የፊታችን እሁድ በቦሌ ቃለሕይወት ቤተክርስቲያን
⏰3:30
➭ የዕለቱን ሙሉ አገልግሎት የሕብረታችን ተማሪዎች ያገለግላሉ !
➡በዚህ ፕሮግራም :-
📌አብረን የምንጸልይበት
📌 በጋራ ጌታን በዝማሬ የምናከብርበት እና
📌 ከእግዚአብሔር ቃል የምንማርበት የትምህርት ጊዜ ይኖረናል ።
⚠️ስለዚህ ሁላችሁም በዚህ ፕሮግራም በመገኘት የበረከቱ ተካፋዮች እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል ።⏰ 3:30 እንምጣ! ⚠️
#ተባረኩ!!
ASTUECSF