أحدث المنشورات من Apostolic Songs (@apostolicsongsapp) على Telegram

منشورات Apostolic Songs على Telegram

Apostolic Songs
Official channel for the Apostolic Songs app
5,410 مشترك
21 صورة
37 فيديو
آخر تحديث 06.03.2025 10:02

قنوات مشابهة

Amharic Spritual Songs
5,098 مشترك
GRACE PICTURES
2,387 مشترك
Only Jesus
1,667 مشترك

أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة Apostolic Songs على Telegram

Apostolic Songs

31 Jan, 14:04

6,179

@ApostolicPayBot
Apostolic Songs

27 Jan, 14:04

6,520

@ApostolicPayBot
Apostolic Songs

24 Jan, 14:05

7,483

@ApostolicPayBot
Apostolic Songs

20 Jan, 14:04

6,594

@ApostolicPayBot
Apostolic Songs

17 Jan, 19:48

6,333

@ApostolicPayBot
Apostolic Songs

13 Jan, 14:16

6,869

@ApostolicPayBot
Apostolic Songs

10 Jan, 17:10

6,949

@ApostolicPayBot
Apostolic Songs

08 Jan, 10:35

14,138

ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን!!

“በምስጋና ወደ ፊቱ እንድረስ፥ በዝማሬም ለእርሱ እልል እንበል፤” [መዝሙር 95፡2]

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በወንድም ሎኮ ቂሊጦ በኦሮምኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን አልበም ለመታነጽና ለበረከት እንዲሆንላችሁ ሲያቀርብላችሁ በደስታ ነው።

ይህንን የዝማሬ አልበም በብዙ ድካም ያዘጋጀውን ዘማሪ ሎኮ ቂሊጦ እና በአልበሙ ዝግጅት በተለያየ መንገድ የተሳተፉትን ሁሉ እግዚአብሔር እንዲባርካቸው እየፀለይን፥ አልበሙን በ Apostolic Songs መተግበሪያ ላይ የተለቀቀ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን።

በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ በቴሌግራም ቦት t.me/ApostolicPayBot ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።

የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል
ታህሳስ 2017 ዓ.ም
Apostolic Songs

06 Jan, 16:36

6,297

@ApostolicPayBot
Apostolic Songs

04 Jan, 15:58

7,091

ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን!!

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በወንድም ሎኮ ቂሊጦ በኦሮምኛ ቋንቋ የተዘጋጀ አልበም ለመታነጽና ለበረከት እንዲሆንላችሁ የተዘጋጀ ሲሆን በቅርቡ በእጃችሁ ባለው የሞባይል መተግበሪያ የሚቀርብ መሆኑን ስናበስራችሁ በደስታ ነው።

በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ  በቴሌግራም ቦት t.me/ApostolicPayBot ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።

የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል
ታህሳስ 2017 ዓ.ም