛማችሁ በቸርነት የነበሩት Bole Mereja ቻናል ድራማ ከዚህ በላይ ምንም እንደማይሆን አትችልም ትላንት የሆነችበላችሁ ታሪኩን አገረሽላችሁ፡፡nnBole Mereja ቻናላችሁ ሰው ጥረቶች እና ጋዜጠኞች ላይ ታሰራለች፡፡ በማኅበረሰብ ራስን መታደስ ማስመዝገብ አለብዎት በጣም ተነቄቋል ፡፡nnከመጀመረት በፊት በባለስለጠጋችሁ በቀላሉ ሰፈሷችሁበኋሞን በአንድ ቀናት እንደቀረሁ በቀለ እናንተ ብቻ ነች ሆኗም በአንድ ቀናት የምንሰፍሧችሁንንም በማመን ይበፈራል፡፡nnይህን ቻናል ይፈልጋሉ፡፡ ምላሽ ራስን በማስመዝገብ ብቻ እንዳለበት ለእግዚአብሄር እንመረጣላችኋል፡፡

Bole Mereja

15 Sep, 19:42


ጎረቤት ሀገር ሶማሊያ ሞቃዲሾ በከፍተኛ ተቃውሞ ሰልፍ እየተናጠች ነው ! በጎረቤት ሶማሊያ የሀሰን ሼክ አገዛዝ ከህዝቡ ከፍተኛ ተቃውሞ እየገጠመው ነው።

@BoleMereja

Bole Mereja

27 Apr, 15:27


ኮሎኔሉ ተመቷል !

በመተከል ባምባሲ ወረዳ ኮሎኔል መላኩ የተባለ ወታደራዊ አዛዥ ከቄለም ወለጋ አካባቢ ጠፍተው ይሄዱ በነበሩ ወታደሮች መለጠጡ ታውቋል። የኮሎኔሉ የመትረፍ እድሉ የተመናመነ እንደሆነ የታወቀ ቢሆንም ለህክምና ወደ አዲስ አበባ በሄሊኮፕተር መወሰዱ ተነግሯል።

ወታደራዊ አዛዥ ኮሎኔሉ የተመታው ግን መተከል ባምባሲ ወረዳ መንደር 43 መሆኑን የታወቀ ሲሆን ከምድር የተቀላቀሉ ጠባቂዎቹም እንዳሉ ምንጮቻችን ያደረሱን የተረጋገጠ መረጃ ያስፈልጋል።

@BoleMereja

Bole Mereja

13 Mar, 14:44


"በቀይ ባህር በኩል ወደብ የማግኘት ፍላጎታችን የቅንጦት ሳይሆን የብሄራዊ ደህንነት ጉዳይ ነው"

ታዬ አስቀስላሴ

@BoleMereja

Bole Mereja

10 Mar, 12:53


ሰበር መረጃ ‼️


በኢትዮጵያ ከሦስት ልጆች በላይ መውለድ በሕግ ሊከለከል ነው። ይህ ለምን አስፈለገ ? ይህን የሚያሳይ እና የሚያስረዳ መረጃ በዝርዝር ይመልከቱ 👇

https://youtu.be/3ErHq8GLGTw?si=IDuDx4nGOkN2gYby

Bole Mereja

03 Mar, 06:40


"ጀኔራል አበባውንና ጀኔራል በላይ ስዩምን እጠራጠራቸዋለሁ" ጠ/ሚ ዓቢይ አህመድ

@BoleMereja

Bole Mereja

11 Feb, 18:04


“በዲላ ከተማ ሰፊ የሆነ የህዝብ አመኔታን ያተረፈው ፓስተር ጆ ፡ቴዲ አፍሮ በ2016 ዓ.ም በመኪና አደጋ ይሞታል ብሎ የተነበየ ቢሆንም ፤በዛሬው ዕለት ከዲላ ወደ አዲስ አበባ በገዛ መኪናው በመጓዝ ላይ ሳለ በደረሰበት የመኪና አደጋ ህይወቱ ማለፉ ታውቋል፥“

ምንጭ፥ Roha Media

Bole Mereja

07 Feb, 18:10


የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር የአቶ አረጋ ከበደ ጠባቂዎች እና አጃቢዎች ከፋኖ ሀይሎች ጋር ተቀላቅለዋል።

Bole Mereja

27 Jan, 04:48


አራት ኪሎ ቤተመንግስት መስመር ወደ ሸራተን መታጠፊያ አካባቢ የደረሰ ከባድ የመኪና ግጭት።

Bole Mereja

12 Jan, 18:11


ሰበር ዜና ‼️

አሽንፈነዋል ! የፋኖ ጦር መሪ እና አስተባባሪ አርበኛ ዘመነ ካሴ በአሁኑ ሰዓት  መግለጫ እየሰጠ ነው። ሙሉ መግለጫውን ይመልከቱ 👇

https://youtu.be/e-TuR4X1MOs?si=ADVLNRNJJbW4IzMN

Bole Mereja

01 Jan, 19:17


ስለ ወደብ ጉዳይ....!


መንግስት በወደብ ኪራይ ጉዳይ ከሶማሊላንድ "መንግስት" ጋር የተፈራረመው ሰነድ በጥንቃቄ መታየት አለበት።

አንደኛ፡ ወደቡ የሌላ ሀገር እስከ ሆነ ድረስ መከራየት ይቻል እንደሆነ እንጂ "የወደብ ባለቤት ሆንን" የሚያስብል አይደለም። ገንዘብ (ወይ ሌላ) እስከከፈልክ ድረስ ከጅቡቲም መከራየት ይቻላል።

ሁለተኛ፡ በዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ እውቅና ካልተሰጣት ሶማሊላንድ ጋር መፈራረም ዉሉ በአለምአቀፍ ሕግ እንዴት ይታያል? ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል።

ሦስተኛ፡ በዓለምአቀፍ ሕግ የሶማሊያ አካል ከሆነችው ሶማሊላንድ ጋር ውል መፈራረም እውቅና የመስጠት አንድምታ አለው። ይህም ኢትዮጵያ ለሶማሊላንድ እውቅና የሰጠች የመጀመርያ ሀገር ያደርጋታል። ከሶማልያ ጋር የሚኖረን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በእጅጉ ሊያበላሽ ይችላል። ከጅቡቲ ጋርም ሊያኮራርፈን ይችላል።

Via Abreha

@BoleMereja

Bole Mereja

08 Oct, 16:36


መረጃ !

ዛሬ መስከረም 26 በአዊ ዞን ባንጃ ወረዳ በተደረገ ዉጊያ ከ100 በላይ የሚሆኑ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ህይወታቸው አልፏል። 20 የሚሆኑ ቆስለው እንጅባራ ሆስፒታል ገብተዋል። የፋኖ ሰከላ ብርጌድ መሪ ጌራ ወርቅ እንደተናገሩት ጦርነቱ በአዊ ዞን ባንጃ ወረዳ ሱርታ እና ኳችኳች ቀበሌዎች ውጊያ የተደረገ መሆኑንም ተቁመዋል።

በፋኖ ሀይሎች በኩልም ከ70 የማያንሱ ተዋጊዎች ተገድለዋል። በተጨማሪም ቁጥራቸው ለግዜው ያልተገለፀ ተዋጊዎች ቆስለዋል።

@BoleMereja

Bole Mereja

08 Oct, 16:26


https://whatsapp.com/channel/0029VaBmbqg42DciYQ6GHw43

Bole Mereja

07 Oct, 19:59


ሰላም @BoleMereja እነዚህ የምትመለከቷቸው የመኪና ዉስጥ ሌቦች (ሿሿዎች) በህብረተሰቡ ትብብር እጅ ከፍንጅ ዛሬ ሰሚት ሰባ ሁለት የተያዙ። ሹፌሩና ሁለት ተባባሪዎቹ አመልጠዉናል። ጥንቃቄ ይደረግ።

Bole Mereja

17 Sep, 13:38


በአማራ ክልል ዳግም ጦርነት ማገርሸቱን ተከትሎ: በሰሜን ሸዋ ዞን : ሸዋ ሮቢትና በምዕራብ ጎጃም ዞን ደግሞ ቡሬ ከተሞች በፋኖ ቁጥጥር ስር መሆናቸውን መረጃዎች ደርሰውኛል:: በደንበጫም ውጊያ እየተካሄደ ነው:: ከውይይት ይልቅ ጥይትን የመረጠው የአብይ መንግሥት ኢትዮጵያን ዋጋ እያስከፈለ ነው:: በሰራዊቱ ለምን ያክል ጊዜ ተማምኖ እንደሚቀጥል ባይታወቅም: ደመሰስኩት ያለው ፋኖ እንደገና የተጠናከረ ውጊያ መክፈቱ: 2016 ከባድ የጦርነት ዓመት እንደሚሆን አመላካች ነው::