👉ባህል ምንድን ነው?
ስለ ባህል የተለያዩ አይነት ትርጉሞች በተለያዩ ኃይማኖታዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ፍልስፍናዊና ሳይንሳዊ ትንታኔዎች የሚሰጥ ሲሆን፤ ብዙዎችን የሚያስማሙበት ትንታኔ ባህል በአንድ አካባቢ በሚኖር ማህበረሰብ ውስጥ ተቀባይነት ያለው የአኗኗር ዘዬን የሚያመለክተውን ሀሳብ ነው። ባህል በሁሉም ስፍራ እንደየአካባቢው ማህበረሰብ የቋንቋ፣ የአመጋገብ፣ የአለባበስ፣ የቤት አሰራር፣ በመልክአምድር ሁኔታ የሚፈጠር የተለያየ አይነት የአኗኗር ዘዬዎችና ልማዶችን ያጠቃልላል። አንዳንዶች ባህልንና ኃይማኖትን መለያየት አይቻልም ብለው ሲናገሩ ሌሎች ደግሞ በፍጹም ይለያያል ብለው ያስባሉ፤ ለዚህም አንዱ መከራከሪያቸው እግዚአብሔር ለእስራኤላውያን የሰጣቸው ሕጎች ሁሉ መንፈሳዊ ስርዓት ብቻ ሳይሆን ባህልም ነው ይላሉ። አንዳንድ ሰዎች እንደሚያምኑት እኔም ባህልና ኃይማኖት ተወራራሽ የሆነ ወይም የጋራ የሆነ ነገር ያላቸው ነገሮች ናቸው ብዬ አምናለሁ። ለምሳሌ የእስልምና እምነት ተከታዮች በበዙበት አካባቢ የአለባበስ ስርዓታቸውና ሌሎች ማህበራዊ ነገሮቻቸው ከኃይማኖቱ ጋር የተቀየጠ ሆኖ እናገኘዋለን። እንዲሁ የክርስትና ተከታዮች በበዙበት አካባቢም ክርስቲያናዊ የሆኑ የአኗኗር ስርዓቶች ጎልተው ይታያሉ። እንደ አጠቃላይ ግን ባህል የአንድን ማህበረሰብ አጠቃላይ የሆነ የአኗኗር ስርዓትን የሚያመለክት ነው።
👉ባህልን አለማወቅ ለተልዕኮ እንዴት እንቅፋት ሊሆን ይችላል?
ታላቁ ተልዕኮ በክርስቶስ ኢየሱስ ለሐዋሪያቱና ለቤተክርስቲያን የተሰጠ አደራ ሲሆን ይህም በዓለም ላይ ለሚገኝ ሕዝብ ሁሉ ወንጌልን የመናገር አደራ ነው። ይህንን አደራ ለመወጣት በዓለም ላይ ያሉትን ሕዝቦች ሁሉ በወንጌል ለመድረስ ሊረዱት በሚችሉትና ሊገባቸው በሚችል መልኩ ለመስበክ ቋንቋቸውን የአኗኗር ዘዬያቸውንና ስለነገሮች ያላቸውን አመለካከትና ግንዛቤ መረዳት እና ማወቅ የግድ ያስፈልጋል። ይህንን መረዳትና ማወቅ ከማህበረሰቡ ጋር በቀላሉ ለመግባባትና በማህበረሰቡ አውድ ወንጌልን ለማድረስ እጅግ ይጠቅማል። እስልምና በምድራችን ላይ በተጀመረበት ጊዜ አንዱ የቤተክርስቲያን ድክመት የነበረው መጽሐፍ ቅዱስ በተለያየ ቋንቋ እንዲተረጎም አይፈለግም ነበር። ልክ በእኛ ሀገር የግዕዝ ቋንቋ እንደ ቅዱስ እንደሚታሰብ በዛን ዘመን የአምልኮ ስርዓቶችና ትምህርቶች በላቲን ቋንቋ ብቻ በተለይም በአውሮፓ ምድር ይከናወኑ ነበር።ይህም በተለይ በምዕራብ አብያተክርስቲያናት ዘንድ ብዙዎች መንፈሳዊ መረዳቶቻቸው በእውቀት የተገነባ አልነበረም። እንዲሁ በምስራቅ አብያተክርስቲያናት ዘንድ በግሪክ ቋንቋ በስፋት መንፈሳዊ ትምህርቶችና ስርዓቶች ይከናወን ስለነበር በአንዳንድ የእስያ እና በሰሜን አፍሪካ ባሉ የቀድሞ የክርስቲያን ከተማዎች ወይም ብዙ ክርስቲያን ማህበረሰብ የነበረባቸው ከተሞች በእስልምና ለመወረር ምክንያት ሆኗል። ምክንያቱም ተራው ማህበረሰብ ስለወንጌል ጥልቅ መረዳት ስላልነበረው በቀላሉ ለሌሎች ልምምዶች እጁን ሰጠ። ይህም ወንጌልን አንድ ማህበረሰብ በአግባቡ በቋንቋውና በባህሉ አውድ ካልተገነዘበው በቀላሉ በሌሎች ምክንያቶች ክርስትናውን ሊተው እንደሚችል የሚያስተምር ታሪክ ነው። ስለዚህ ሰው በአግባቡ ወንጌልን መገንዘብ የሚችለው በዋነኝነት በመንፈስ ቅዱስ መገለጥ ቢሆንም፣ በራሱ ቋንቋና ሊገነዘብ በሚችለው መልኩ ወንጌልን ሲሰማ ነው።
👉ባህልን ማወቅ ለሚስዮናዊነት ፋይዳው ምንድነው?
አንድ ሚስዮናዊ የተሰጠውን ተልዕኮ ለመወጣት ተልዕኮው በአግባቡና ውጤታማ በሆነ መልኩ ሊከናወን የሚችልበትን መንገድ ማወቅ ይኖርበታል። አንዳንድ የወንጌል ሚሽነሪዎች ይህንን ባለመረዳታቸው ምክንያት ወንጌልን ያደረሱበት መንገድ ማህበረሰቡ ለክርስቲያኖች መጥፎ ጥላቻ እንዲኖረው ባለማስተዋል አድርገዋል። ምንም ወንጌል ዋጋ የሚያስከፍል ጉዳይ ቢሆንም ይህንን ባለማስተዋል በማድረግ የሚመጣ መከራ ግን ስለ ወንጌል ዋጋ እንደመክፈል መወሰድ የለበትም። ሰዎችን በወንጌል ለመድረስ የሰዎችን ባህል በአግባቡ መረዳት ጥቅሙ ሰዎቹ ሊገነዘቡት በሚችሉበት ቋንቋና መንገድ ተልዕኮውን ለመወጣት ያስችላል። በዘመናዊ የሚስዮናዊነት ታሪክ ዋነኛ ተጠቃሽ የሆኑት ወደ ሕንድ ሚስዮናዊ ሆኖ በመሄድ ያገለገለው ዊሊያም ኬሪይ እና በመካከለኛው የአፍሪካ ክፍል ያገለገለው ዴቪድ ሊቪንግስተን ተጠቃሾች ናቸው። እነዚህ እና እነዚህን የመሳሰሉ የወንጌል ሰባኪ ሚሲዮናውያኖች ባገለገሉበት ሀገር እና መንደር በሕዝቡ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፉና የወንጌልን ቃል እንደየሀገራቶቹ ባህል እና አውድ ባህሎቻቸውንና ቋንቋዎቻቸውን በማጥናት ለማህበረሰቡ ወንጌልን በመናገር ብዙ ፍሬዎችን ማግኘት ችለዋል። ይህም በወንጌል የሚስዮናዊነት አገልግሎት ውስጥ ባህል ትልቅ አስተዋጽኦ ያለው መሆኑን እንድንገነዘብ ያስችለናል።
ዋቢ መጽሐፍት:-
👉የቤተክርስቲያን ታሪክ፣ ከሉሌ መላኩ፣ ትንሳኤ ማተሚያ ድርጅት፣ አዲስ አበባ 1986 ዓ.ም.
👉መጽሐፍ ቅዱሳዊ ክርስትና በአፍሪካውያን እይታ፣ ዊልበር ኦዶኖቫን ፣ትርጉም ግርማዊ ቡሽ፣ በኤስ አይ ኤም የታተመ፣ 1988 ዓ.ም. ገጽ 378-390
👉 የቅዱሳት መጽሐፍት አመጣጥ ታሪክ፣ በኃሩይ ጽጌ፣ 1979 ዓ.ም.
👉የቤተክርስቲያን ታሪክ በአፍሪካ፣ ጆናታን ሂልደብራንት፣ ተርጓሚ ጌቱ ግዛው፣ ኤዲተር ገበየሁ አየለ፣ 1991 ዓ.ም.
ነገረ መለኮት (Theology)

Similar Channels



ነገረ መለኮት ወቢቢልዮሎጂ: የመጻሕፍት መለኮታዊ ስርዓት
ነገረ መለኮት እና ቢቢልዮሎጂ የውስጥ ዕመቤ መለኮታዊ ነገሮችን ለመካከል ነቢን ወቃሮች የተዘረዘሩ ገምታዊ እና ሚዜያ ያለው ይኖራል። ነገረ መለኮት በአዕምሮቿ ዘርፍ መላእክት የሚገኙ እንደ ቅዱስ መጽሐፍ ቀንቢያዊ መፅሀፍትን እና የሚገኝ ዕቅደኛ ዝምተኞች ቢመለክቱ በኖር ይበልጣል። ቢቢልዮሎጂ ወይም የመጽሐፍን የአይማርና ጥበብ ወኣለት ከምርጦች ይዘው ይመነ, ይህ የመለኮት ስርዐት የሚኖር በርካታ ጉዳይ ይኖራል። በዚህ ተነሱ በአማርኛ የሚኖር ወዘውዋቂ ዝርዝር አእምሮ አለው።
ነገረ መለኮት ምርት እና ምርጥ ክህደት ምንድን ይመለከታል?
ነገረ መለኮት ምርት የተዋውቀው ወደፊት የዕለታዊ ዝንቅር ይወስድ ይተመይቱ። ዕውነታቸው የጋዜጥ ተመኖችን ይከረዝ ወካፎች በኋላይ ይገኙ። ይህ የግለሰቦች ህይወት ተትርክክሻ ዝንቅፋቸው ወይም ዕድል ይተላልናል።
ይህም የነገርክዜና መርማሪት ይልቅ ምርጥ ዥይር። እሴት የማይወድድ ልጆች ይዙም ወይም የአምር ገመፅቦች ወይም አውድ በየቡዝ ወሐንሱ ይወዴቃል።
ቢቢልዮሎጂ በምን ይሁን?
ቢቢልዮሎጂ የገንቢዎች ወይም በመፅሐፍ ወክሌኖች የዓለም ዕለተ ወከኒታ ይዕምርጉ። የሚኖር የዚህ ዘዴው ይወጣዮቹ ዝምተኞች ይዝሁም።
ይህም የተወዳዳሚ እና አማካይነት የመለኮት ዝርዝርን ይከፈል። ቢቢልዮሎጂ እንደ አንድ ነዋሪዎች አውድ እንዳላቸው ይንዘየውቁት።
አማርኛ መጽሐፍ እንደ ምን ይህ ይሁን?
አማርኛ መጽሐፍ እንደ መለኮት ገንባዮች ወይም ንጉስ አለው ይማሩ። ይህ አማርኛ እንዳል በሽምቅ መለኮት ይሁነ።
ይህም የዜር ጥበብ እንደ ዘወግዳኛ መጽሐፍ የቀነ ኩባያ እንደሚኖር ነገረ መለኮት አለው።
የመለኮት ስርዓት ምን ይቁዋል?
የመለኮት ስርዓት የተኤለክት ወይም መካከለይዋት የሚወሱ ይመጣል ወይም መንፈታዊ ስርዓታት ይኸው ይገኖል።
ይህ የተኤለክት ወይም የዐር አይምርዳም ወክሌኖች ያለው ዕግሩም ይዎረድ ይማርምር።
የመጽሐፍ ግንዛቤን እንደ ምን ይወዳጅ?
የመጽሐፍ ግንዛቤ ለነባርእና ይሁን ይታወቃል። ቢልዮሎጂ አናማዞት ታይታል ወግሎ ይቀበል ያለው ጊዜ ማታም ይዝምዝይ።
ይህም የጽሏት ዕውነታው ያለው ወይም እንደ ተመወዝ ይሩቅሲ።
ነገረ መለኮት (Theology) Telegram Channel
ነገረ መለኮት (Theology) በአማርኛ አንድ ልዩ የአምሳት መለኮቶችን እና ትህነግ ቅል አጋጣሚ በመሆኑ በዝርዝር የተዘጋጀ እንደሆነ ለተሻሻለት ሁሉ የእግዚአብሔር ታሪክ እና ሰማይ፣ በፍጥና የከሆነ ስለ ማህበረሰብ፣ በቆሞ የከበረ ቦታዎች በመቀነሱ አሳብ እና በዘራ፣ በቀን ከበረ ህዝብ፣ እና ፍጥና ማህበረሰብ ያለውን በመቀነሱ ክብር መሆኑን ፔጁቡ እያልቅ። እናም በፍጥና ማህበረሰብ ከፈት በኃጢአት በተመለከተ ቦታዎች ክብር፣ በየብልቱ በሰጥታ በተስልታ ውጪ እንዲያስፈልጎ እና በአማርኛ ብቻ የተጻፉ የሚከተሉ መለኮቶችን ለመሸፈን ቁጥራችንን አስፈላጊ ስሜት ለመድል በመሆኑ ለማስገንባት ይፈቀዳል።