来自 Apostolic Songs (@apostolicsongsapp) 的最新 Telegram 贴文

Apostolic Songs Telegram 帖子

Apostolic Songs
Official channel for the Apostolic Songs app
5,410 订阅者
21 张照片
37 个视频
最后更新于 06.03.2025 10:02

Apostolic Songs 在 Telegram 上分享的最新内容

Apostolic Songs

03 Jan, 11:11

6,105

@ApostolicPayBot
Apostolic Songs

01 Jan, 15:06

6,321

@ApostolicPayBot
Apostolic Songs

29 Dec, 18:16

6,764

@ApostolicPayBot
Apostolic Songs

20 Dec, 18:02

7,904

@ApostolicPayBot #newAlbum #SongsOfZion
Apostolic Songs

20 Dec, 16:21

21,848

ሰላም ቅዱሳን!

የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ለምትጠሩ ሁሉ ቅዱሳን ሁሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን!

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል "አልወርድም!" የተሰኘውን በዘማሪ አበበ ተስፋዬ የተዘጋጀውን ቁጥር-፩ የዝማሬ አልበም ሲያቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ  በቴሌግራም ቦት @ApostolicPayBot ላይ ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።
Apostolic Songs

11 Dec, 13:35

7,318

@ApostolicPayBot #ComingSoon
Apostolic Songs

25 Nov, 09:03

19,887

ሰላም ቅዱሳን!

የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ለምትጠሩ ቅዱሳን ሁሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን!

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል "አልወርድም!" የተሰኘውን በዘማሪ አበበ ተስፋዬ የተዘጋጀውን ቁጥር-፩ የዝማሬ አልበም ሲያቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

የተዘጋጁትን ዝማሬዎችን አድምጣችሁ እንደምትባረኩበትና ለመታነጽ እንደሚሆንላችሁ እናምናለን። በዚህ አጋጣሚ በአልበሙ ስራ ላይ የተሳተፉትንና የደከሙትን ሁሉ እግዚአብሔር በበረከቱ እንዲጎበኛቸው እየጸለይን ጌታችን ቢፈቅድ ብንኖር አልበሙ በጥቂት ቀናት ውስጥ እጃችሁ ባለው ስልክ ላይ በሚገኘው Apostolic Songs መተግበሪያ ላይ ዝግጁ ይሆናል።

በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ  በቴሌግራም ቦት @ApostolicPayBot ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል
ህዳር 2017 ዓ.ም
Apostolic Songs

03 Oct, 08:26

15,592

@ApostolicPayBot
Apostolic Songs

26 Sep, 10:36

18,584

በየስፍራው ሁሉ ላላችሁ የእግዚአብሔር ልጆች!

የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለሁላችሁ ይሁን

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በሃድይኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን አቲ አቴቴሜ ደበሰንቶዮ (አንተ ያው አንተ ነህ አትለወጥም) የተሰኘ የዝማሬ ስንዱቅ (Album) ሲያቀርብላችሁ በደስታ ነው።

ይህንን የዝማሬ አልበም በብዙ ድካም ያዘጋጀውን ዘማሪ አልባስጥሮስ ኤርሚያስ (ወንድሙ) እና በአልበሙ ዝግጅት በተለያየ መንገድ የተሳተፉትን ሁሉ
እግዚአብሔር እንዲባርካቸው እየፀለይን፥ አልበሙን በ Apostolic Songs መተግበሪያ ላይ የተለቀቀ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን።


በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ በቴሌግራም ቦት t.me/ApostolicPayBot ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።

አልበሙን ለማግኘት የመተግበሪያውን የመዝሙር ቋንቋ ምርጫ የሃድይኛ አልበሞችን እንዲያካትት ማስተካከል እንዳለቦት አይርሱ። እንዴት ማስተካክል እንደሚችሉ ለማየት ይህንን ይጫኑ

የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል

መስከረም 2017 ዓ.ም
Apostolic Songs

12 Jul, 16:01

13,963

🌟 Light or Dark? Now you can enjoy Apostolic Songs in your favorite theme with our new Dark Mode feature. 'Sing praises with understanding' (Psalm 47:7). Which one will you choose? #ApostolicSongs #DarkMode #SongsOfZion