آخرین پست‌های ኢስላማዊ ግጥም (@abdul_fettah) در تلگرام

پست‌های تلگرام ኢስላማዊ ግጥም

ኢስላማዊ ግጥም
gram.me/abdul_fettah
በአቡ ያሲር የተገጠሙ - የተለያዩ ኢስላማዊ ግጥሞች ወደ እናንተ የሚደርስበት ቻናል ነው"Join"አድርጋችሁ ተቀላቀሉኝ ማስተካከልን እንጂ ሌላን አልሻም !!
@abdulfettahjemal
3,811 مشترک
157 عکس
15 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 11.03.2025 07:46

آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط ኢስላማዊ ግጥም در تلگرام

ኢስላማዊ ግጥም

04 Mar, 07:48

469

#በኢኽላስ_መስራት + #ውዳቂ_ነገር_መተው_እጅግ_አስፈላጊ_ነገር_ነው።
ስንት እና ስንት ፆመኛ አለ ከፆሙ ረሃብ እንጂ ምንም የማያተርፍ ፤ስንት እና ስንት የቆመ አለ ከመቆሙ ማንጋትን እንጂ ምንም የማያተርፍ።
👇👇👇👇
https://t.me/abdul_fettah
ኢስላማዊ ግጥም

02 Mar, 16:51

675

📌 ምክር ለወገኔ

📚"የረመዷን ፆም ምክር"
ከሚለው አማርኛ ግጥም የተወሰደ

✍️ አዘጋጅ፦ አቡ ያሲር አብዱልፈታህ ሐፊዘሁላህ
t.me/ensenoanasmesjid/8828

👇👇👇
https://t.me/abdul_fettah
https://t.me/abdul_fettah
ኢስላማዊ ግጥም

01 Mar, 12:32

767

ፆም የሚያበላሹ (የሚያስፈጥሩ) ነገሮች፦
1ኛ - እያወቁ ሳይረሱ መብላትና መጠጣት 
2ኛ - ግብረ-ሥጋ ግንኙነት መፈፀም
3ኛ - አውቆ ማስታወክ
4ኛ - ሴቶች የወር አበባና የወሊድ ደም በቀን ከመጣባቸው
5ኛ - የዘር ፈሳሽ አውቆ ማስወጣት
6ኛ - አፈጥራለሁ ብሎ በልብ መወሰን (መነየት)
7ኛ - ከኢስላም መውጣት (መክፈር)
8ኛ - ዋግምት ማድረግ ናቸው።

✍️አቡ ያሲር አብዱልፈታህ
👇👇👇
https://t.me/abdul_fettah
https://t.me/abdul_fettah
ኢስላማዊ ግጥም

28 Feb, 21:52

1,743

كيفية تبييت النية للصوم؟


الشيخ محمد بن صالح العثيمين -رحمه الله-
ኢስላማዊ ግጥም

28 Feb, 15:41

833

‏عاجل..

‏الديوان الملكي:

‏المحكمة العليا تُقرر أن يوم غدٍ السبت الموافق 1 مارس 2025م، هو أول أيام شهر ⁧ #رمضان⁩ لهذا العام 1446هـ.
ኢስላማዊ ግጥም

28 Feb, 15:28

1,075

ሰበር ዜናعاجل

📚 የረመዷን ጨረቃ ስለታየች ነገ ቅዳሜ ረመዷን 1 ነው። አልሃምዱሊላህ

🗞ረመዷን ሙባረክ🗞
✍️አቡ ያሲር
https://t.me/abdul_fettah
ኢስላማዊ ግጥም

24 Feb, 14:29

1,207

📢 بشرى سارة!
بفضل الله وكرمه، يسرني أن أزف إليكم خبر زواجي، وأسأل الله أن يجعله زواجًا مباركًا مليئًا بالسعادة. أسعد بتواجدكم ودعواتكم الطيبة!
ኢስላማዊ ግጥም

19 Feb, 10:32

1,739

የአላህ በሮች ሁሌም ክፍት ናቸው
ኢስላማዊ ግጥም

19 Feb, 08:34

1,665

⚫️ ኢብኑ ሙነወር፣ኸድር ከሚሴው፣ ሳዳት ከማል፣ አቡ ሙስሊም፣ ሰዒድ ሙሳ፣አቡ ሙዓዝ እነዚህ አካላት :-  ድሮ ስለሙመይዓዎች ይህን ይሉ ነበር ዛሬ  በዚሁ ባስጠነቀቁት የተመዩዕ አደጋ ውስጥ ገብተዋል።

ከራሳቸው አንደበት አድምጡት⬇️

ከክፍል 1 እስከ ክፍል 15  ድረስ በቀላሉ ለማግኘት👇👇👇
👉 ክፍል አንድ አቡ ሙስሊም👇

https://t.me/YusufAsselafy/4248

ክፍል ሁለት አቡ ሙስሊም👇
https://t.me/YusufAsselafy/4253

ክፍል ሶስት ኸድር ከሚሴ👇
https://t.me/YusufAsselafy/4269

ክፍል አራት ኢብኑ ሙነወር👇
https://t.me/YusufAsselafy/4272?single

ክፍል አምስት ኸድር ከሚሴ👇
https://t.me/YusufAsselafy/4332

ክፍል ስድስት አቡ ሙስሊም👇
https://t.me/YusufAsselafy/4345

ክፍል ሰባት ሰዒድ ሙሳ👇
https://t.me/YusufAsselafy/4355

ክፍል ስምንት አቡ ሙዓዝ ሀሰን👇
https://t.me/YusufAsselafy/4363

ክፍል ዘጠኝ ሳዳት ከማል👇
https://t.me/YusufAsselafy/4366

ክፍል አስር ኸድር ከሚሴ👇
https://t.me/YusufAsselafy/4423

ክፍል አስራ አንድ ኢብኑ ሙነወር👇
https://t.me/YusufAsselafy/4432

ክፍል አስራ ሁለት ኢብኑ ሙነወር👇
https://t.me/YusufAsselafy/4436

ክፍል አስራ ሶስት ሳዳት ከማል👇
https://t.me/YusufAsselafy/4443

ክፍል አስራ አራት ኢብኑ ሙነወር👇
https://t.me/YusufAsselafy/4521

ክፍል አስራ አምስት ኢብኑ ሙነወር👇
https://t.me/YusufAsselafy/4529

⚠️ የነ ኢብኑ ሙነወር የድሮ አቋማቸው ይህ ነበር አሁን ተቀይሮዎል ተንሸራተዋል ስንል በምክንያት ነው።

እኛ አሁንም የምንለው ትናንትና አናንተ ሰትሉት ወደነበረው አቋም ተመለሱ ነው የምንለው።

ሁላቹም መሪዎቹም ሙሪዶቹም ሰከን ብላችሁ ወደ ጤናችሁ ብትመለሱ ይበጃል።
الحَقُّ أَقْوَى مِنَ الرِّجَالِ
ሐቅ(እውነት) ከግለሰቦች ይበልጣል ።

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ  سورة طه ٤٧
  ➡️ ሰላም ቀጥተኛውን  መንገድ በተከተለ ላይ ይሁን  ሱረቱ ጧሀ 47


         አቡ ያሲር ኢብን ሙዘይን!
     https://t.me/YusufAsselafy
ኢስላማዊ ግጥም

17 Feb, 18:58

1,576

የተጣሪውን ጥሪ የሚሰማ
ኢላሂ ጌታዬ ብሎ ሲያሰማ
ከኻሊቄ በስተቀር ከሰመዴ
ከፍጡራን መሀል አለ እንዴ?

አቡ ያሲር_አብዱልፈታህ
ኢላሂ ያ አላህ
🤲🤲🤲
Telegram.me/Abdul_fettah