ፍልስጥኤም
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው።
2፥251 "በአላህም ፈቃድ ድል መቷቸው፥ ዳውድም ጃሉትን ገደለ"፡፡ فَهَزَمُوهُم بِإِذْنِ اللَّهِ وَقَتَلَ دَاوُودُ جَالُوتَ
"ፊልሥጢን" فِلَسْطِين ማለት "ፍልስጥኤም" ማለት ሲሆን በአንድ ወቅት የፍሊሥጢን ንጉሥ "ጃሉት" جَالُوت ማለትም "ጎልያድ" እና ሠራዊቱ ከጧሉት ማለትም ከሳኦል ሠራዊት ተዋግተዋል፦
2፥249 ጧሉትም በሠራዊቱ ታጅቦ በወጣ ጊዜ፡- «አላህ በወንዝ ፈታኛችሁ ነው፥ ከርሱም የጠጣ ሰው ከእኔ አይደለም፡፡ ያልቀመሰውም ሰው በእጁ መዝገንን የዘገነ ሰው ብቻ ሲቀር እርሱ ከእኔ ነው» አለ፡፡ ከእነርሱም ጥቂቶች ሲቀሩ ከርሱ ጠጡ፡፡ እርሱ እና እነዚያም ከእርሱ ጋር ያመኑት ወንዙን ባለፉት ጊዜ፡- «ጃሎትን እና ሠራዊቱን በመዋጋት ለኛ ዛሬ ችሎታ የለንም» አሉት፡፡ እነዚያ እነርሱ አላህን ተገናኝዎች መኾናቸው የሚያረጋግጡት፡- «ከጥቂት ጭፍራ በአላህ ፈቃድ ብዙን ጭፍራ ያሸነፈች ብዙ ናት፤ አላህም ከታጋሾች ጋር ነው» አሉ፡፡ فَلَمَّا فَصَلَ طَالُوتُ بِالْجُنُودِ قَالَ إِنَّ اللَّهَ مُبْتَلِيكُم بِنَهَرٍ فَمَن شَرِبَ مِنْهُ فَلَيْسَ مِنِّي وَمَن لَّمْ يَطْعَمْهُ فَإِنَّهُ مِنِّي إِلَّا مَنِ اغْتَرَفَ غُرْفَةً بِيَدِهِ ۚ فَشَرِبُوا مِنْهُ إِلَّا قَلِيلًا مِّنْهُمْ ۚ فَلَمَّا جَاوَزَهُ هُوَ وَالَّذِينَ آمَنُوا مَعَهُ قَالُوا لَا طَاقَةَ لَنَا الْيَوْمَ بِجَالُوتَ وَجُنُودِهِ ۚ قَالَ الَّذِينَ يَظُنُّونَ أَنَّهُم مُّلَاقُو اللَّهِ كَم مِّن فِئَةٍ قَلِيلَةٍ غَلَبَتْ فِئَةً كَثِيرَةً بِإِذْنِ اللَّهِ ۗ وَاللَّهُ مَعَ الصَّابِرِينَ
ከዚያም በጦርነቱ ተፋልመው ተስፋ በቆረጡ ጊዜ ዳውድ ጃሉትን ገሎታል፦
2፥250 ለጃሉት እና ለሠራዊቱ በተሰለፉም ጊዜ፡- «ጌታችን ሆይ! በእኛ ላይ ትዕግስትን አንቧቧ፤ ጫማዎቻችንንም አደላድል፤ በከሓዲያን ሕዝቦችም ላይ እርዳን» አሉ፡፡ وَلَمَّا بَرَزُوا لِجَالُوتَ وَجُنُودِهِ قَالُوا رَبَّنَا أَفْرِغْ عَلَيْنَا صَبْرًا وَثَبِّتْ أَقْدَامَنَا وَانصُرْنَا عَلَى الْقَوْمِ الْكَافِرِينَ
2፥251 "በአላህም ፈቃድ ድል መቷቸው፥ ዳውድም ጃሉትን ገደለ"፡፡ فَهَزَمُوهُم بِإِذْنِ اللَّهِ وَقَتَلَ دَاوُودُ جَالُوتَ
ቁርኣን ላይ ስለ ፍልስጥኤማውያን የሚናገረው እነዚህ አናቅጽ ላይ ነው። ሚሽነሪዎች፦ "ፍልስጥኤማውያን ፍልስጥኤም የምትባል አገር የላቸውም" እያሉ ባላነበቡት ነገር ይዘባርቃሉ። ፈጣሪ እስራኤልን ከግብጽ ምድር እንዳወጣ ሁሉ በጥንት ጊዜ ፍልስጥኤማውያንንም ከከፍቶር አውጥቶ የራሳቸው ግዛት ሰቷቸዋል፦
አሞጽ 9፥7 እስራኤልን ከግብጽ ምድር፥ ፍልስጥኤማውያንንም ከከፍቶር፥ ሶርያውያንንም ከቂር አላወጣሁምን?
ኢዮኤል 3፥4 ጢሮስና ሲዶና የፍልስጥኤምም ግዛት ሁሉ ሆይ! ከእናንተ ጋር ለእኔ ምን አለኝ? በውኑ ብድራትን ትመልሱልኛላችሁን?
"የፍልስጥኤምም ግዛት" የሚለው ይሰመርበት ፍልስጥኤም ግዛት ከነበረች ለምን መብቷ አይከበረም? እስራኤላውያን ቦታቸው መጥተው ሰፈሩባቸው እንጂ ጥንትም ቢሆን የእስራኤል ቅም አያት አብርሃም ከከላዳውያን ኡር በፍልስጥኤም ምድር ብዙ ቀን እንግዳ ሆኖ ተቀምጧል፦
ዘፍጥረት 21፥34 "አብርሃምም በፍልስጥኤም ምድር ብዙ ቀን እንግዳ ሆኖ ተቀመጠ"።
ፍልስጥኤም መጤ ሳትሆን የራሷ ምድር ስለሆነ "በፍልስጥኤም ምድር" የሚል ኃይለ-ቃል ተጽፏል። ባይብል ላይ ብዙ ቦታ "የፍልስጥኤም ምድር" እያለ ይናገራል፦
ኤርምያስ 25፥20 የተደባለቀውንም ሕዝብ ሁሉ፥ የዖፅ ምድር ነገሥታትንም ሁሉ፥ "የፍልስጥኤም ምድር" ነገሥታትንም ሁሉ አስቀሎናንም ጋዛንም አቃሮንንም የአዞጦንንም ቅሬታ"።
ዘጸአት 13፥17 እንዲህም ሆነ ፈርዖን ሕዝቡን በለቀቀ ጊዜ፥ ምንም ቅርብ ቢሆን እግዚአብሔር "በፍልስጥኤማውያን ምድር" መንገድ አልመራቸውም።
ፍልስጥኤማውያን የራሳቸው አገር አላቸው፥ እስራኤላውያን የሰፈሩበት ከነዓን ሁሉ ሳይቀር የፍልስጥኤማውያን ምድር ነው፦
2ኛ ነገሥት 8፥2 ሴቲቱም ተነሥታ እንደ እግዚአብሔር ሰው ቃል አደረገች፤ ከቤተ ሰብዋም ጋር ሄዳ "በፍልስጥኤም አገር" ሰባት ዓመት ተቀመጠች"*።
ሶፎንያስ 2፥5 "የፍልስጥኤማውያን ምድር ከነዓን ሆይ"፥ የእግዚአብሔር ቃል በአንተ ላይ ነው።
ዛሬ አገር እና ግዛት እንደሌላቸው እና መጤ እንደሆኑ ታይቶ እየተፈናቀሉ ነው፥ አሏህ ነስሩን ያቅርብላቸው! አሚን። ይህንን የምንለው ስለ ሐቅ እና ስለ ፍትሕ ነው፥ "ኢሥላም ሰም እና ወርቅ የያዘ ቅኔ ነው፥ ሰሙ ሐቅ ሲሆን ወርቁ ፍትሕ ነው" ስንል ዕውር ድንብ ጸለምተኛ ሙግት ይዘን ሳይሆን ጠቅሰንና አጣቅሰን በመሞገትና በመሟገት ነው። አሏህ ሂዳያህ ይስጣቸው! ለእኛም ጽናቱን! አሚን።
✍ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ
https://t.me/Wahidcom
ወሠላሙ ዐለይኩም
♡በረካ♡ መልቲ ♡ሚድያ♡

@bintshumatበዚህ አድራሻችን ያናግሩን! !
قنوات مشابهة



በረካ መልቲ ሚድያ: እንዴት ይሰራ?
በረካ መልቲ ሚድያ የኢሥላም ዓለም ውስጥ ካለው አስተዳደር ሲኖር በቻናሉ በኩል የቀረቡ እና ተወዳጅ ፕሮግራሞችን ማስታወሻ ይዘው ይዘው ይታወቃል። በሚዲያው በኩል የካውነት አርትእነትን የመላእክት ዘረኝ እና የጥንታዊ ቃለ ምልክት በኩል አቀረበት ይሰጣል። ይህ የቻናሉ ትምህርቱ አሁን በቀድሞ መስመር ላይ ይበልጥ ዋበዙ ይለካል። በረካ መልቲ ሚድያ ከመገናኛው ኢንተርኔት በምን እንደ ሚሰራ ይለዋወጣል።
በረካ መልቲ ሚድያ ምን ነው?
በረካ መልቲ ሚድያ የኢሥላም ዓለም ላይ በርካታ አስተዳደር እና የታላቅ ዋና ጅምር ይዋታል። እሱም ይህ ሚዲያ የሚያነሳቸው የኢሥላም ፕሮግራሞች በገፅታ የሚለዋወጡና ይወሰዱ ናቸው።
በርካ መልቲ ሚድያ አዋቂ ማብቃት የአዳም ከተማ ከነጀም የማለታቸው ይሁን። ይህ ምንጭ ይቅርታ እንደሚቀርብ ይኖርባቸዋል።
በረካ መልቲ ሚድያ ምን ይሰጣል?
በረካ መልቲ ሚድያ ለታዋቂ የኢሥላም ጉዳይ ይሰጣል። ይኖርባቸው የውክልና መዋጮች እና በገጽታ ሕብረት ጥናት ሠጥቱ እና ውይይት ይለዋወጡ።
እንደ ወቅቱ መገናኛ እና የላዕሊዋ የመንፈሳዊ ፕሮግራሞች አንዱ ለሁሉም መንፈሳዊ መረጃ እና የቅዱስ የሚሰጡት ስሙ ነው።
ይህ ቻናል ከሌላው ሚዲያው የቀረው ምን ነው?
የመረጃ ተወዳድር በርካታ ምን እንደ የኢሥላም የጋዜጠኝ እና ይህ ሊደርስ ይችላል ግን የትምህርት ግን መንፈሳዊ ትርዕይ ይጠላል።
በረካ መልቲ ሚድያ የኢሥላም ዓለም ውስጥ የሚዋቀርው በሙዚቃ እና በግጥም የሚገነዝዝ ይሰጣል።
በረካ መልቲ ሚድያ በአንደኛ ዙር የሚያዘጋጀው ምን ነው?
ይህ የውክልና አገልግሎት የሚመለኮር እና ይህ በቀጣይ ዙር የኢሥላም ነው ይኖርባቸዋል።
በአማርኛ ቋንቋ መዋቅር ይኖርባቸዋል። በዚህ ቻናል የገጻችን ይኖርባቸዋል ብለዋል።
ምን ይሁን እንደ ውይይት የቤተሰብ ዝውውር?
መለያዩ ምን አሁን የሚያወድሱና ውስጥ ይሰጣል። ይህ ሙዚቃ እና የቁር በልጅ በቀርበት ይኖርባቸዋል።
ይህ ላይ ይሆን ፋኖ የሚቡዝ እና የህግ ይሰጣል ወይም ወጭ ውይይት ይዋቀር ይለዋወጣል።
قناة ♡በረካ♡ መልቲ ♡ሚድያ♡ على Telegram
እንኳን ወደ ቻናል በረካ መልቲ ሚድያ ቤተሰብ፣ ይህ ሚድያ የተለያዩ ኢሥላማዊ ፕሮግራሞችን የሚቀርብ ልዩ ቻናል ነዉ! እንደሚባሉ ለሁሉም አሥተያየት እና በቻናሉ ላይ በረካ መልቲ ሚድያ ቤተሰብ ላይ የተለያዩ መፅሀፍቶችን የማንበብ ልምድ ለማየት ትችላላችሁ። እንደአንዳንድ ግጥም እና መፅሀፍዎች ላይ እንዲያውሉ መጠን አሉት። በዚህ አድራሻ የተያያዙ የባለቤት እና የስልጠና መረጃዎችን እንዲያካብሩለት ከእኛ ጋር በቻናል በረካ መልቲ ሚድያ ላይ ያሉን መጽሀፍቶች እና ግጥም እንድትለብሱ በማወቅ እንደምንምታዋስ ሆነዉ።