ኢስላማዊ ግጥም (@abdul_fettah)の最新投稿

ኢስላማዊ ግጥም のテレグラム投稿

ኢስላማዊ ግጥም
gram.me/abdul_fettah
በአቡ ያሲር የተገጠሙ - የተለያዩ ኢስላማዊ ግጥሞች ወደ እናንተ የሚደርስበት ቻናል ነው"Join"አድርጋችሁ ተቀላቀሉኝ ማስተካከልን እንጂ ሌላን አልሻም !!
@abdulfettahjemal
3,811 人の購読者
157 枚の写真
15 本の動画
最終更新日 11.03.2025 07:46

ኢስላማዊ ግጥም によってTelegramで共有された最新のコンテンツ

ኢስላማዊ ግጥም

07 Oct, 04:49

2,939

''የ ሙስሊሞች ተጨባጭ ሁኔታ እና ከገቡበት አረንቋ መውጫ መንገዱ - ከሸይኽ ረቢዕ ምክሮች'' በሚል ርዕስ በተከታታይ ስድስት ክፍሎች በቻናላችን ሲለቀቅ የነበረዉ የሸይኽ ረቢዕ ብን ሀዲ አልመድኸሊ ወቅታዊ ምክር የተተረጐመበት ፅሁፍ እነሆ በ PDF ተዘጋጅቶ ለአንባቢያን ቀረበ ።

ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን
አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን!
የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

كن على بصيرة

https://t.me/alateriqilhaq
ኢስላማዊ ግጥም

04 Oct, 20:31

2,743

ኦሮሚያ ክልል እንዲሁም በመላው አለም ላይ የምትገኙ የኦሮሚኛ ቋንቋ ተናጋሪ መሻኢኾች ኡስታዞች እና ዱዓት እንዲሁም ወጣቶች ይህንን ማህበረሰብ ማንቃት ሀላፍትና ከሌላው በበለጠ እናንተ ላይ ነው ያለው ሕዝቡን በሚገባው ቋንቋ አስተምሩት አብዘሃኛው ማህበረሰብ በእርግጠኝነት ባለ ማወቅ ነው የሚፈፅመው ስለዚህ ዲኑን ለኦሮሚያ ማህበረሰብ ማድረስ አለብን።

#ኢሬቻ_ባዕድ_አምልኮ_ነው።
#ኢሬቻ_ሽርክ_ነው።
#ኢሬቻ_ሙስሊም_የሆነ_አካል_በአጠቃላይ_ሊርቀው_ይገባል።
#ኢሬቻ_ሙስሊሙን_ማህበረሰብ_አይወክልም።

የኦሮሞ ዳዒ ስለመውሊድ ቢድዓነት አስተምሮ ስለ ኢራቻ ሽርክነት ማስተማር ሊከብደው አይገባም ምክንያቱም ዲን ዲን ነው

✍️አቡ ያሲር_አብዱልፈታህ

https://t.me/abdul_fettah
https://t.me/abdul_fettah
ኢስላማዊ ግጥም

04 Oct, 18:22

2,525

👉 ሬቻ ባህል ወይስ ባእድ አምልኮ

      አብዛኞች ሬቻ የኦሮሞ ህዝብ ፈጣሪውን የሚያመሰግንበት ባአል ነው ይላሉ ። በዚህም ሙስሊሙም ክርስቲያኑም እንዲያከብረው ብዙ ይወተውታሉ ።
     ለዚህም ይመስለኛል አብዛኛዎች ሙስሊሞች እንደውም ተውሒድን ተረድተናል የሚሉትም ጭምር ይህን ባአል ሲያከብሩ የሚታዩት ። ለማንኛውም ለባአሉ የሚሰባሰቡ አካላት የሚፈፅሙትን ተግባር በማየት ምንነቱን ማወቅ ይቻላል ።
    በዚህ ባአል ላይ ከሚፈፀሙ ተግባራት ውስጥ የአባ ገዳ ምልክት የሆነውን ዛፍ ቅቤ መቀባት ፣ መሳለም ፣ አጠገቡ ደርሶ ስጁድ መውረድ ፣ እጅ ዘርግቶ መለመን እንዲሁም ወንዝ አጠገብ ስጁድ መውረድ ፣ በሳር ከወንዙ ነክሮ በራስ ላይ መርጨትና የመሳሰሉ ተግባራቶች ይገኙበታል ።
       እነዚህ ተግባራት በየትኛው መመዘኛ ነው የፈጣሪ ማመስገኛ የሚሆኑት ? ምናልባት ፈጣሪዬ እንጨት ነው ብሎ የሚያምን ካልሆነ በስተቀር ። እንዴት አንድ ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ ሌላ አምላክ የለም ብሎ የምስክርነት ቃሉን የሰጠ ሙስሊም በእንደዚህ አይነት የባእድ አምልኮ ውስጥ ይዘፈቃል ?
      እስልምና አላህ ማለት ሁሉን የፈጠረ ፣ የፍጥረተ ዐለሙ አስተናባሪ የሆነ ፣ አምሳያ የሌለው ፣ ያልወለደ ፣ ያልተወለደ ፣ ያማሩ ስምና ባህሪይ ያሉት ፣ በአምልኮት ብቸኛ የሆነ አምላክ እንደሆነ ነው የሚያስተምረው ። አማኞች አላህን የሚገዙባቸው የአምልኮ አይነቶች ፈርድና ሱና ( ግዴታና በፈቃደኝነት የሚሰሩ ) ብሎ ደንግጓል ።
     የአላህ መልእክተኛ እኔ ባላዘዝኩት መልኩ አላህን የተገዛ ሰው ስራው ተመላሽ ነው አላህ ዘንድ ተቀባይነት የለውም ብለው አላህን የምንገዛባቸው የአምልኮ አይነቶች በመረጃ ላይ የተገደቡ መሆናቸውን ገልፀው ትልቅ መርህ አስቀምጠዋል ።
       ለአላህ ብቻ የሚገቡ የአምልኮ አይነቶች እንደ ስጁድ ፣ ስለት ፣ ዱዓእ ( ሰላምን ፣ ፍቅርን ፣ ዝናብን ፣ ጤናን ፣ በረከትን ፣ ስኬትን ፣ መለመንን)  ከአላህ ውጪ ካለ አካል ከመላኢካም ፣ ከነብይም ፣ ከወልይም ፣ ከጅንም ፣ ከአድባርም ፣ ከቆሌም ፣ ከጨሌም ፣ ከእንጨትም ፣ ከድንጋይም … ወዘተ መፈለግ ከእስልምና የሚያወጣ የሽርክ ተግባርና አላህ የማይምረው መሆኑን ቁርኣንና ሐዲስ አፅኖት ሰጥቶ ገልፆታል ።
      ታዲያ እንዴት ከላይ የተጠቀሱት ተግባራት የሚከናወኑበትን ሬቻ ሙስሊሞች ያከብሩታል ? እንዴትስ ለእንጨት መስገድና ቁርባን እያቀረቡ ችግራቸውን ነግረው ፈረጀት መጠየቅ ባህል ሊሆን ይችላል ? ለወንዝ እየሰገዱ ፈውስ ፍለጋ ከውሀው መረጨት እንዴት ከአምኮትነት ወጥቶ ባህል ይሆናል ?  ከሆነም የሽርክና የኩፍር ባህል ነው ሊሆን የሚችለው ። ኢስላም የዚህ አይነቱን አምኮ ፈጣሪን ሳይሆን ሸይጣንን ማምለክ እንደ ሆነ ነው የሚያስተምረውና ሙስሊሞች አኼራችሁን እንዳትከስሩ ተጠንቀቁ !!! ።   

http://t.me/bahruteka
ኢስላማዊ ግጥም

04 Oct, 18:22

2,191

Aadaa Recha ykn waaqeffannaa ormaa

       Namoonni baay'een Recha Baal Uummanni Oromoo uumaa isaa itti galateeffatudha jedhu.  Haala kanaan Muslimni fi Kiristaannis baay'ee isa kabaju.
      Muslimoonni baay’een, warri Towhiida hubanneerra jedhan illee, Ba’aala kana kabajuun kan mul’atan kanaafi jedheen yaada.  Haala kamiinuu yoo ta’e, gocha warra Ba’aaliif walitti qabaman raawwatan ilaaluun hundee isaa beekuun ni danda’ama.
     Hojiiwwan Ba’aal kana irratti raawwataman keessaa muraasni muka mallattoo Abaa Gedaa ta’e dibachuu, fakkii kaasuu, naannoo isaatti sujuuduu, harka diriirsee kadhachuu, laga cinaa sujuuduu, marga laga keessaa cuuphuu fi mataa namaa facaasuu fi kkf.
        Gochoonni kunniin dinqisiifannaa uumaa ulaagaa kamiin?  Tarii uumaan koo muka ta'uu isaa amana malee.  Muslimni Rabbiin malee gabbaramaan biraa akka hin jirre ragaa isaa kenne akkamitti waaqeffannaa waaqa tolfamaa gosa kanaatti bobba’a?
       Islaamummaan Rabbiin uumaa waan hundaa, qindeessaa uumama, kan bifa hin qabne, kan dhaloota hin qabne, kan hin dhalanne, kan maqaa fi amaloota babbareedaa kan qabu, kan Waaqa tokkicha gabbaramuu qabu ta’uu isaa barsiisa.  Gosoonni ibaadaa amantoonni Rabbiin ittiin gabbaran Fard fi Sunnaa (dirqama fi fedhii) akka ta’an murteesse.
      Ergamaan Rabbii gosootni ibaadaa nuti Rabbiif gad of bulchine odeeffannoo qofa irratti kan daangeffaman ta’uu ibsuun, namni karaa ani hin ajajneen Rabbiif gadi bu’e Rabbiin biratti fudhatama hin qabu jechuun, qajeelfama guddaa lafa kaa’e .
        Gosoota ibaadaa kan Rabbii qofa ta’an kan akka sujuuda, salaata, duaa (nagaa, jaalala, rooba, fayyaa, barakaa, milkaa’ina, kadhachuu) qaama Rabbiin ala ta’e irraa barbaaduun malaaykaa, nabiyyi, malaaykaa, jinni, adbar, tulluu, . gaaddisa, muka, dhagaa fi kkf Qur’aana fi Hadiisaan deggersa kennee ibsanii gocha shirkii Islaamummaa irraa nama fudhatu ta’uu fi Rabbiin hin araarama.
       Kanaafuu, Muslimoonni Recha, bakka hojiiwwan armaan olitti ibsaman kun itti raawwataman akkamitti kabaju?  Akkamitti mukaaf jilbeenfatanii irbaata dhiheessuun rakkoo isaanii itti himanii gargaarsa gaafachuun aadaa ta’uu danda’a?  Fayyisaa barbaacha lagatti jilbeenfatanii bishaan keessaa facaasuun akkamitti aadaa ta’uu danda’a?   Yoo akkas ta’e aadaa walta’iinsaa fi kufrii ta’uu danda’a.  Islaamummaan jaalalli akkanaa kun Uumaa osoo hin taane sheyxaana gabbaruu akka ta'e barsiisa, Muslimoonni immoo maatii keessan akka bankrupt hin goone of eeggadhaa!!!

http://t.me/bahruteka
ኢስላማዊ ግጥም

04 Oct, 04:05

2,263

የጁመዓ ቀን ሱናዎች
➧ገላን መታጠብ!
➧ንፁህ ልብስ መልበስ
➧ሽቶ መቀባባት(ለወንድ ልጅ)
➧በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
➧ሱረቱ ከህፍን መቅራት
➧ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ
 ልብ እንበል ጁመዓ  ቀን በነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ሰላዋት ማብዛት ይወደዳል።
ኢስላማዊ ግጥም

01 Oct, 07:05

2,546

👆👆👆
🔈 #ሙመይዓን ራቁ
ቁጥር ሁለት

🔶 በስልጢ ወረዳ ዶበናኢንሴኖ ቀበሌ ሊባጋ መንደር መስከረም 12 2017 በሰላም መስጂድ የቀረበ ወሳኝ ግጥም
📖ጥቅል መንሀጃዊ ምክሮች
📒ስለ አዲሶቹ (💊)
📒ስለሚያመጧቸው ሹብሃውች
📒መልሶቻቸው
🎙 ወንድማችን አቡ ያሲር ዐብዱልፈታሕ ጀማል (ሐፊዘሁላህ)
የኢንሴኖ አነስ ቢን ማሊክ መስጂድ የTG ግሩፕ

ተጨማሪ የግጥም እና የተለያዩ ትምህርቶችን ለመከታተል 
                👇👇👇
https://t.me/abdul_fettah
https://t.me/abdul_fettah
ኢስላማዊ ግጥም

01 Oct, 06:57

2,425

👆👆👆
🔈 #የፊትና (መቆጣጠሪያ) መርሆዎች

🔶 በስልጢ ወረዳ ዶበናኢንሴኖ ቀበሌ ሊባጋ መንደር መስከረም 12 2017 በሰላም መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ

🎙 በኡስታዝ ኑራዲስ ሲራጅ (ሐፊዘሁላህ)

🌐 https://t.me/ensenoanasmesjid
ኢስላማዊ ግጥም

01 Oct, 05:37

3,212

#አስፈላጊ_ኪታብ
📖
📖📖📖📖

🔎 የኪታቡ ርዕስ፦ ➷➴➷
📚  حُكْمُ التَّصْوِيرِ وَالفِيدِيو.
📚 «የቀረፃ እና ተንቀሳቃሽ ምስል ፍርድ»

📝 ዝግጅት፦ ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው

📷🤳 በፎቶ እና ቪድዮ ዙሪያ መሰረታዊ እውቀት የሚገኝበት ወሳኝ ስራ ነው።

👌ጉዳዩ በዘመናችን ያለ እና ልናውቀው የሚገባ በመሆኑ በትኩረት አንብቡት


👉 በአግባቡ አንብበን ለመረዳት አንችልም በማለት መሳቀቅ የለም! ምክንያቱም ሸይኹ ራሳቸው በቅርቡ በደርስ መልክ ያቀርቡታል። ማስታወቂያውን ጠብቁ!

➷➷➷➷➷
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/10970
ኢስላማዊ ግጥም

27 Sep, 11:25

2,841

አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
አሰደሳች ዜና በሌራና ዙርያው ለምትገኙ ሰለፍዮች በሙሉ።

👉  ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም
  እነሆ እለተ እሁድ ቀን 19/1/2017 በስልጤ ዞን በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ በሌራ ከተማ በሚገኘው  ኢማሙ አህመድ ኢብን ሀንበል ሰለፍዮች መስጂድ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።

የዕለቱ ተጋባዥ እንግዶች👇

🪑 ሸይኽ አብድልሀሚድ ያሲን    አልአል-ለተሚ( ሀፊዘሁሏሁ)።

🪑 ኡስታዝ ሙሀመድ በረካ ኪርማኒ(ሀፊዘሁሏህ) 
                         አርዕስቱ በቀኑ ይገለፃል።
ሰዓት:— ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ።
አድራሻ:— ከወረዳው ፍ/ቤት በስተጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ ያገኙታል።

    👇👇👇
https://t.me/YusufAsselafy
https://t.me/YusufAsselafy
ኢስላማዊ ግጥም

25 Sep, 14:58

2,776

ወደ ባጢል ሰዎች ብዛት አትመልከት..!!
ሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን
👇👆
t.me/YusufAsselafy
t.me/abdul_fettah