Canal AAFDA @aafmhaca no Telegram

AAFDA

AAFDA
1,759 Inscritos
4,810 Fotos
46 Vídeos
Última Atualização 11.03.2025 18:34

Canais Semelhantes

أذكاري
19,332 Inscritos
Ethio nurse job
3,882 Inscritos

Introduction to AAFDA: An Overview of the African Agricultural Food Development Authority

The African Agricultural Food Development Authority (AAFDA) is an important institution aimed at fostering agricultural development and ensuring food security across the African continent. In a time when food scarcity poses a significant challenge for many African nations, AAFDA has emerged as a pivotal force in promoting sustainable agricultural practices, enhancing productivity, and facilitating the implementation of effective policies. With an increasing population and changing climatic conditions, the urgency for a concerted effort to improve agricultural systems has never been more critical. AAFDA strives to address these challenges through innovative strategies and collaborative efforts with various stakeholders, including governments, non-governmental organizations, and local farming communities. By focusing on research, technology dissemination, and capacity building, AAFDA aims to transform the agricultural landscape in Africa, ensuring that food security becomes a reality rather than a distant goal.

What are the primary objectives of AAFDA?

The primary objectives of AAFDA include increasing agricultural productivity, enhancing food security, and promoting sustainable practices across Africa. The agency works by conducting research to identify best practices and innovative technologies that can be adopted by local farmers to improve their yields.

Additionally, AAFDA aims to empower farmers through educational programs, providing training in modern farming techniques and sustainable agricultural practices. This not only boosts productivity but also helps in poverty alleviation, enabling farmers to become economically self-sufficient.

How does AAFDA impact food security in Africa?

AAFDA's impact on food security is multifaceted. By promoting sustainable agricultural practices and improving crop yields, AAFDA directly contributes to increasing the availability of food. This is crucial in a continent where malnutrition and hunger are pressing issues.

Moreover, AAFDA works to develop resilient agricultural systems that can withstand climatic challenges and market fluctuations, thereby ensuring a stable food supply. Their focus on local food production helps reduce dependency on imported food, which is vital for enhancing self-sufficiency in African countries.

What challenges does AAFDA face in achieving its goals?

AAFDA faces numerous challenges, including limited funding, political instability in certain regions, and varying levels of commitment from governments across Africa. These factors can hinder the implementation of agricultural programs and policies intended to boost food security.

In addition, the impact of climate change poses a significant threat to agricultural productivity in Africa. AAFDA must constantly adapt its strategies to address the evolving challenges posed by changing weather patterns, which can disrupt traditional farming practices.

What role does technology play in AAFDA's initiatives?

Technology is central to AAFDA's initiatives, as it seeks to modernize agricultural practices across the continent. The organization promotes the use of precision farming, irrigation technology, and innovative crop management systems to improve efficiency and yield.

Furthermore, AAFDA encourages the adoption of digital tools for market access, allowing farmers to connect with buyers directly and thus receive fair prices for their produce. This integration of technology not only enhances productivity but also empowers farmers with better market information.

How can individuals and organizations support AAFDA's mission?

Individuals and organizations can support AAFDA's mission by raising awareness about the importance of sustainable agriculture and food security in Africa. Engaging in community-level agricultural initiatives and supporting local farmers through volunteering or donations can be impactful.

Additionally, partnerships with AAFDA can be formed by businesses and NGOs committed to fostering agricultural development. Supporting research initiatives, providing funding, or sharing expertise in agricultural technology can further enhance AAFDA's efforts to transform the agricultural landscape in Africa.

Canal AAFDA no Telegram

Are you a fan of all things food and drinks? Look no further than AAFDA - the ultimate destination for foodies and beverage enthusiasts alike! AAFDA stands for Amazing and Flavorful Delights Association, and that's exactly what you'll find on this Telegram channel. From mouth-watering recipes to insider tips on the best restaurants in town, AAFDA has it all. Who is it for? AAFDA is for anyone who appreciates the art of cooking and enjoys exploring new culinary experiences. What is it? AAFDA is a community of food lovers who come together to share their passion for all things delicious. Join us on AAFDA and become part of a vibrant network of like-minded individuals who share your love for amazing food and drinks. Don't miss out on the latest food trends, cooking techniques, and restaurant recommendations - join AAFDA today and let your taste buds rejoice!

Últimas Postagens de AAFDA

Post image

በወርቃማው ሰኞ የሰራተኞች ምቹ የስራ ቦታ ከመፍጠር አኳያ ውይይት ተካሄደ፡፡
-------------------------
መጋቢት 1/2017ዓ.ም
የአዲስአበባ ምግብ መድሃኒት ባለስልጣን ዘወትር በወርቃማው ሰኞ ተሞክሮ የሚለዋወጥበት ሰራተኛው ተነቃቅቶ
ስራ የሚጀመርበት በመሆኑ በዛሬው ፕሮግራም ሰራተኞች ምቹ የስራ ቦታ በመፍጠር ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል፡፡


በውይይቱም የሰራተኞች ካፌና የህፃናት ማቆያ መሰራቱ ጥሩ ቢሆንም ጥራቱ መስተካከል እንዳለበት፣ የካፌውና የህፃናት ማቆያ አንድ ፍሎር ላይ መሆን እንደሌለበት፣ መረጃ ዴስክ መኖር እንዳለበት፣ የስራ ክፍሎች ወጥነት ባለው አግባብ እድሳትመደረግ እንደሚስፈልግ፣ ሶሻል ኮሚቴ በትኩረት መሰራት አለበት የሚሉት ጉዳዮች ተነስተው ሰፊ ውይይት ተካሂዷል፡፡


በመጨረሻም የባለስልጣኑ አስተዳደር ዘርፍ ም/ስራ አስኪያጅአቶ ፍስሃ አበራ ወርቃማ ሰኞ ውይይት የስራ
ተሞክሮዎችን በማቅረብ ትምህርት የሚወሰድበት መድረክ መሆኑን አውስተው ምቹ የስራቦታ ከመፍጠር አኳያ በላይሰንስ የስራ ክፍ የተጀመረውን በሌሎቹ የስራ ክፍል የሚቀጥል መሆኑን፣ የህፃናት ማቆያው ድምፅ እንዳያስገባ ተደርጎ እየተሰራ መሆኑንና በሶሻል ኮሚቴና
በሚቀሩ ጉዳዮችን ለማስተካከል ሰፊ ስራእየተሰራ መሆኑን ማብራሪያ ሰጥተዋል፡:


በመጨረሻም የባለስልጣኑ የሰው ሀይል ዳይሬክተር ወ/ሮ ጸሀይ ደምሴ የተነሱት ጉዳዮችትክክለኛ የሰራተኛው መብት ስለሆነ ያልተስተካከሉት ላይ እንደሰው ሀብት የሚመለከታቸውን የስራ ክፍሎች ተጠያቂ እንደሚደረጉና በተለይ
የሰራተኛው ሸማች በቅርብ ቀን ሙሉ አገልግሎት እንደሚሰጥ ገልጸውየህጻናት ማቆያውንና ካፌውን ሰራተኛው እየተጠቀመ የጎደሉትን እንዲሟሉ ማድረግ እንደሚቻል የማጠቃለያ ሀሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡





የአዲስ አበባ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን

10 Mar, 09:57
480
Post image

የምግብ ዘይትና የስንዴ ዱቄትን በንጥረ ነገሮች ማበልጸግ አስገዳጅ እንደሆነ ተገለጸ፡፡
**
የካቲት 29/2017 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን የህብረተሰቡን ጤና ለማስጠበቅ በሀገር ደረጃ የወረደውን ምግብን ማበልጸግ ላይ የማስተግበር ስራ ለመስራት ዛሬ ብቃት የሚያረጋግጡና የቁጥጥር ስራ ለሚሰሩ ባለሙያዎች ስለ ስርዓተ ምግብና ምግብን ማበልጸግ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን ባለሙያ የሆኑት አቶ ሙላት በሀገር ደረጃ አስገዳጅ ስለሆነው የጨው፣የስንዴና የምግብ ዘይት ማበልጸግ ምንነት፣የማበልጸግ ዓይነቶች፣ምግቦችን ከማበልጸግ በፊት እና ከበለጸገ በኋላ መደረግ ስለሚገባው ጉዳይ እና የቁጥጥሩ ሁኔታ በተመለከተ ሰፋ ያለ ስልጠና ሰጥተዋል፡፡
አቶ ሙላት አክለውም የምግብ ዘይትና ስንዴ ማበልጸግ ላይ ባለሀብቱ ወደ ስራ እንዲገቡ ቀደም ብሎ ሀላፊነት የተሰጣቸው ቢሆንም እስካሁን ሙሉ ለሙሉ ወደ ስራ ባለመግባታቸው ተቆጣጣሪ መ/ቤቶች ትልቅ ሀላፊነት ወስደው ስታንዳርዱን የማስተግበር እና ተጠያቂ የማድረግ ስራ መሰራት እንዳለበት አሳስበዋል፡፡
ከከንቲባ ጽ/ቤት ተወክለው የመጡ የዘርፈ ብዙ ስርዓተ ምግብ አማካሪ የሆኑት ወ/ሮ እየሩሳሌም በጽሐ ስለምግብና ስርዓተ ምግብ ሀገራዊ ሁኔታ እና ያሉት ሀገራዊ ችግሮች እንዲሁም እንዴት ማስተግበር እንደሚቻል ሰፋ ያለ ስልጠና ሰጥተዋል፡፡
በመጨረሻም የባለስልጣኑ የምግብና ጤና ነክ ቁጥጥር ዳይሬክተር የሆኑት አቶ እስጢፋኖስ ጌታቸው ባለስልጣኑ ይህ ስራ ሀገራዊ የሆነ ትውልድን የማዳን ስራ ስለሆነ በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት የማስተግበር ሀላፊነት የተጣለበት መ/ቤት መሆኑን አውቀን በሀላፊነት መስራት ይጠበቅብናል ሲሉ የስራ አቅጣጫ ሰጥተዋል፡፡አቶ እስጢፋኖስ አክለውም ወደ ስራ ሲገባ በርካታ ችግሮች ሊኖሩ ቢችሉም ችግሮችን ከሚመለከታቸው መ/ቤቶች ጋር እየተፈቱ ስራው በትልቅ ትኩረት የሚሰራ መሆኑንና ስልጠናውም ለሁሉም ባለሙያዎች እስከ ታች ተወርዶ እንደሚሰጥ ገልጸዋል፡፡

08 Mar, 15:49
577
Post image

ባለስልጣን መ/ቤቱ በህክምና ስህተት እና በስነ-ምግባር ግድፈት የሚቀርቡ አቤቱታዎችን በአግባቡ በማጣራት ተገቢውን ምላሽ በመስጠት ዘርፈ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን ገለፀ፡፡
==============
የአዲስ አበባ ምግብ መድሃኒት ባለስልጣን የህክምና ስህተትና የጤና ባለሙያዎች ስነ-ምግባር መከታተያ
የስራ ክፍል በህክምና ስህተት እና በስነ-ምግባር ግድፈት የሚቀርቡ አቤቱታዎችን በአግባቡ በማጣራት የሚቀርቡ አቤቱታ መዝገቦች አፋጣኝ ውሳኔ እንዲሰጣቸው በማድረግ ሰፊ ስራ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ፡፡


የባለስልጣኑ የህክምና ስህተትና የጤና ባለሙያዎች ስነ-ምግባር ክትትል ቡድን መሪ አቶ ሰናይ አበባየሁ በህክምና ስህተትና የስነ-ምግባር ጉዳዮችን በማስመልከት የሚቀርቡ ጉዳዮችን ከምክር ቤት፣ ከማህበራት፣ ከህግ ክፍልና ከተለያዩ 16 አባላት ያሉት ኮሚቴዎችን በማደራጀት በየሳምንቱ ሀሙስ ቀን የሚቀርቡ አቤቱታዎችን በተደራጀ አግባብ በስነ ምግባር ኮሚቴ መመሪያ ቁጥር 1/2007 መሰረት ጉዳዮችን የማጣራት ስራ እየተሰራ መሆኑን አብራርተዋል፡፡

አቶ ሰናይ አክለውም የባለስልጣኑ የህክምና ስህተትና የጤና ባለሙያዎች ስነ-ምግባር መከታተያ የስራ ክፍል እና የኮሚቴው አባላት የሚቀርቡ አቤቲታዎችን በመቀበል የቀረቡትን አቤቱታዎች በማደራጀት ከሳሽና ተከሳሽ ባሉበት የክርክር ሂደት በማከናወንና ምስክሮችንና መዝገቦችን በማጣራት ለውሳኔ ለባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ቀርቦ የውሳኔ ሀሳቡ ከፀደቀ በኋላ ተግባራዊ የሚደረግ መሆኑን፣ የሚወሰነው ውሳኔም እንደ ችግሩ ክብደትና ቅለት ከማስጠንቀቂ እስከ አንድ አመት የሚደርስ የላይሰንስ እገዳና መሰረዝ አስተዳደራዊ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን ገልፀው አስተዳደራዊ ውሳኔው ከተሰጠ በኋላ አቤቱታ አቅራቢዎች ለደረሰባቸው ጉዳት በፍ/ቤት ካሳ የመጠየቅ አሰራር የተዘረጋ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

በተጨማሪም ከዚህ በፊት ለሰባት ዓመታት በተለያዩ ምክንያቶች የተከማቹ መዝገቦችን የነበሩ መሆኑን አውስተው አሁን ግን ኮሚቴዎችን በማደራጀት ሀሙስ ሀሙስ በቋሚነት ውሳኔዎች ቶሎ ምላሽ እንዲገኙ በማድረግ ሰፊ ሰራ በመስራት ባለፉት ሰባት ዓመት ከቀረቡት 300 መዝገቦችን በመመርመር ለ270 ውሳኔ የተሰጠ ሲሆን በ2017 በጀት ዓመት ባለፉት ስድስት ወራት ደግሞ 16 መዝገቦች ውሳኔ እንዲያገኙ መደረጉን ገልፀዋል፡፡

በመጨረሻም አቶ ሰናይ እክለውም በህክምና ስህተትና ስነምግባር ጉዳዮች ዙሪያ ህብረተሰቡ የግንዛቤ ችግር መኖሩን ጠቁመው ለሚፈጠሩ ማንኛውም የህክምና ስህተትና የስነ ምግባር ግድፈት ባለስልጣን መ/ቤቱ መጥተው ጥቆማና አቤቱታ ማቅረብ እንደሚገባ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

Telegram:-
https://t.me/AAFMHACA
Telegram:https://t.me/+VmiRX13ku-kxOTdk
Facebook:https://www.facebook.com/100069320105071/posts/pfbid02MR1W3JwdrP5mtN5CAGcaYWkqxjYpbGcnVMHAJ8qh9TunUzo9mFEp8VXC232w6icbl/?app=fblWebsite:-
https://www.aafda.gov.et//
youtube:-https://www.youtube.com/@aradafm95.1
TIKITOK;-
https://www.tiktok.com/@aradafm95.1
Watisapp:-https://whatsapp.com/dl/
ቱተር፡-https://www.youtube.com/results?search_query=aafda

26 Feb, 06:58
507
Post image

ስራን መሰረት ያደረገ እዉቅና መስጠት ዉጤታማነትን እንደሚያስቀጥል ተገለጸ።
****,*

የአቃቂ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት  በ2017  በጀት አመት በስድስት ወር የላቀ የስራ  አፈጻጸም  ላስመዘገቡ የቅርንጫፉ ዳሬክተሮች ፣ቡድን መሪዎች ፣ባለሞያዎችና  ክላስተር ሀላፊዎች የእዉቅናና ሽልማት ፕሮግራም አካሄደ።

የካቲት/15/2017

በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የባለስልጣኑ የአስተዳደር ዘርፍ ም/ል ስራ አስኪያጅ   አቶ ፍሰሀ አበራ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የህብረተሰቡን   ጤና በማስጠበቅ ሂደት የሚከናወኑ ተግባራትን በጥራትና በቅልጥፍና በማከናወን የተሻለ አፈጻጸም ያስመዘገቡት እዉቅና መስጠት ለቀጣይ ተልኮዎች የበለጠ መነሳሳትን የሚፈጥር በመሆኑ  ስራን መሰረት ያደረገ እዉቅና መስጠት ተገቢነት አለዉ ሲሉ ተናግረዋል።

የአቃቂ ቃሊቲ ምግብና መድሃኒት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ስራ አስኪያጅ አቶ  ደምሴ ገ/ወልድ ቅርንጫፉ በስድስ ወራት ዉስጥ ማህበረሰቡ  በምግብና መጠጥ  እንዲሁም  በመድሀኒት ረገድ ጥራቱና ደህንነቱን የጠበቀ አገልግሎት ማግኝት እንዲችል ቅርንጫፉ ያለሰለሰ ጥረት ሲያደርግ መቆየቱን ገልፀው ይህን ተልዕኮ ለማሳካት የነበሩትን ችግሮች ወደ መልካም አጋጣሚ በመቀየር የተሻለ አፈጻጸም ያስመዘገቡትን በማመስገን በቀጣይ ዉጤቱን አጠናክሮ በማስቀጠል የህብረተሰብን ጤና የማስጠበቅ ሀላፊነታቸዉን እንዲወጡ መልክታቸውን አስተላልፈዋል።

በመጨረሻም ለተቋሙ  እቅድና ተልኮ መሳካት የበኩላቸዉንድርሻ በብቃት ለተወጡና  የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ  የእዉቅናና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ።

23 Feb, 04:09
715