来自 Bereket Lemma | በረከት ለማ (@bereketlemma) 的最新 Telegram 贴文

Bereket Lemma | በረከት ለማ Telegram 帖子

Bereket Lemma | በረከት ለማ
Gospel singer and songwriter. I will upload my songs and messages on this channel.

YouTube 👇👇 https://youtube.com/channel/UC74rt_IEjmNYYFy99UZXvfw
FaceBook 👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61558660441567
Tiktok 👇👇
tiktok.com/@bekilemma
6,202 订阅者
108 张照片
3 个视频
最后更新于 12.03.2025 21:33

Bereket Lemma | በረከት ለማ 在 Telegram 上分享的最新内容

Bereket Lemma | በረከት ለማ

25 Jul, 12:29

17,966

https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma
Bereket Lemma | በረከት ለማ

14 Jul, 19:53

17,697

#በፀሎታችሁ_አስቡን
የ2016 የኢትዮጵያን ለኢየሱስ ሕብረት ታላቅ ዕቅድ ወደ ሆነው ወደ ደቡብ ኦሞ ዘመቻ
እግዚአብሔር ሁሉን ነገር መልካም አድርጎልን ዛሬ ሐምሌ 7/2016 ከሰዓታት በኃላ ከሌሊቱ 8:00 ሰዓት ጉዞ ወደ ደቡብ ኦሞ አልዱባ እናቀናለን።

እስከ አሁን በፀሎት በገንዘብ እና በሀሳብ ከጎናችን የነበራችሁ ከልብ እያመሰገንን

እግዚአብሔር በሁሉ ይረዳን ዘንድ ጥብቅ ፀሎት ይደረግልን።

ወንጌል ይቀጥላል
ደቡብ ኦሞን ለኢየሱስ።

በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ.
0916623103
0911807101

በሰርግ ቢሆን በለቅሶ 
ወንጌል ይሰበካል::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)
Bereket Lemma | በረከት ለማ

01 Jul, 19:52

11,710

ያቦቅን_ስሻገር
#yabokinsisheger
“ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥12

https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma
Bereket Lemma | በረከት ለማ

28 Jun, 19:10

11,865

ነገ እጅግ ከተወደደው መጋቢ እሸቴ በለጠ ጋር "እውነተኛ አምልኮ" በሚል ርዕስ ጠዋት 2:30 ጀምሮ በ አዳሬ ህይወት ብርሃን ቤ.ክ ስልጠና ይኖረናል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ሌሎች ወዳጆቻችሁንም ጋብዙአቸው።
ብዙ ፍቅርና አክብሮት 🙏
ዘማሪ በረከት ለማ

https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma
Bereket Lemma | በረከት ለማ

28 Jun, 19:07

10,163

ክብር ለጌታ ይሁን!! እግዚአብሔር ድል ሰጠን
ሰኔ 23 የሚኖረንን "ያቦቅን ስሻገር" የመዝሙር ድግስ ምክንያት በማድረግ ዛሬ ዓርብ ሰኔ 21 በሃዋሳ ወንጌል ተሰብኳል በርካታ ሰዎች ወንጌል ሰምተዋል ብዙ ነፍሳትም ድነዋል። ጌታችን ኢየሱስ ክብርን ይውሰድ 🙏

https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma