Abronal Technologies @abronaltech Channel on Telegram

Abronal Technologies

@abronaltech


Abronal Technologies - One-Stop-Shop for all of your technological needs

Abronal Technologies (English)

Are you looking for a reliable source for all of your technological needs? Look no further than Abronal Technologies! As the name suggests, Abronal Technologies is your one-stop-shop for everything tech-related. From software solutions to hardware gadgets, we've got you covered

Who is Abronal Technologies? We are a team of tech enthusiasts, experts in various fields of technology, dedicated to providing our clients with top-notch products and services. Our goal is to make your life easier by offering innovative solutions that cater to your specific needs. With years of experience in the industry, we have built a reputation for delivering excellence and customer satisfaction.

What do we offer? At Abronal Technologies, you can find a wide range of products and services to meet your technological requirements. Whether you need software development, web design, networking solutions, or IT consulting, we have the expertise to handle it all. Our team is committed to staying up-to-date with the latest trends and technologies to ensure that you receive the most advanced solutions available.

Why choose Abronal Technologies? With so many options out there, why should you choose Abronal Technologies? The answer is simple - we offer quality, reliability, and exceptional customer service. When you work with us, you can trust that you are getting the best in the business. We prioritize your satisfaction above all else and strive to exceed your expectations with every project.

In conclusion, Abronal Technologies is the ultimate destination for all of your technological needs. Whether you are a small business looking to streamline your operations or an individual in need of IT support, we have the tools and expertise to help you succeed. Don't let technology hold you back - contact Abronal Technologies today and experience the difference for yourself!

Abronal Technologies

06 Jan, 19:54


ለመላው የክርሥትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን

በአሉ የሰላም፣የፍቅር እና የመተሳሰብ እንዲሆንልን እንመኛለን!! መልካም በአል

📞 +251911395871
✉️ [email protected]
website: www.abronal.com

Abronal Technologies

01 Jan, 06:14


በሲዳማ ክልል በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በቦና ዙሪያ ወረዳ በገላና ወንዝ ድልድይ ላይ በደረሰው በመኪና አደጋ ቁጥራቸው በርከት ያሉ ዜጎች ህይወታቸው በማለፉ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን

ለቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ለመላው ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን!

Abronal Technologies

30 Dec, 14:27


Job Title: Sales & Marketing Specialist

Job Type: On-site - Permanent (Full-time)

Job Sector: #Sales_and_Promotion

Work Location: Hawassa, Ethiopia

Education Qualification: Bachelor's Degree in marketing or a related field

Experience Level: Intermediate

Salary/Compensation: Monthly

Quantity : 2

Deadline: January 10th, 2025

Benefits:
- Monthly salary (negotiable)
- Commission for each successfully closed sales

How to Apply
To submit your application, you have the option to either deliver your CV and any relevant documents in person at the Abronal office located at Hawassa, Admass Mall, 7th floor, or you can also send your CV via email to [email protected].

Abronal Technologies

23 Nov, 08:25


የቢዝነሱን አለም በማዘመን ስኬታማነትን ከሚያላብሱ ሲስተሞቻችን መካከል አንዱ የሆነውን አብሮናል sales and inventory management ሲስተምን  በዘላለም ባዩሜዲካል ትሬዲንግ እና እጅነሪንግ ላይ ትግበራ ያከናዎን ሲሆን፤አላማውም ተቋሙን በማዘመን ውጤታማ ማድረግ ነው።

በተጨማሪም ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ያሉት ሲስተማችን በተለያዩ ተቋማት ላይ ውጤታማ በሆነ መልኩ እየተጠቀሙበት ይገኛለል።  እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ ይጎብኙን እና ስኬታማ የሆኑ ሲስተሞቻችን በመጠቀም አብረውን በመስራት የስራ ጫናዎን ያቅልሉ።

በመተማመን ስለመረጡን እናመሰግናለን!
የስኬት ጉዞዎን ከኛ ጋር በአብሮነት ይጀምሩ!

ለበለጠ መረጃ:-
📞 +251911395871
✉️ [email protected]
website: www.abronal.com

#Abronal #ZelalemBiomedical #InventoryManagement #SalesManagement

Abronal Technologies

12 Nov, 08:53


ሆስፒታሎችን እንዲሁም ክሊኒኮችን በማስተዳደር ውጤታማ የሆነውን የአብሮናል Healthcare ERP ሲስተምን አሰላ በሚገኜው ሶለን የውስጥ ደዌ እና ቀዶጥገና ስፔሻሊቲ ማዕከል ላይ ትግበራ ማድረጋችንን ስንገልፅ በደስታ ነው።

ትግበራውም በተወሰኑ ቀናት ውስጥ የተጠናቀቀ ሲሆን አሁን ላይ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።የትግበራውም አላማ የጤና አጠባበቅ አገልግሎት አሰጣጥ ሂደቱን በማዘመን ውጤታማ እና ቀላል ማድረግ ነው።

ለተሻለ የጤና አጠባበቅ አገልግሎት አሰጣጥ አብሮናል ቴክኖሎጂን ስለመረጡ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን!!

እኛን ለማግኘት ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን፦
📞 +251911395871
✉️ [email protected]
website: www.abronal.com

#AbronalHealthCareErp
#HealthcareInnovation
#DigitalHealthcare

Abronal Technologies

02 Nov, 10:08


የአብሮናል ቴክኖሎጂስ የሶፍትዌር ውጤት የሆነውን የERP ሲስተምን በ ሴንተር ኦፍ ኮንሰርን(center of concern NGO)  ላይ ትግበራ መጀመራችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

የERP ሲስተማችንም በውስጡ የሰው ሀይል አስተዳደር፣የግዢ ስርአት አስተዳደር እና የቋሚ ንብረት አስተዳደርን የሚያካተት ሲሆን የድርጅቱን የስራ ሂደት በተሳካ መልኩ ያስተዳድራል።

እንደሚታወቀው ሴንተር ኦፍ ኮንሰርን በኢትዩጵያ ለሚከሰቱ የድህነት ፣ረሀብ ፣የጤና እክል እንዲሁም ሌሎች ከትምህርት ጋር ተያይዘው ለሚከሰቱ ችግሮች ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት በ 2005ዓ.ም የተቋቋመ እና በፌደራል በጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ የተመዘገበ ድርጅት(NGO) ሲሆን ድርጅቱን በቴክኖሎጂ በማዘመን ስራውን ለማቀላጠፍ የአጋርነት ድርሻችንን ከዛሬ ጅምሮ ተቀብለናል።

ለስራዎ ውጤትን የሚያላብስዎን አብሮናል ቴክኖሎጂስን የቴክኖሎጂ ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሠግናለን!!

ኑ አብረን በመስራት የስኬትዎን ጉዞ ያፋጥኑ!!

አድራሻችን:-
አ.አ ቦሌ ብራስ ዳሴት ህንፃ
ሀዋሳ ቱሩፋት አድማስ ሞል
ያገኙናል።
ለበለጠ መረጃ፡-
📞 +251911395871
✉️ [email protected]
website: www.abronal.com

#AbronalTechnologies #ERP #CenterOfConcern #Hawassa #BusinessEfficiency #FixedAssetManagement #HRManagement #Procurement

Abronal Technologies

16 Oct, 12:55


ዛሬ ሻሸመኔ ቅርንጫፍ በሚገኘው ቢጂአይ ኢትዩጲያ የአብሮናል inventory and sales management ሲስተምን ለማስጅመር ስምምነት ላይ መድረሳችንን ስንገልፅ በደስታ ነው።

ይህም ስምምነት የድርጅቱን አሰራር ከዘመኑ ጋር በማዘመን እና ቀላል በሆነ መልኩ በማስተዳደር ተቋሙን ስኬታማ ማድረግን አላማ ያደረገ ነው።

በተጨማሪም የአብሮናል inventory and sales management ሲስተማችን የድርጅቱን ንብረት፣የሽያጭ እንቅስቃሴዎችን ፣ እንዲሁም ወጪ እና ገቢን ይመቆጣጠራል።‌‌

የቴክኖሎጂ ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!!
ህልምዎን እውን ለማድረግ በአብሮነት እንተጋለን!!

እኛን ለማግኘት ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን፦
📞 +251911395871
✉️ [email protected]
website: www.abronal.com

#Partnership #Innovation
#Abronal #BGIEthiopia #InventoryManagement

Abronal Technologies

02 Oct, 07:56


Job Title: Sales & Marketing Specialist

Job Type: On-site - Permanent (Full-time)

Job Sector: #Sales_and_Promotion

Work Location: Addis Ababa, Ethiopia

Education Qualification: Bachelor's Degree

Experience Level: Intermediate

Salary/Compensation: Monthly

Deadline: October 5th, 2024

Benefits:
- Monthly salary (negotiable)
- Commission for each successfully closed sales

How to Apply
To submit your application, you have the option to either deliver your CV and any relevant documents in person at the Abronal office located at Addis ababa, Bole Brass, Dasset Building, 3rd Floor, Room 33 or you can also send your CV via email to [email protected]

Abronal Technologies

28 Sep, 13:05


Productive day spent with one of our valued clients, Infolink University College! We were happy to see how our College Management System has been fully integrated into their operations, improving efficiency across academic, administrative, and financial processes.

It’s always rewarding to witness firsthand how our solution simplifies tasks and empowers institutions to focus on what matters most: providing quality education. We’re proud to play a part in their continued success and look forward to supporting more institutions on their digital transformation journey.

Contact us for inquiries
📞 +251911395871
✉️ [email protected]
🌐 www.abronal.com

#AbronalTechnologies #HigherEducation #OperationalEfficiency
#AbronalCollegeManagementSystem #addisababa #Hawassa

Abronal Technologies

26 Sep, 07:47


ለመላው የክርሥትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን መልካም በዓል።


📞 +251911395871
✉️ [email protected]
website: www.abronal.com

Abronal Technologies

21 Sep, 11:32


እንደ አብሮናል ቴክኖሎጅስ በልዩነት ከምንሰጣቸው ድጋፎች መካከል ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ለኢንተርንሽፕ የሚመጡ ተማሪዎችን በመቀበል ይዘው የሚመጡትን እውቀት ወደተግባር እንዲቀይሩ ማገዝ ነው።

ይህንንም ተከትሎ ላለፉት ወራት ከእኛ ጋር በኢንተርንሽፕ ቆይታቸው የተሰጣቸውን ፕሮጀክት በሚገባ ሰርተው ላስረከቡ ተማሪዎች የማበረታቻ ሰርትፍኬት አበርክተናል።

በተጨማሪም ተማሪዎቹ በአብሮናል ቴክኖሎጅስ በነበራቸው ቆይታ የተለያዩ ልምዶችን ፣እውቀቶችን እና ድጋፎችን እንዳገኙና የነበራቸውን ቲዎረቲካል እውቀቶችን ተግባር ላይ እንዲያውሉ እንደረዳቸው ገልፀዋል።

እኛን ለማግኘት ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን፦
📞 +251911395871
✉️ [email protected]
website: www.abronal.com

Abronal Technologies

15 Sep, 08:27


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ 499ኛው የነብዩ መሀመድ ልደት (መውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የአንድነት እንዲሆን አብሮናል ቴክኖሎጂስ ይመኛል።

እኛን ለማግኘት ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን፦
📞 +251911395871
✉️ [email protected]
website: www.abronal.com

Abronal Technologies

10 Sep, 15:12


እንኳን ለ 2017ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሠላም፣የፍቅር፣የአንድነትና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

መልካም አዲስ አመት!!


እኛን ለማግኘት ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን፦
📞 +251911395871
✉️ [email protected]
website: www.abronal.com

Abronal Technologies

10 Sep, 12:03


የ Abronal inventory and sales management system በመጠቀማቸው ስራዎቻቸውን በማቀላጠፍ ምቹ የስራ ሁኔታን ከተፈጠረላቸው  መካከል ደራ የዘይት ማከፋፈያ  አንደኞቹ ናቸው።

ይህም ዘመኑ ከደረሰበት የዲጂታል አለም ጋር እኩል በመራመድ የተሻለ ወደፊትን እንዲፈጥሩ ያግዛቸዋል።

ዛሬም እንዲሁ ባማረ መልኩ በጋራ ከስራ ባልደረቦቻቸው ጋር በመሆን የአዲሱን አመት በዓል አክብረዋል።

የድርጅታችን አጋር ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

🌼መልካም አዲስ አመት🌼

እኛን ለማግኘት ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን፦
📞 +251911395871
✉️ [email protected]
website: www.abronal.com

#DeraLubricantDistributor #AbronalERP #CustomerSuccess #LubricantSolutions #NewYear2017

Abronal Technologies

09 Sep, 15:31


ዛሬ በአብሮናል ቴክኖሎጂስ የስራ አስፈፃሚዎች በጋራ በመሆን ካለፈው አጠቃላይ ስብሰባ በማስቀጠል ያለፉትን የስራ አፈፃፀሞችን እና ስኬቶችን በመገምገም ጥሩ ቆይታ  አሳልፈናል።በተጨማሪም ስኬቶቻችንን ለማስቀጠል እና የተሻለ አገልግሎትን ለደንበኞቻችን ለማቅረብ እቅዶቻችን ላይ ተወያይተናል::

አብረን በመሆን የተሻለ ነገን እንገነባለን!!
እኛን ለማግኘት ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን፦
📞 +251911395871
✉️ [email protected]
website: www.abronal.com

Abronal Technologies

05 Sep, 12:48


የአብሮናል ቴክኖሎጂስ የኮሌጅ አስተዳደር ሲስተም በአክሞንሊንክ ኮሌጅ ትግበራ ለመጀመር ስምምነት ላይ መድረሳችንን ስንገልፅ በታላቅ አክብሮትና ደስታ ነው።
የዚህም አጋርነት አላማ የኮሌጁን አፈፃፀም የተሻለና ስኬታማ እንዲሆን ማድረግ ሲሆን በተጨማሪም የኮሌጅ አስተዳደር ሲስተማችን የትምህርት ቤቱን የመማርና የማስተማር ሂደቱን በማቅለል እና በማዘመን የፋይናንስ አስተዳደር ፤የአካዳሚክስ ስርአቱን እንዲሁም ዲጂታል ላይብረሪን ጨምሮ ቀለል ባለና ምቹ በሆነ ሁኔታ ያስተዳድራል. 

የአጋርነታችንን ውጤታማነት ለማረጋገጥ ሁሌም እንተጋለን።
የከፍታዎ አጋር እንድንሆን ስለመረጡን እናመሠግናለን።

አብረን ሁነን ነገዎን እንገነባለን!!
እኛን ለማግኘት ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን፦
📞 +251911395871
✉️ [email protected]
website: www.abronal.com