ኢስላማዊ ግጥም (@abdul_fettah)の最新投稿

ኢስላማዊ ግጥም のテレグラム投稿

ኢስላማዊ ግጥም
gram.me/abdul_fettah
በአቡ ያሲር የተገጠሙ - የተለያዩ ኢስላማዊ ግጥሞች ወደ እናንተ የሚደርስበት ቻናል ነው"Join"አድርጋችሁ ተቀላቀሉኝ ማስተካከልን እንጂ ሌላን አልሻም !!
@abdulfettahjemal
3,811 人の購読者
157 枚の写真
15 本の動画
最終更新日 11.03.2025 07:46

ኢስላማዊ ግጥም によってTelegramで共有された最新のコンテンツ

ኢስላማዊ ግጥም

27 Jan, 19:47

1,203

ኪታቡ ተ—ለ—ቀ—ቀ
                    
🔍 اسم الكتاب : ➴➴➴
🏝 «الْكَلِمَاتُ النَّافِعَةُ الذَّهَبِيَّة في بَيَانِ أُصُوْلِ وَمَنْهَجِ الدَّعْوَةِ السَّلَفِيَّة»

🔎 የኪታቡ ስም ፦ ➴➴➴
🏝የሰለፍያ ዳዕዋ አካሄድን እና መሰረቶችን በማብራራት ዙሪያ ጠቃሚ እና ወርቃማ ንግግሮች


📝 كَتَبَهُ : أَبُو طَلْحَةَ أَبُو ذَرَ بْنُ حَسَنِ بْنِ إِمَامٍ الْإِثْيُوْبِي الْوَلْوِيَ «حَفِظَهُ الله»

📝 ዝግጅት ፦ በታላቁ በሸይኻችን ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን ኢማም አቡ ጦልሃ አል`ኢትዮጵይ አልወሎውይ አላህ ይጠብቃቸው!

➩ ጥራዝ አንድ
➩ የገፅ ብዛት 487
➩ በወስጡ በአስራ አራት ክፍሎች የተዘጋጁ የተለያዩ ርዕሶች ተካተዋል።

https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
ኢስላማዊ ግጥም

26 Jan, 18:00


ኢስላማዊ ግጥም pinned «»
ኢስላማዊ ግጥም

17 Jan, 04:05

1,776

🕌  🕌 ልዩ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም

      በአላህ ፈቃድ የዲን ትምህርት ድግስ ከዛሬ የካቲት 9/5/2017 የጁመዓ ኹጥባና ሰላት ጀምሮ  ለተከታታይ 3 ቀናቶች ተዘጋጅቷል ::

ቀናቶቹ በታላላቅ የሀገራችን  መሻይኾችና ኡስታዞች  የኮርስና የሙሃደራ ፕሮግራሞች ይደምቃሉ::

➡️  ቦታ

     በአሊቾ ዊሪሮ ወረዳ በገደራት ቀበሌ ልዪ ስሙ ጮል በተሰኘችው መንደር በአል-አቅሳ መስጂድና መድረሳ ተሰናድቶ ይጠብቃችኋል::

የፕሮግራሙ አዘጋጅ :-
     የገደራት ቀበሌ አል-አቅሷ መስጂድ እና መድረሳ ማህበረሰብ እና የአካባቢው ተወላጆች

በዝግጅቱ ላይ ከሚገኙ ውድና ብርቅዬ መሻይኾች መካከል:

↪️  አሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ቢን ያሲን አለተሚይ(ከለተሞ)

بعنوان :-  وقفات مع سورة نوح

ልዪ ቆይታ ከሱረቱ ኑህ ጋር

↪️  አሸይኽ ሙሐመድ ሀያት (ከወሎ ሐራ)

دورة مكثفة في المنهج
ልዩ ኮርስ በሚንሃጅ ዙሪያ

🕌 አሸይኽ ሁሰይን ከረም
 (ከወሎ ሐራ)
بعنوان:-الإعتصام بحبل الله
ርእስ:-በአላህ ገመድ መተሳሰር

↪️   አሸይኽ ሙሐመድ ጀማል (ከኮምቦልቻ)

بعنوان:-خطر البدع وأهلها في الإسلام

የቢድዐ እና የቢድዐ ባለቤቶች አደጋ በእስልምና ላይ

↪️ አሸይክ ሙባረክ አልወልቂጢይ (ከወልቂጤ)

بعنوان :- مجمع الشرك
   የሺርክ መናሀሪያዎች 

↪️ አሸይኽ ሁሰይን  ሙሐመድ አስልጢይ  (ከአዲስ አበባ)

بعنوان :- الصبر في الدعوة إلى الله

   ሰብር ወደ አላህ በመጣራት ላይ

↪️ አሸይኽ መህቡብ (ከሳንኩራ)     
 
بعنوان :- كن على بصيرة في ديك

   የቻሌ የንበሪ (በስልጢኛ ቋንቋ)

↪️ አሸይኽ አወል (ከዳሎቻ)

إن هذا الدين أمانة عظيمة

     ዲኒ እኮ የሮሬን አማነ (በስልጥኛ ቋንቋ)

🛜   አሸይኽ አቡ ዘር (ከሱኡዲ አረቢያ) በቀጥታ ስርጭት

📜ጣፋጭ የግጥም ስንኞች በወንድማችን ኢብኑ ኑሪ ተዘጋጅተዋል

በስልጥኛ
በአማርኛ
በአረብኛ
ይደመጣሉ::

🕌እንዲሁም በርካታ ውድና ተናፋቂ ሰለፍይ ኡስታዞች የሚታደሙበት ደማቅ ፕሮግራም ነው ።

ማሳሰቢያ:-ሁላችሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና የማታ ልብስ እንዳትዘንጉ::

👌የሀቅ ወዳጆች ሁሉ በአክብሮት ተጋብዛችኋል እንዳትቀሩብን‼️

📲+251913890385
📲+251716270733
📲+251938306021

https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed
ኢስላማዊ ግጥም

16 Jan, 14:01

1,507

በወራሪው ኢብሊስ ለተከፈተብህ ኢማን አፋሳሽ
እልቂት ተመጣጣኝ ምላሽ መስጠት ካልተቻለህ ፍፃሜህ የከፋ ሊሆን እንደሚችል ...አትጠራጠር ።
                       👇👇
https://t.me/abdul_fettah
https://t.me/abdul_fettah
ኢስላማዊ ግጥም

07 Jan, 04:19

2,343

ቁርዓን ለመሀፈዝ ያሰብከው ወንድሜ
ማብራሪያውን ውሰድ ይሀው ከግጥሜ
መጠኑን ቀነስ አድርግ ጀምር አታመንታ
እንዳትረሳው ደግሞ በተክራር ላይ በርታ
ረህማንን ጠይቀው  ለዙልምህ መሀርታ
አዘውትረህ ያዘው አታቁም ሳትጨርስ
አዛኙን ጌታህን  ማመፅህንም ቀንስ
ምርጦችን ተጎዳኝ  አሽራሮችን ራቅ
በዱዓህ ላይ ዘውትር እገዛውን ጠይቅ
ውስጥህን ከሪያእ ከሱምዓህ ጠብቅ

✍️አቡ ያሲር_አብዱልፈታህ

Telegram channel
👇👇
t.me/abdul_fettah
t.me/abdul_fettah
ኢስላማዊ ግጥም

23 Dec, 08:12

2,564

ተለቀቀ‼️

📌📚📖አዲስ መፅሐፍ 📖📚📌

"አል ኢርሻድ - ወደ ትክክለኛ እምነት መምራትና በማጋራትና በጥመት ባለቤቶች ላይ ምላሽ መስጠት"


الإرشاد إلى صحيح الإعتقاد والرد على أهل الشرك والإلحاد

በሸይኽ ዶክተር/ሷሊሕ ብን አል'ፈውዛን ሐፊዞሁሏህ ተዘጋጅቶ

በአቡ ዓብዲልዓዚዝ/ዩሱፍ አሕመድ ሐፊዞሁሏህ ወደ አማርኛ የተመለሰ

በዚሁ ቻናል በPDF ተዘጋጅቶ ለአንባቢያን የሚተላለፍ ይሆናል ተብሎ ቃል በተገባው መሰረት እነሆ የአላህ ፈቃድ ሆኖ ለአንባቢያን ቀርቧል‼️

ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን‼️
አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን‼️
የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

كن على بصيرة

https://t.me/alateriqilhaq
ኢስላማዊ ግጥም

16 Oct, 14:52

4,392

📌 ታላቅ የኮርስና የዳዕ ፕሮግራም በስልጢ ወረዳ ለአሳኖ ቀበሌ እና አከባቢዋ ሰለፊዮች በሙሉ
       🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴

       የፊታችን ዓርብ ጥቅምት 8/ 2/2017 ከአስር ሰላት ጀምሮ እስከ ቅዳሜ 10:00 ሰዐት ድረስ በስልጢ ወረዳ በአሳኖ ቀበሌ በፈትሕ መስጅድ ላይ ታላቅ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኃል።

            
ተጋባዥ ዱዓቶች

1– ታላቁ ሸይኽ አብዱል ሐሚድ ኢብን ያሲን አስ–ሰለፊይ ሐፊዘሁሏህ

2— ኡስታዝ ኑራዲስ ስራጅ ( አቡልበያን) ከቡታጅራ

3 – ኡስታዝ ስራጅ ከወራቤ

4 – ኡስታዝ ዘይኑ ከመነከሪያ

👌 በዚህ ፕሮግራም ላይ ጠቅላላ ሙስሊም ማህበረሰብ የተጋበዘ ሲሆን በተለይም ደግሞ አጎራባች ቀበሌዎች፣ አልከሶ ሰለፊያ ጀመዓ፣መነከሪያ ከተና፣ ወራቤ ጀመዓ፣ ገርቢበር ጀመዓ፣ ቡተጅራ ጀመዓ፣ ስልጢ ቅበትን ጨምሮ ሌሎች በዙርያ ያላችሁ ሙስሊም ማህበረሰቦች ተጋብዛቹሀል።

ልብ በሉ የኮርስ ኪታብ በቦታው ስለተዘጋኛ እዛው ስለምተወስዱና በተጨማሪም ምግብ እና ማደሪያ በጀመዓው በኩል የተዘገጀ ስለሆነ እናንተው ለወገኖቻቹው በማሰማት በደዕዋው ለመጠቀምና ግልፅ ያልሆኑለቹሁን ጉዳዩች ፈትዋዎችን በመጠየቅ መረዳት ትችለለችሁ።

ለሴቶች በቂ ቦታ ተዘገጅቷል።

አድረሻ:— ከቡተጅራ ወደ ወራቤ በሚወስደው ጥቁር አስፐልት አጠገብ አሳኖ ቀበሌ በተለምዶ አስፓልት ዳር ከቲቲ ጎራ ት/ቤት ከፍ ብሎ አጠገብ 5 ሜትር ገባ ብለችሁ መስጅዱ ነው።

📞ለመደወል📞
ኡስታዝ አብዱረዛቅ  0954047289
አቡ አብዱል ወዱድ
0921892212
ኢስላማዊ ግጥም

08 Oct, 18:12

3,675

ስለ ሼይኽ አብዱል ሀሚድ እና ስለ ሸይኽ ሀሰን ገላው ሳስብ ወደ አዕምሮዬ የሚመጣው ግጥም ይህ ነው ።
🗞 በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ያለ ሰው ብርሃንን እንደሚናፍቅ እና እንደሚፈልግ ሁላ የኔም ህዝቦች አቅም ሲያንሳቸው ያስታውሱኛል የሚል ነው ትርጉሙ።
በመካከላችን ስላሉ ብቻ ነው ቀድራቸውን ያላወቅ ነው እንጂ ለኢትዮጵያ ሰለፊዮች እና ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ የዋሉት ውለታ ተቆጥሮ አያልቅም።
አሏህ እድሜያቸውን ያርዝምልን በሱናው ላይ ፅናቱን ይስጣቸው ..!!
✍️አቡ ያሲር_አብዱልፈታህ

https://t.me/abdul_fettah
https://t.me/abdul_fettah
ኢስላማዊ ግጥም

08 Oct, 08:58

3,320

https://t.me/+UgqkmJcBqhFjZmY0
ኢስላማዊ ግጥም

07 Oct, 06:16

2,898

መጠንቀቅ ማለት በሙሶሶ ስር መደበቅ ሳይሆን ከግልፅ ወንጀልና ሀጢያት በመራቅ ወደ አላህ መመለስ ነው፤በግልም በጀማዓም ከሚሰራ ሀጢያት መራቅ የሚሰሩትን ተዉ ማለት ብቸኛው አማራጭ ነው ።

ኡስታዝ ባህሩ ተካ