Amharic Amazing short story (አስገራሚ አጫጭር ታሪኮች😲) @asgrami_tarikoche Telegram Kanalı

Amharic Amazing short story (አስገራሚ አጫጭር ታሪኮች😲)

Amharic Amazing short story (አስገራሚ አጫጭር ታሪኮች😲)
እንኳን ደህና መጡ 🥰🥰🥰

በዝህ ቻናል በእውኑ አለም የተከሰቱ እውነተኛ ታሪኮችን እና ልቦለዳዊ የሆኑ አስገራሚና አስተማሪ አጫጭር  ታሪኮችን እንዲሁም የተለያዩ ሳይኮሎጅካል ምክሮችን ባጭሩ እናቀርባለን።

#ይቀላቀሉን_ለወዳጅ_ዘመዶ_ያጋሩ
ለአስታየት @Esku_3i
2,241 Abone
10 Fotoğraf
1 Video
Son Güncelleme 09.03.2025 15:18

አስገራሚ አጫጭር ታሪኮች: የእውነተኛ ታሪኮችና የሥርዓታዊ ትምህርቶች

አስገራሚ አጫጭር ታሪኮች የሚታወቀው በዓለም ዙሪያ ሚካኤል ድርጅቶች ውስጥ የተያያዘ የሚናገር ማስታወሻ ነው። ሚካኤል ድርጅቶች ከተባይ ሥም ይወዳጃል፣ የእውነተኛ ታሪኮችና ታሳይ እይታ ከፍ ይላቸዋል። ታሪኮች በብዙ ዕውነተኛ ጉዞዎች ውስጥ ሚካኤል ድርጅቶችን ይተናገራሉ፣ እነዚህም የሚናገሩ፣ ያለ አንድ የታሪክ ታሪክ እንዲሆን ይለካል። ይህ ታሪክ የወዳጅ ሓዲስ ይገባል ይህም ታሪክ በአሰጣሪ ዓለም ላይ ያለዉ የጀውዳ ሕይወት ይኖረበታል።

አስገራሚ አጫጭር ታሪኮች ምን ናቸው?

አስገራሚ አጫጭር ታሪኮች የንጉሳዊ ዓለምን የሚያድናሉ ታሪኮች ናቸው። ይህ ታሪክ እንዲህ ይለካል፣ ያለ ተወዳጅ ታሪክ የሚውሉት፣ ያለ ተወዳጅ ንግጉግ ይሁኑ፣ የውድቀት ታሪክ ይኖርበታል።

ታሪኮች ለአለም ዙሪያ ይቀላቀሉ ይኖርባቸው። ዕውነተኛ ታሪኮች በታላቅ ቦታ ይለካሉ፣ በምንጭ መሸክር ይቀላቀሉና ወደ አለም ዙሪያ ይለካሉ።

ታሪኮች የእውነተኛ ናቸው?

ታሪኮች በሕይወታችን ወይም በመልክ ያልኩባቸው ይህ ነው። አስገራሚ አጫጭር ታሪኮች የተለያዩ ሣጥን ይወዳጅ ለሚታይ ፍንጭ ይኖርባቸው ይህም የሯውሉ ምን ያሳወቀና ይኖርባቸው ይለካል።

ስለዚህ ታሪክ ያለ እውነት መርምር ይኖረዋል፣ እንደዚያ ታሪኮች ላይ ወዲያ ያወቃሉ።

እንዴት የሚሰሩ ታሪኮች ናቸው?

የሚሰሩ የእውነተኛ ታሪኮች የግድግዳ ድምፅ ይወዳጅ ግድ ይለካሉ። ይህ ታሪኮች የምን ይሁኑ የእውነተኛ ታሪኮች የምን ዝርዝር ይኖርባቸው እንዲሆን ይለኩ ይወዳጅ ነው።

ይህም ታሪክ የዋቲ አክል እንዲሆኑ ይወክላል፣ የወኪል ሁሉም ይወዳጅ ይኖርባቸው ይለኩ ይባላል።

Amharic Amazing short story (አስገራሚ አጫጭር ታሪኮች😲) Telegram Kanalı

የታሪኩ ስም በአስገራሚ አጫጭር ታሪኮች ማለት እናንት የሚበጠሩ እና የሚመጡ ታሪኮችን አቅምንተን ለማከናወን ከፈለጉ። በዚህ ታሪኩ ጋር እዚህ ታሪኮችን ለማከናከና እንደምትችሉ በሚገልጽል የታሪኩ ትምህርቶችን ከፍተኛ በማከናወን ከሆነ በጋራ ማስተላለፋችንን ማሳያ እና ማከናነብ የታሪኩ መሠረት ላይ ምን ያደርጋል ውስጥውና ሁለቱ ትምህርቶች በሚተክላቸው ትምህርቶች የሚቆጠሩ ለማከናወን ይህን ታሪኩን ለመረዳት በትክክለኛ ድርጅቶች እና ገጽ እንድናጋጥሙት ተጠናቋል።

Amharic Amazing short story (አስገራሚ አጫጭር ታሪኮች😲) Son Gönderileri

Post image

ይች አለም ከዋናው ይልቅ ለኮፒው ክብር ትሰጣለች!
በአንድ ወቅት ታላቁ ኮሜዲያን ቻርሊ ቻፕሊን ፈረንሳይ ውስጥ ሲዘዋወር ቻርሊ ቻፕሊንን(እሱን) የማስመሰል ውድድር እንደተዘጋጀ ይመለከታል።
ይህኔ ቻፕሊን ለምን በዚህ እኔን በማስመሰሉ ውድድር ላይ አልሳተፍም ይልና ስም ቀይሮ ይመዘገባል።
በዚሁም መሰረት ከ12 ተወዳዳሪዎች ጋር ተወዳደረ።
ራሱን በማስመሰሉ ውድድር ስንተኛ እንደወጣ ታውቃላችሁ? በ6 እስመሳዮች ተበልጦ 7ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል።

ከዚያም ቻፕሊን ይህች ዓለም ከዋናዎች ይልቅ ለአስመሳዮች ክብርና ሽልማት እንደምታጎርፍ ተገነዘበ።

04 Mar, 17:26
586
Post image

አንድ መምህር የሀምሳ ብር ኖት ወደ ላይ ከፍ አድርጎ በመያዝ ለተማሪዎቹ ማን ነው ይህን የሚፈልግ አላቸው። ሁሉም እጃቸውን በማውጣት ቲቸር እኔ..... እኔ ..... ማለት ጀመሩ። መምህሩ ብሯን በእጁ ጭምድድ ካደረጋት በኋላ ዳግም ወደላይ ከፍ አድርጎ አሁንስ ማነው መውሰድ የሚፈልግ አላቸው። ሁሉም ተማሪዎች አሁንም እጃቸውን በማውጣት ልክ እንደመጀመሪያው እኔ..... እኔ እያሉ ጩኸታቸውን ቀጠሉ። መምህሩ ብሯን መሬት ላይ ከጣላት በኋላ በጫማው እየረጋገጠ አቆሸሻት። ከዚያ ወደ ላይ ከፍ በማድረግ አሁንስ ማነው መውሰድ የሚፈልግ አላቸው። ተማሪዎቹ ብሯን በዋዛ ሊያሳልፏት ስላልፈለጉ ልክ እንደመጀመሪያዎቹ ጊዜያት እጆቻቸውን በማውለብለብ ቲቸር እኔ..... እኔ.... ማለታቸውን ቀጠሉ።
መምህሩ ብሯን (ልጆቹን በማስጎምጀት እንዳይከሰስ እንጂ) ወደ ኪሱ በመመለስ የዛሬው ትምህርታችሁ እዚህ ላይ ያበቃል። ቀዳደህ ካልጣልካት በስተቀር በማሸት፡ በማቆሸሽና በመረጋገጥ የዚህችን ወረቀት ዋጋ መቀነስ እንደማይቻለው ሁሉ እናንተንም ሰዎች ሊያንቋሽሿችሁ፡ ሊያሳንሷችሁ፡ ሊያዋርዷችሁ፡ ሊያፌዙባችሁ፡.......ጥረት ቢያደርጉም ትክክለኛ ዋጋችሁን ሊቀንሱ እንደማይችሉ እወቁ። ይህን ካወቃችሁ ከውድቀት በኋላም መነሳት ትችላላችሁ። ሁሉም ትክክለኛ ዋጋችሁን እንዲያውቅ ማድረግ ትችላላችሁ። ነገር ግን ትክክለኛ ዋጋችሁን የረሳችሁ እና በራስ መተማመናችሁን ያጣችሁ ቀን ሁሉንም ነገር ማጣታችሁን እወቁ!!

#መጋራት_ባህላችን_ነው
t.me/asgrami_tarikoche

09 Feb, 19:07
1,798
Post image

አንድ ማየት የተሳነው ሰውዬ ሁልጊዜ ማታ ማታ የእጅ መብራት ፉኖስ በእጁ ይዞ ይሄዳል።ታዳያ የሚያዩ የጎረቤት ሰዎች "አንተ ሰውዬ አለማየትህ ሳያንስ ደግሞ አበድ እንዴ? እንዴት ቀን እና ለሊት የማትለይ ፣ ሁልጊዜ ጨለማ የሆነብህ ሰውዬ ምን ሊያደርግልህ የእጅ መብራት ይዘህ ትዞራለህ ምን አይነት ሞኝነት ነው?!'' እያሉ በመጠየቅ ይሳለቁበታል።

ይህ ማየት የተሳነው ሰውዬም በትዕግስት ሲሰማቸው ከቆየ በኋላ በትህትና እንዲህ አላቸው ''እውነት ነው ማየት አልችልም ነገር ግን መብራት ያልያዙ ሰዎች በመንገዴ ሲመጡ እንዳንጋጭ ይጠቅማል በማለት ለሁላችንም ደህንነት በማሰብ ነው የያዝኩት ፣የእጅ መብራት መያዜ ብርሃኑን እኔ አላየሁትም ማለት አልጠቀመኝም ማለት ሳይሆን ሁላችንም መንገዳችንን በሰላም እንድንጓዝ ይጠቅማል።

መብራት ሳይዙ ፊት ለፊቴ የሚመጡት ሰዎች ያዩኛል፣ከሩቅ ያለ ሰው ደግሞ ምን አልባት መንገድ የጠፋበት ይሆን እና የፋኖሱን ብርሃን ተከትሎ ለመጓዝ ይረዳው ይሆናል ብዬ በማሰብ ነው በጨለማ መብራት ይዤ የምጓዘው'' በማለት ያወቅን መስሏቸው ሲሳለቁና ሲቆጡት የነበሩትን ሰዎች አለማስተዋላቸውን እና ስህተታቸውን እንዳውቁ ሲያደርጋቸው አፍረው ተመለሱ።

በህይወት ውሰጥ የሚገጥሙን አንዳንድ ጉዳዩችም እንዲሁ ናቸው።ስለ እኛ ደህንነት ብለን ስናደርጋቸው ከእኛ ይልቅ ለሌሎች ይበልጥ ጠቃሚ ሆነው ልናገኛቸው እንችላለን። በዚህ ድርጊታች ተደስተን ለሌሎች መልካም አስተዋፅኦ ማበርከታችንን ስንቀጥል አዛኝ እና ተቆርቋሪ የሚመስሉ ሰዎች መጥተው ያምሃል? ፣ምን አደከመህ! ፣ምን አገባህ! ምናምን የሚሉ ብዙ አስተያየት ሰጭ ሰዎች ይመጣሉ።

06 Feb, 18:18
1,822
Post image

በል እና ሚስት ፍቺ ሊፈፅሙ ፍርድ ቤት ቀረቡ ዳኛው 3 ልጆች አላቺሁ እንዴት ልትካፈሉ ነው ብሎ ጠየቃቸው ሁለቱም ከተማከሩ በኋላ አንድ ልጅ ወልደው ከ 9 ወር በኋላ መተው እኩል ለመካፈል ተስማምተው ሄዱ
ከዘጠኝ ወር በኋላ ግን መንታ ወለደች 😂

23 Jan, 17:22
2,373