Последние посты ኢስላማዊ ግጥም (@abdul_fettah) в Telegram

Посты канала ኢስላማዊ ግጥም

ኢስላማዊ ግጥም
gram.me/abdul_fettah
በአቡ ያሲር የተገጠሙ - የተለያዩ ኢስላማዊ ግጥሞች ወደ እናንተ የሚደርስበት ቻናል ነው"Join"አድርጋችሁ ተቀላቀሉኝ ማስተካከልን እንጂ ሌላን አልሻም !!
@abdulfettahjemal
3,811 подписчиков
157 фото
15 видео
Последнее обновление 11.03.2025 07:46

Похожие каналы

ግጥም እና አባባል
4,317 подписчиков
የሰለፍዮች App develop
3,277 подписчиков
ابن تيمية ،ابن القيم
1,402 подписчиков

Последний контент, опубликованный в ኢስላማዊ ግጥም на Telegram

ኢስላማዊ ግጥም

15 Feb, 06:35

1,677

አዲስ ሙሃዶራ

ርእስ:- ከቢድዓ ባለቤቶች ጋር ከመቀማመጥ ማስጠንቀቅ ከአህሉ ሱና መሰረቶች መካከል አንዱ ነው!!

🎙በሸይኽ መህቡብ አስ’ሳንኩሪይ (ሐፊዘሁላህ)

በሌራ ሀገር አቀፍ ፕሮግራም የተደረገ

#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
ኢስላማዊ ግጥም

15 Feb, 06:20

1,459

🛜 ስራን ማጥራት🛜

🎤 በሼክ ሙባረክ (ሐፊዘሁሏህ ) ተጀምሩዋል

በስልጤ ዞን በሌራ ከተማ 
🕌 ኢማሙ አህመድ መስጅድ

    ተጀምሯል
ገባ
ገባ
ገባ
ገባ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️https://t.me/+Q-9oFEYlIkc0M2Q0
ኢስላማዊ ግጥም

13 Feb, 10:25

1,671

⚠️ የአሁኑ ሳዳት በድሮው ኢብኑ ሙነወር ረድ ያደርጋል

⚠️ የድሮው ኢብኑ ሙነወር በአሁኑ ሳዳት ረድ ያደርጋል

🔗 ሙሪዶቹ የቱን አቋም ነው የሚከተሉት ?
የሳዳትን ወይስ የኢብን ሙነወርን?

👉 አሁንም አልተቀየሩም የሚል ሙሪድ ይኖር ይሆናል

ጉድ እኮ ነው አሉ ሸይኹ ሃፊዘሁሏህ

https://t.me/YusufAsselafy
https://t.me/abdul_fettah
ኢስላማዊ ግጥም

13 Feb, 08:50

1,640

ልዩ ሀገር አቀፍ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም

👉 በአላህ ፈቃድ የዲን ትምህርት ድግስ ከቀን 07/06/2017 የጁመዓ ኹጥባ እና ሶላት ጀምሮ  ለተከታታይ 3 ቀናቶች ተዘጋጅቷል።

 🏞 ቦታ፦ ሌራ ከተማ በኢማሙ አህመድ መስጂድ እና መድረሳ ተሰናድቶ ይጠብቃችኋል።
ኢስላማዊ ግጥም

12 Feb, 17:04

1,470

#አዲስ_ሙሓደራ

ርዕስ፡ "ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?" የሚለው አንቀጽ ማብራሪያ!

🎙በሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አል-ለተሚይ

🕌ስልጤ ዞን ሌራ ከተማ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ!

🗓 ሸዕባን 13 /1446!
اللهم احفظ شيخنا واجزه خير الجزاء على ما قدّم من علم ونصح، وارفع درجته في الدنيا والآخرة

https://t.me/abdulham
https://t.me/abdulham
ኢስላማዊ ግጥም

12 Feb, 05:23

1,510

حارب أهل البدع والأهواء
የቢድዓ ባለቤቶችን በቻልከው ልክ ተዋጋቸው የሚያመጡትን ሹብሃ በመረጃ አብራራ የወደቁበትን ጥመት ለዑማው ግልፅ አድርግ
(من الإخوان والمميعة وجماعة التبليغ والأحباش وجماعة الحدادية والحجورية  إلخ)
እነ ኢኽዋን አልሙፍሊሲን በመረጃ ተጋፈጣቸው የኢኽዋን ግልገል የሆነችዋን ሙመዪዓንም ተንኮል አብራራ፤ በአላህ ስም ላይ ያለ አውቀታቸው ተዕጢል የሚያደርጉ ዑማው በሽርክ እንዲጨማለቅ የሚያደርጉ አህባሽ እና የተብሊግን ጥመት ለዑማው ግለፅ ፤ የሀዳዲዮችን በዲን ላይ ያለባቸውን ችግር በመረጃ ተናገር
لا تبالي  ولا ترائي ولا تجاملهم ولا تداهنهم
ምን ይሉኛል እያልክ ለነሱ ግምት አትስጣቸው እነሱ ዘንድ መልካም ሆኖ ለመታየትም አትሞክር ከነሱ ጋር አትለሳለስ ለነሱ ብለህ ከአቋምህ ወርደህ አትስማማ
فإن محبتهم لا تبني لك قصرى ولا كرهتهم تهدم بك مصرا أو تبني لك قبرا
አህለል ቢድዓዎች ውዴታ ላንተ ዱንያን አይገነባልህም የእነሱም ጥላቻ የገነባሀውን ከተማ አያፈርስብህም ወይም ቀብር አይገነባልህም(ምንም አኼራዊ ጥቅም አታገኝበትም )ለማለት ነው።
بل محبتهم تبني لك العداوة لأهل السنة وتهدم بك المودة لأهل السنة والجماعة
በል እንደውም የነሱ ውዴታ ለአህል አስ-ሱናዎች የውስጥ ጥላቻን ያወርስሃል እነሱን መዋጋት ለነሱ የተለያዩ ሴራዎችን ወደ ማሴር ይመራሃል እንዲሁም የመልዕክተኛውﷺ ጠላት የሆኑትን አህለል ቢድዓዎችን እንድትወዳጅ ያደርግሃል፤ሚዛንህ ተዛብቶ የሀቅ ባለቤቶችን ትጠላለህ የቢድዓ ሰዎችን ትወዳለህ

ይህ አብዘሃኛው ከሰለፎቻችን አቋም አፈንግጦ የስሜት ባለቤቶችን የተኗኗረ ሰው የተዘፈቀበት እውነታ ነው

✍️አቡ ያሲር _ አብዱልፈታህ

➡️ የቴሌ-ግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ
                 👇👇
https://t.me/abdul_fettah
https://t.me/abdul_fettah
ኢስላማዊ ግጥም

11 Feb, 06:21

1,250

نعوذ بالله من الحور بعد الكور  وهل تغير أصحاب المركز مما ذكرته هنا قبل أن تنتكس؟ بل زاد شرهم  وعداوتهم للسلفيين وهذا ظاهر لكل عاقل منصف فلله الحمد.                        وهذا جزاء الرويبضة  رويبضة الانترنت وجزاء من لم يترب على كتب السلف وعلى علماء السنة وهذا التقلب والتلون دليل على أن المميعة سفهاء الأحلام مع ضحالة العلم والتعجل وإنما ينتصرون لأنفسهم وينتقمون لأجلها .  لا سيما ابن منور حاطل ليل لا يميز الغث من السمين ونقل شبهات شيوخ المميعة علي الحلبي وأبي الحسن المأربي لكن رد الله كيده ومكره بفضله ورحمته (ولا يحيق المكر السيئ إلا بأهله) والعجب من المخدوعين بهؤلاء المميعة بل ممن يدافع عنهم من الحمقى والمغفلين.  اللهم ثبتنا على الإسلام والسنة حتى نلقاك.

https://t.me/HussinAssilty
ኢስላማዊ ግጥም

11 Feb, 06:21

1,125

💧ትናንትና ባስጠነቀቁት ነገር ላይ
ዛሬ የወደቁ ጉዶች
      ክፍል 11

👉 ኢብኑ ሙነወር ድሮ በዚህ መልኩ ሙመዪዓዎችን ያስጠነቅቅ ነበር:-
እስኪ አዳምጡት ከራሱ አንደበት


📮 ኢኽዋን ሲዘፍን ከለጨበጨብኩኝ ብሎ መነሳቱን ምን አመጣው? ምንድነው እዚህ መድረሱ?...
በልክህ አቶንም?


⚠️ ጎን ለጎን ተያይዘህ አብረህ
ምትታየው ለምንድነው?
አብረህ መፈክር ምታሰማው ምንድነው?
አብረህ አንድ ነን የምትለው ምንድነው?
አንድ ነህ? ይህ ከሆነ እዛው እነስጠጋሃለን።


ምንድነው የፈለግከው? እውነት አንድ ነህ?.. ከኢኽዋንጋ አንድ ነን?
በዲን እኮ ነው እየቀለዱ ያሉት

⚠️ ስለ ኢኽዋን ለምን ዝም አላቹ ስንል የት ነበራቹህ? ለምን ትከፋላቹህ
ከአመት አመት ሰለፊያን እያጠለሹ አይደለም ኢኽዋኖች ?

⚠️ ኢኽዋኖች አሁን እንኳ ትንሽ ቆም ብለዋል ስራቸው በሌላ አካል እየተሰራላቸው ነው ።

👉 ስለሆነም ኢኽዋን ትቶናል እኮ አሁን ....

⚠️ልክ እንደ ኢኽዋኖች ዛሬ በሰለፊያ ካባ ሆኖ ክስተቶችን ለመጠቀም አኮብኩቦ ተጠባብቆ እያንደንዷን ነገር ለመጠቀም የተዘጋጀ አካል አለ።

ይህ የኢብኑ ሙነወር አቋም ዛሬ የት አለ?
የለም ለዛም ነው ሰከን ብላችሁ ወደ ጤናችሁ ወደ ድሮው አቋማቹህ ብትመለሱ ይበጃል የምንለው ።
  አቡ ያሲር ኢብን ሙዘይን!
https://t.me/YusufAsselafy

http://t.me/aredualelmumeyia
http://t.me/aredualelmumeyia
ኢስላማዊ ግጥም

09 Feb, 17:55

1,730

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
            
                        ﷽

                  الحَمدُ لله رَبِ العَالَمِين 

°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

قَالَ #عُمَر بن خَطّٰب  رَضِيَ الله تَعَالَی عنه  

ﻧﺤﻦ ﻗﻮﻡ ﺃﻋﺰﻧﺎ ﺍﻟﻠﻪ ﺑﺎﻹﺳﻼﻡ فمهما ﺍﺑﺘﻐﻴﻨﺎ ﺍﻟﻌﺰﺓ ﺑﻐﻴﺮﻩ ﺃﺫﻟﻨﺎ الله
*ዑመር ኢብኑ አልኸጣብ መልካም ስራውን አላህ ይውደድለት እና እንዲህ አለ *

⬇️እኛ አላህ በእስልምና ያከበረን( ያላቀን) ህዝቦች ነን
⬇️ከእስልምና ውጪ መክበርን( መላቅን) ብንፈልግ አላህ ያዋርደናል ፡፡

👌የትኛውም ኢስላም ለኛ የደነገገው ለኛ ክብር እንጂ በፍፁም ውርደት አይደለም

👌ፂም ማሳደግ ክብር ነው መዋረድ መስሎህ ለመላጨት ብትሞክር የተዋረድከው የዛኔ ነው

👌ሱሪ ማሳጠርም እንደዛው .. የትኛውም አላህ እና መልዕክተኛው  ያዘዙበት ነገር ለኛ ክብር ነው ልቅና ነው ከእነሱ ትእዛዝ ብናፈነግጥ ወላሂ ውርደትን ነው የምንከናነበው ° ሰሃቦችም የበላይነት ያገኙት የአላህን እና የመልዕክተኛውን ትዕዛዝ አጥብቀው ስለያዙ ነው ፡፡

👌አንቺም ቢሆን እህቴ መከናነብ ኒቃብ መልበስ ወላሂ ላንቺ ክብር እንጂ ውርደት አይደለም ° ከተለያዩ ችግሮች ይጠብቅሻል !!

🚆 ዘምነናል የሚሉትን አትስሚያቸው ፡፡ የነሱ ሴቶች ምንድነው የሚመስሉት ለአንቺ በሁለቱም አለም የሚያከብርሽ እስልምናሽ ነው !!

🗞ከፊሎች እንደሚሉት ኢስላም የሴቶች ክብር አይጠብቅም ፤ ዘመናዊነት ነው የሚያዋጣው፤ ጅልባብ ያጨናንቀኛል ወዘተ ብትይ በአኼራም በአዱንያም ጭንቀት ያገኝሻል፡፡

🗞በየትኛው ሀገር በየትኛውም ክፍለ ዘመን ሰዎች መጥተው ዘመንን ቢሉ እስልምና ከእነሱ እጥፍ እጥፍ በላይ የዘመነ ነው፡፡

🗞ኢስላማዊ ልብስ ላንቺ እስከመጨረሻው መዳኛሽ ነው ዋስትናሽ ነው ስለዚህ አደራ!!
ከእስልምና ውጪ መክበርን መላቅን ብትፈልጊ አንቺንም የሚጠብቅሽ ውርደት ነው

ይህ ከዑመር ንግግር የምንቀስመው ታላቅ ት/ት ነው

#⃣ውርደት እና ክብር ቢስነት ትዕዛዜን በጣሰ አካል ላይ ሆነች (ሙሀመድ ﷺ)


አቡ ያስር_አብዱልፈታህ
                     ⤵️⤵️
https://t.me/abdul_fettah
https://t.me/abdul_fettah
ኢስላማዊ ግጥም

09 Feb, 08:58

1,740

ጃሂል ቁጭ ብሎ ዓሊም ሰው ቢናገር
ይሄ ሁሉ ኺላፍ መች ይፈጠር ነበር
የኺላፍ መንስኤ ከድሮ እስከ ዛሬ
መሆኑ ግልፅ ነው የጃሂሎች ወሬ

አቡ ያሲር_አብዱልፈታህ

➡️ የቴሌ-ግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ
                 👇👇
https://t.me/abdul_fettah