أحدث المنشورات من African Leadership Excellence Academy (@afleexac) على Telegram

منشورات African Leadership Excellence Academy على Telegram

African Leadership Excellence Academy
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
1,875 مشترك
2,199 صورة
82 فيديو
آخر تحديث 01.03.2025 06:10

أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة African Leadership Excellence Academy على Telegram


🌟 IMPORTANT NOTICE: AFLEX and Leadership 🌟

Are you ready to elevate your leadership skills and drive transformative change? AFLEX is here to empower you! 💪

Our cutting-edge programs are designed to:
Unlock your potential
Enhance decision-making
Inspire teams to achieve extraordinary results

Join AFLEX today and take the first step toward becoming the visionary leader you were meant to be.

Don’t miss this opportunity to lead with confidence, adaptability, and impact.

🚀 Your leadership journey starts NOW with AFLEX!

#Leadership #AFLEX #Empowerment #TransformativeChange #VisionaryLeader #LeadWithImpact

🌟 July 2024: A Fruitful Month for AFLEX!

The Gates Foundation has highlighted AFLEX’s impactful work, showcasing the results of their strategic partnership.
With a $600,000 grant, AFLEX is empowering African institutions by strengthening leadership and governance capacity, focusing on global health, development, and public awareness.

🌍 This collaboration reflects AFLEX’s commitment to driving transformative change across the continent.

🔗 Source: Gates Foundation. Share your thoughts below! 👇

https://www.gatesfoundation.org/.../com.../2022/07/inv044241

#AFLEX #Leadership #GatesFoundation #Africa #GlobalHealth #Empowerment

🌟 April 2024: A Wonderful Month for AFLEX!

AFLEX and China’s Academy for International Business Officials (AIBO) signed a historic MoU to expand cooperation in leadership development and training.

This partnership, signed by AFLEX President Zadig Abraha and AIBO President Sun Zhonghe, aims to foster knowledge exchange, experience sharing, and strategic collaboration between Ethiopia, China, and Africa.

🌍🤝 The agreement strengthens Ethiopia-China relations and positions AFLEX as a key training hub for African leaders in China-related fields.

🔗 Full story on Xinhua. Share your thoughts below! 👇

https://english.news.cn/.../3b0714828709474a9f709a.../c.html

#AFLEX #Leadership #Ethiopia #China #Partnership #AfricanExcellence

🌟 January 2025: A Golden Month for AFLEX!

AFLEX celebrated a historic milestone with a strong partnership discussion with the Chinese Government, led by Ambassador Hu Changchun.

The collaboration focuses on infrastructure development, human resource training, and knowledge exchange to transform African leadership.

Ambassador Hu praised AFLEX’s initiatives as essential for building effective leadership in Africa, while AFLEX President Zadig Abraha emphasized the academy’s mission to elevate Africa’s global standing through strategic partnerships.

🌍🤝 Let’s celebrate this transformative step for Africa’s future! Share your thoughts below. 👇

🔗 Full story on Ethiopian News Agency.

https://search.app/j5RUmUT9YnUfu71N7

#AFLEX #Leadership #Ethiopia #China #Partnership #AfricanExcellence #GoldenMonth

የአፍሌክስ ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ ዛዲግ አብርሃ ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ::

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (አፍሌክስ) :- የአፍሌክስ ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ ዛዲግ አብርሃ ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ምክትል ፕሬዚዳንቶች አቶ ተመስገን ጥሩነህና አቶ አደም ፋራህ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ሰበር ዜና
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚደንት ሆነው ተመረጡ።
ሦስተኛ ቀኑን የያዘው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) እጅግ ከፍተኛ በሆነ ድምጽ መርጧቸዋል።
ተመራጩ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ መሠረት በጉባኤተኛው ፊት ቃለ መሀላ ፈጽመዋል።
በተያያዘ ዜና ጉባኤው አቶ ተመስገን ጥሩነህን እና አቶ አደም ፋራህን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚደንቶች አድርጎ እጅግ ከፍተኛ በሆነ ድምጽ መርጧል።
ሁለቱ ምክትል ፕሬዚደንቶች በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ መሠረት በጉባኤተኛው ፊት ቃለ መሀላ ፈጽመዋል።

የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ተጠሪ ለሆኑ አምስት ተቋማት  በአካዳሚው   ሪፎርም ላይ ገለፃ አደረገ

ሱሉሉታ:ጥር 25 /2017 ዓ.ም /አፍሌክስ/ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ተጠሪ ለሆኑ አምስት ተቋማት  በአካዳሚው   ሪፎርም ላይ ሱሉልታ በሚገኘው የአመራር ልማትና ማሠልጠኛ ማዕከል ገለፃ አደረገ።

እሸቴ  አበበ (ዶ/ር ) በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የአመራር ልማት ዘርፍ ተወካይ አካዳሚው የኢትዮጵያንና የአፍሪካ መሪዎችን አቅምን የሚያጎለብቱ የሪፎርም ስራዎች ማጠናቁን አስታውቀው ኢትዮጵያ  እና አፍሪካ ከተቀረው ዓለም ማግኘት የሚገባቸውን  ጥቅም ማግኘት እንዲችሉ የሚያደርግ  ፕሮግራም መቀረጹን ገልጸዋል።

ከደቡብ ሱዳን እና ሌሎች የአፍሪካ ሀገራትን ዲፕሎማቶችን እና አመራሮችን ማሰልጠኑንም አስታውቀዋል።

አፍሌክስ አፍሪካዊ ስያሜ ቢኖረውም የሚጠበቅበትን ያህል እየሰራ እንዳልሆነ የጠቀሱት ዶር እሸቴ አካዳሚው በሪፎርም፤ ማስፋት እና ሽግግር ስራዎቹ ውስጥ ተቋሙ አፍሪካዊ መልክና ይዘት እንዲኖረው እየሰራ ነው ብለዋል።

አፍሌክስን የአፍሪካ የኮንፈረንስ ማዕከል ለማድረግ ሱሉሉታን እንደ ዳቮስ የሚል ፕሮጀክት መቀረጹንም ጠቁመዋል ።

እሸቴ አበበ(ዶ/ር ) የአፍሌክስ የሶሻል ሚዲያ ሊንኮችን ስካን በማድረግ ሰልጣኞች ቤተሰብ እንዲሆኑም ጋብዘዋል ።

ብልጽግና ፓርቲ በሀገር በቀል እሳቤ ሀገርን ወደ አዲስ የለውጥ ባህል ያሸጋገረ ነው ።

ያየነውን ለማሳየት እንተጋለን።

በአጋሮ እና በሻሻ የልማት ስራዎች ጉብኝት
Visit of development works in Agaro and Shasha.