AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ (@aljueddaawa) Kanalının Son Gönderileri

AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ Telegram Gönderileri

AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

«በብዕርህ መጣራት ባትችል በሰዎች ብዕር ተጣራ»

ሀሳብ አሰተያየት ካለዎት ⇙
@AlJUDDAEWA_bot
1,921 Abone
1,223 Fotoğraf
126 Video
Son Güncelleme 09.03.2025 02:28

AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ tarafından Telegram'da paylaşılan en son içerikler

AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

20 Feb, 18:01

71

የአንዳንዱ ቀን ጉዞ አሰልቺ ነው ። ከ4 ሰዓት በላይ የማይወሰደው ጉዞ ከተንታ አጅባር /ፊጦ/ ፈጀር ሰግደን የወጣን አሁን ገና ደሴ ገባን …

ጉጉፍቱ ሲደርስን ፍሬን ሽራ ጨርስኩ ብሎ አቁሞን ነበር ብቻ አልሃምዱ ሊላህ

ረመዷኑ ከደጃፋችን ቆሟል ወገኖቻችንም በተሰፋ እየጠበቁን ነው እኛም አላህ ባሮቹን በባሮቹ ይረዳል አብሽሩ እያልናቸው ነው።

"የአንድ ቤተሰብ የረመዷን አስቤዛ ፓኬጅ 3500 ብር"

#ረመዷንን_ከሚሰኪኖች_ጋር_6 #ለ600_አባወራዎች #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

20 Feb, 09:03

75

አንድ ወንድሜ 1,000 ብር ገቢ አድርጓል። አላህ ይጨምርለት አላህ ይደሰትበት ጀዛከላሁ ኸይር

እርሰዎም በሚችሉት ይሳተፉ

"የአንድ ቤተሰብ የረመዷን አስቤዛ ፓኬጅ 3500 ብር"

#ረመዷንን_ከሚሰኪኖች_ጋር_6 #ለ600_አባወራዎች #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

20 Feb, 08:17

83

አንዲት እህቴ የአንድ ቤተሰብ 3,500 ብር ገቢ አድርጓለች። አላህ ይጨምርልሽ አላህ ይደሰትብሽ ጀዛኪላሁ ኸይር

እርሰዎም በሚችሉት ይሳተፉ

"የአንድ ቤተሰብ የረመዷን አስቤዛ ፓኬጅ 3500 ብር"

#ረመዷንን_ከሚሰኪኖች_ጋር_6 #ለ600_አባወራዎች #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

20 Feb, 06:20

84

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

13 Feb, 20:01

180

እንደነዚህ አይነት አባቶችን አይቶ ባላየ ማለፉ
ልባችን እንዴት ጨከነ አሁን ለንደነዚህ አይነት አባቶች የረመዷን አስቤዛ ድጋፍ ማድረግ ክብሩ ለሚነይተው ነበር ?
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

13 Feb, 19:03

171

በርካታ መሳኪኖች አምና ለረመዷን ያስፈጠርናቸው  ቢሮ ድረስ እየመጡ ዘንድሮ አታስፈጥሩንም እንዴ እያሉ እየጠየቁን ነው የኑሮ ውድነቱ ከአቅማቸው በላይ ሁኖ እኛም ዱዓ አርጉ የአላህ ባሪያወች ለአላህ ባሪያወች መሆን አያቅታቸውም እያልን መለስናቸው!

ከአላህ በታች እናንተ ተስፍ ያደረጉ በርካታ ቤተሰቦች አሉ ያጀመዓ የቀረንን እንጨርስ .....

የአንድ ቤተሰብ የረመዳን ወጪ 3500 ነው

ሁላችሁም በምችሉት ነይቱ

በባንክ ገቢ ለማድረግ

♢ ንግድ ባንክ  1000388115444
♢  አዋሸ ባንክ       01425412116600
♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ  1000085221616
♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001
♢ ሒጅራ ባንክ  1001097420001
♢ ዘምዘም ባንክ    0019001920101

የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር

#ረመዷንን_ከሚሰኪኖች_ጋር_6 #ለ600_አባወራዎች
#ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

13 Feb, 18:21

120

ሰሞኑን የጀመርነው  ረመዷንን ከሚስኪኖች ጋር እናሳልፍ በሚል መሪ ሀሳብ የጀመርነው የመልካምነት ጥሪ እንደኛ ጥረት ሳይሆን በአላህ እዝነት በጥቂት ቀናት የ110 ቤተሰብ ተሸፍኖል   አልሀምዱሊላህ ። በርካቶች ምንም ያህል ህይወት ቢከብዳቸውም ዛሬ ላይ ካላቸው ትንሽየ ነገር ለእውነተኛ ቤታቸው ስንቅ ለመያዝ እየተሳተፉ ይገኛሉ ።

ደምቆ ረመዳኑን ገብቶ በየቤቱ
መች ጨረቃ ታየች ለሱ እና ለእናቱ
ትርፉ ትዝታ ነው ጭንቅ ነው መዐቱ
ትርጉም ከሌለበት ቢፈራረቅ ወቅቱ።"

ለመልካምነት ረፍዶ አያልቅም
ትናንት መልካም ባትሆን ዛሬ መልካም መሆን ትችላለህ ! ዛሬ ቀንህ ነው ተጠቀምበት

የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«አንድን ፆመኛ ያስፈጠረ  የፆመኛው ሙሉ አጅር አለው ነገር ግን ከፆመኛው አጅር ሳይቀነስበት» (ቲርሚዚይ)

ምሳሌ አንድ ሰው 5 አባላት ያሉት ቤተሰብን ሲያስፈጥር የ5 ፆመኛ ሰው የፆም አጅር ይፃፍለታል!!

የአንድ ቤተሰብ ማሰፈጠሪያ ፖኬጅ 3,500 ብር

እስከ አሁን ባለው እንቅስቃሴ የ110 ቤተሰብ ተሸፍኖል የሚቀረን የ490 ቤተሰብ ነው ።

ሁላችሁም በዚህ በትልቅ ኸይር ስራ በመሳተፍ ፆመኛን ያስፈጥሩ ።

♢ ንግድ ባንክ  1000388115444
♢  አዋሸ ባንክ       01425412116600
♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ  1000085221616
♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001
♢ ሒጅራ ባንክ  1001097420001
♢ ዘምዘም ባንክ    0019001920101

የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር

#ረመዷንን_ከሚሰኪኖች_ጋር_6 #ለ600_አባወራዎች
#ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

13 Feb, 18:13

107

«አላሁመ ሶሊ ወሰለም አላ ሀቢቢና ሙሀመድ ﷺ»
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

12 Feb, 16:56

133

የረመዳን ሰደቃ–ባንድ ወንጭፍ ሶስት ወፍ!

በረመዳን የሚደረግ ሰደቃ ከሌሎች ሰደቃዎች ሁሉ በላጭ ነው ። አንድ ሰው በረመዳን ሰደቃ ሲሰጥ ሶስቱን ትሩፋት ባንድ ጊዜ ይጠቀልላል!

1) የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«ከሰደቃዎች ሁሉ በላጩ የረመዳን ሰደቃ ነው» (ቲርሚዚይ) ስለሆነም በረመዳን ሰደቃ ላይ መሳተፍ በላጭ ዒባዳ ላይ የመሳተፍን አጅር ያስገኛል!

2)በረመዳን ሰደቃ ላይ መሳተፍ ፆመኛን ማስፈጠር ነው!

የረመዳንን ሰደቃ ልዩ የሚያደርገው ፆመኛን ማስፈጠርም ጭምር ስለሆነ ነው! አንድ ሰው ለረመዳን ሰደቃ ሲሰጥ ፆመኛንም እያስፈጠረ በመሆኑ ባስፈጠራቸው ፆመኞች ልክ የፆመኛ አጅር ይፃፍለታል!

የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«አንድን ፆመኛ ያስፈጠረ የፆመኛው ሙሉ አጅር አለው ነገር ግን ከፆመኛው አጅር ሳይቀነስበት» (ቲርሚዚይ)
ምሳሌ አንድ ሰው 5አባላት ያሉት ቤተሰብን ሲያስፈጥር የ5 ፆመኛ ሰው የፆም አጅር ይፃፍለታል!! ከረመዳን ውጭ ያለው ሰደቃ ግን የሰደቃን አጅር እንጂ የፆመኛ ማስፈጠርን አጅር አያስገኝም።

3) የረሱልﷺ ሱናን ህያው አድርጓል፦

ረሱልﷺ በጣም ለጋሽና ቸር ነብይ ነበሩ። እጃቸው ላይ ያረፈን ነገር አነሰ/በዛ ሳይሉ ለሚስኪኖች የሚበትኑ!
በረመዳን ደግሞ ሰደቃ ላይ ልዩ ነበሩ። ኢብኑ ዐባስ (ረዐ) ያዩትን ሲመሰክሩ እንዲህ አሉ፦

«የአላህ መልእክተኛﷺ ከሰዎች ሁሉ ቸር ነበሩ! በጣም ቸር የሚሆኑት ደግሞ በረመዳን ነበር፤ ጂብሪል በያንዳንዱ ለሊት እየመጣ ቁርኣን ሲያናብባቸው ፤ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ጂብሪል በሚመጣላቸው ጊዜያት ከፈጣን ንፋስ በላይ (አዳራሽ )ለጋሽ ነበሩ!» (ቡኻሪይ)

ስለሆነም በረመዳን ሰደቃ ላይ መሳተፍ ይህን የለጋሽነት ሱናቸውን ህያው ማድረግ ነው! ለአንድ ሙስሊም ዱንያ ላይ የርሳቸውን ሡና ሃይ ከማድረግ የዘለለ ምን ግብ አለው ?

ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁላህ) ስለረሱልﷺ ለጋሽነት ረዘም ያለች ፅሁፍ ከከተቡ በኋላ እንዲህ ሲሉ አሳረጓት፦

« ከላይ የገለፅኩትን ባህሪያቸወን ከተረዳህ በዚህች ኡማ ላይ እርሳቸውን በለጋሽነት፣ በቸርነትና በሰጭነት ላይ መከተልና አርአያ ማድረግ ተገቢ ነው ።ይህንንም በረመዳን ወር ማብዛት ያስፈልጋል ምክንያቱም ሰዎች ሰደቃን በጣም የሚፈልጉበትና ወቅቱም የተከበረ ስለሆነ የመልካም ሰሪ ምንዳ ድርብርብ ክፍያ ስላለው ነው» (ዛዱል መዓድ)

አንተ የቸሩ ነብይﷺ ኡማ ሆይ! እነሆ ሙፍቲ ዳውድ ለረመዳን 600 ቤተሰብ ለማስፈጠር ፕሮጀክት ነድፈን እየተንቀሳቀስን ነው። እስካሁን የ90 ቤተሰብ አስቤዛ ተሸፍኗል! በቀሪው ላይ ተሳትፈህ የፆመኞችን አጅር መሰብሰብ አትፈልግም!? የአንድ ቤተሰብ የረመዳን አስቤዛ 3,500 ብር ነው! እኛም አነሰ/በዛ ሳንል እንቀበላለን! በዚህ ሰደቃ ላይ በመሳተፍ ድርብርብ አጅሮችን መሸመት አትሻም? ታድያ ምን ያዘህ? አንተ ጋር ትንሽ የምትላት ለሚስኪኖች ብዙ ነችና አታሳንሳት! በአካውንት ገቢ በማድረግ ሰደቃ አድርጋት!

♢ ንግድ ባንክ  1000388115444
♢  አዋሸ ባንክ       01425412116600
♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ  1000085221616
♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001
♢ ሒጅራ ባንክ  1001097420001
♢ ዘምዘም ባንክ    0019001920101

የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር

#ረመዷንን_ከሚሰኪኖች_ጋር_6 #ለ600_አባወራዎች
#ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

09 Feb, 11:50

188

“ጎረቤቱ ተርቦ እሱ ጠግቦ ያደረ ከኛ አይደለም።” ረሱል ﷺ

ሀቢቢ ወ-ቃኢዲ ወ-ኡስወቲ አሽረፈል ኸልቅ ረሱሉሏህ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦

«ሰደቃ እኮ የቀብርን ሀሩር (ጭንቀት ወይም ቃጠሎ) ታጠፋለች። ሙዕሚን በዕለተ ትንሳኤ የሚጠለለው ከሰደቃው ጥላ ስር ነው።) አልባኒ ሰሂህ ብለውታል።

"የአንድ ቤተሰብ የረመዷን አስቤዛ ፓኬጅ 3500 ብር"

በባንክ ገቢ ለማድረግ

♢ ንግድ ባንክ 1000388115444
♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600
♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616
♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001
♢ ሒጅራ ባንክ 1001097420001
♢ ዘምዘም ባንክ 0019001920101

የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር

#ረመዷንን_ከሚሰኪኖች_ጋር_6 #ለ600_አባወራዎች
#ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም