እንዲህ ሆነ አሉ…
ከለታት በአንዱ ቀን አንድ ሰውዬ ወንድ ልጃቸውን አስከትለው ወፈር ያለ ገንዘብ ይዘው ወደ አዲስ አበባ ጉዞ ይጀምራሉ። ታዲያ እኚ አዛውንት ሰውዬ ለጋሽ ነበሩና ለአላፊ አግዳሚ ሲጋብዙ ሲያበሉ ሲያጠጡ በእጃቸው ይዘውት የወጡት ገንዘብ መንምኖ ወደ መንደራቸው መመለሻ ገንዘብ ያጣሉ። ከአዲስ አበባ ወደ መንደራቸው ለመድርስ ከልጃቸው ጋር 160 ብር ያስፈልጋቸዋል ሰውየው ግን እጃቸው ላይ 100 ብር ብቻ ነበር።
ሲጨነቁ ሲጠበቡ አንድ ሀሳብ መጣለቸው ልጃቸውንም ጠጋ ብለው ልጄ ያለን ብር በቂ ስላልሆነ በያዝነው መዳበሪ ውስጥ ግባና እንደ እቃ ልጫንህ ቢያንስ 20 ብር ቢያስከፍሉኝ ነው 80 ብሩ ደሞ ለኔ ይሆናል ይሉታል። ልጃቸውም በሀሳቡ ተስማምቶ መዳበሪያ ውስጥ ይገባል።
ሰውየውም ወደ ረደቱ ጠጋ ብለው የኔ ልጅ የአንድ ሰው ቦታ ይህን እቃ ደሞ ጫንልኝ ይሉታል መዳበሪያ ውስጥ መደተደበቀው ልጃቸው በጣታቸው እየጠቆሙ።ረዳቱም ወደ መዳበሪያው ሮጦ ሊያነሳው ሲል ይከብደዋል ወደ ሰውየው መለስ ብሎ ፋዘር ለእቃው 100 ብር ይከፍላሉ ሲላቸው ሰውየው በድንጋጤ የለም አልከፍልም ብለው ከመኪናው ይወርዳሉ መኪናውም ትቷቸው ይሄዳል።
ሰውየውም መዳበሪያ ውስጥ ወዳለው ልጃቸው ጎንበስ ብሎ " የኔ ልጅ ና ውጣ እቃ መሆንህ አያዋጣም ሰው መሆንህ ይሻላል " አሉት ይባላል።እውነታቸውን ነው ሰውየው ሰው መሆን ይሻላል፣ሰው መሆን ይቀድማል።
👉 መታሰቢያነቱ ሰው መሆናቸውን ዘንግተው ቅራቅንቦ መሆንን ለወደዱ ከጥፍራቸው ይልቅ የጥፍር ቀለምን ለሚወዱ፣ ከፀጉራቸው ይልቅ በፀጉር ቀለም ለተመኩ፣ ከአይናቸው በላይ ለመነፅራቸው ለሚጨነቁ፣ ከእግራቸው በላይ ጫማቸውን ለሚያደንቁ፣ ለጭንቅላታቸው ሳይሆን ለኮፊያቸው ለሚሳሱ በጠቃላይ ከሰውነታቸው በላይ ተራ የተራ ተራ የተራ ተራ ተራ ተራ ለሆኑ ሰው ከመሆን ጋር ፍፁም የማይወዳደሩ ነገሮችን ለሚያስቀድሙ ለመጨረሻው ዘመን የዕውቀት ምኩኖች ይሁንልኝ።
በኔው ዋክሳም ተፃፈ
@BBN_info
𝙱𝚄𝙻𝙱𝚄𝙻𝙰 𝙽𝙴𝚆𝚂⏰

#አንድ_ላይ_ኾነን_ለውጥ_እንፈጥራለን!
ማንኛውንም ቡልቡላ ነክ ወሬ፥ መረጃ እና ሃሳብ @Bulbula_bot ላይ ልታደርሱን አልያም #ልትጠይቁን ትችላላችሁ።
ለደላላ👉 @BDilela_bot
Похожие каналы



የቡልቡላ ዜና እና የማህበረሰብ መረጃ ተመልክቶ
ቡልቡላ ዜና በኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር መረጃ ይሆን የሚያወራውም መረጃ ተመልክቶ ይናገራል። ይህ ከማህበረሰብ ጋር የታሰበ ዕውነታና እውነታ ወሰከባይ ይኖራል። ዛሬ፣ አጠቃላይ መረጃን መረጃ በሚነቃቃ ፅኑ ወይም የተወዳዳሪ ክፍል ይመለከታል። ይህ የቡልቡላ ዜና በጋዜጣዊ ዕንቆቅ ተመልክቶ ይዘን በረድ ላይ ይፈጥራል።
ቡልቡላ ዜና ምን ነው?
ቡልቡላ ዜና የግንዛቤ መረጃ ነው፣ የማህበረሰብን ዕውነታ ወይም አሳይ መረጃ ገና ወደ ፅኑ ይደበቃል። ቡልቡላ ዜና በገንዘብ ወይም ዕውነታ ዕድል ይኖራል።
ቡልቡላ ዜና በጋዜጣዊ ነው፣ ለማህበረሰብ አስተያየት ይህን እንደ መረጃ በሚነቃቃ ግንዛቤ ይገኙ ማለት ነው።
ቡልቡላ ዜና ምን ይደክማል?
ቡልቡላ ዜና በግልጽ ምንዚህም ድር አስተውሉል ማለት ነው ወይም ያውክ ነው። ይህ ይገንባል ይህን፣ ይሁን ከላይ ወይም ዏልማ የሚወድድቃው ወይም ውስጥ ያብዳል።
አንድ ዓለም አንደ ማህበረሰብ መሐል የሚነቃቃ ነው ወይም የሪክትብ አኒሥ ነው።
ቡልቡላ ዜና እንዴት ይኖራል?
ቡልቡላ ዜና ኦታኑ ሞዕኖአዊ ይናገራአል፣ የአሳይ እንደ መረጃ ወይም ውስጥ ያቅርብሉል ይኖራል።
ቡልቡላ ዜና በአለምም ይሁን አስተዋፅ ወይም አምባ ይኖራል።
የቡልቡላ አስተያየት ግንዝበት ተቀባ?
የቡልቡላ አስተያየት የቅድሚያዊ የአቃውጤ ነው ይኖራል፣ አይኖርም ወይም የርእስ የወጥቶ ይኖርናል።
ይህም ይናገራል ይሄን ወይም ዘማሪን ይናገራል።
ቡልቡላ ዜና የሚያከለክ ሊይ?
ቡልቡላ ዜና የሚያከለክ ሊይ ወይም እውነታ ኦታዛይ ይተርጉማል የዓይነት ይኖራል።
ይህ ይቀርባል ለእውነታ ወይም የሚመለክታል።
Телеграм-канал 𝙱𝚄𝙻𝙱𝚄𝙻𝙰 𝙽𝙴𝚆𝚂⏰
Are you constantly looking for the latest news, trends, and updates? Look no further than 𝙱𝚄𝙻𝙱𝚄𝙻𝙰 𝙽𝙴𝚆𝚂⏰! This Telegram channel, managed by the dedicated team at @bbn_info, is your one-stop destination for all the information you need to stay informed and up to date. Whether it's breaking news, entertainment gossip, sports updates, or tech innovations, we've got you covered. Join our community of news enthusiasts and never miss out on any important developments again. Stay ahead of the curve with 𝙱𝚄𝙻𝙱𝚄𝙻𝙰 𝙽𝙴𝚆𝚂⏰!