Yene Fellow - የኔ ፌሎ

@yenefellow


This is the Official Telegram Channel of Yene Fellow.

YouTube : https://youtube.com/@yenefellow

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

22 Oct, 11:26


ሐጌ 2
⁴ አሁን ግን፥ ዘሩባቤል ሆይ፥ በርታ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ታላቁም ካህን የኢዮሴዴቅ ልጅ ኢያሱ ሆይ፥ በርታ፥ እናንተም የአገሩ ሕዝብ ሆይ፥ በርቱና ሥሩ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝና፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
⁵ መንፈሴም በመካከላችሁ ይኖራልና አትፍሩ።

@yenefellow
#yenefellow
#vlm

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

21 Oct, 13:05


“ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።”
ፊልጵስዩስ 4፥4

“Rejoice in the Lord always. I will say it again: Rejoice!”
Phil 4:4

@yenefellow
#yenefellow
#vlm

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

20 Oct, 05:35


“በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።”
መዝሙር 23፥4

“Even though I walk through the valley of the shadow of death, I will fear no evil, for you are with me; your rod and your staff, they comfort me.”
Ps 23:4

@yenefellow
#yenefellow
#vlm

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

19 Oct, 07:13


“ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል።”
መዝሙር 19፥1

“For the director of music. A psalm of David.】 The heavens declare the glory of God; the skies proclaim the work of his hands.”
Ps 19:1

@yenefellow
#yenefellow
#vlm

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

18 Oct, 10:50


“አቤቱ፥ ሥራህ እጅግ ብዙ ነው፤ ሁሉን በጥበብ አደረግህ፥ ምድርም ከፍጥረትህ ተሞላች።”
መዝሙር 104፥24

“How many are your works, O Lord! In wisdom you made them all; the earth is full of your creatures.”
Ps 104:24

@yenefellow
#yenefellow
#vlm

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

17 Oct, 04:19


ማቴዎስ 5
¹² ዋጋችሁ በሰማያት ታላቅ ነውና ደስ ይበላችሁ፥ ሐሴትም አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያትን እንዲሁ አሳድደዋቸዋልና።
¹³ እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም።
¹⁴ እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።

@yenefellow
#yenefellow
#vlm

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

16 Oct, 03:54


“በደልም እንዲበዛ ሕግ ጭምር ገባ፤ ዳሩ ግን ኃጢአት በበዛበት፥ ኃጢአት በሞት እንደ ነገሠ፥ እንዲሁ ደግሞ ጸጋ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የተነሣ በጽድቅ ምክንያት ለዘላለም ሕይወት ይነግሥ ዘንድ፥ ጸጋ ከመጠን ይልቅ በለጠ።”
ሮሜ 5፥20-21

@yenefellow
#yenefellow
#vlm

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

15 Oct, 11:50


“ኢየሱስም፦ ስለ እምነታችሁ ማነስ ነው፤ እውነት እላችኋለሁ፥ የሰናፍጭ ቅንጣት የሚያህል እምነት ቢኖራችሁ፥ ይህን ተራራ፦ ከዚህ ወደዚያ እለፍ ብትሉት ያልፋል፤ የሚሳናችሁም ነገር የለም።”
— ማቴዎስ 17፥20

“He replied, "Because you have so little faith. I tell you the truth, if you have faith as small as a mustard seed, you can say to this mountain, 'Move from here to there' and it will move. Nothing will be impossible for you. "”
— Mat 17:20

@yenefellow
#yenefellow
#vlm

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

14 Oct, 04:35


“እኛም አይተናል አባትም ልጁን የዓለም መድኃኒት ሊሆን እንደ ላከው እንመሰክራለን።”
1ኛ ዮሐንስ 4፥14

“And we have seen and testify that the Father has sent his Son to be the Savior of the world.”
1Jn 4:14

@yenefellow
#yenefellow
#vlm

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

13 Oct, 10:15


መዝሙር 34
¹⁸ እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል።
¹⁹ የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል።
²⁰ እግዚአብሔር አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል፥ ከእነርሱም አንድ አይሰበርም።
²¹ ኃጢአተኞችን ክፋት ይገድላቸዋል ጻድቃንንም የሚጠሉ ይጸጸታሉ።
²² የባሪያዎቹን ነፍስ እግዚአብሔር ይቤዣል፥ በእርሱም የሚያምኑ ሁሉ አይጸጸቱም።

@yenefellow
#yenefellow
#vlm

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

10 Oct, 05:18


“በማለዳ ምሕረትህን እንጠግባለን፤ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን።”
መዝሙር 90፥14

“Satisfy us in the morning with your unfailing love, that we may sing for joy and be glad all our days.”
Ps 90:14

@yenefellow
#yenefellow
#vlm

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

07 Oct, 06:00


“እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ።”
ዮሐንስ 14፥13

“And I will do whatever you ask in my name, so that the Son may bring glory to the Father.”
John 14:13

@yenefellow
#yenefellow
#vlm

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

05 Oct, 16:02


CONGRATULATIONS 🎉
Class of 2016/2024

የኔ ፌሎ የኔ ነው ፌሎዬን እወደዋለሁ
Saturday 25/2017
@yenefellow
#vlm

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

05 Oct, 11:12


🎊 CONGRATULATIONS 🎊

#GCBATCH2016
#yenefellow
#yenefellow

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

04 Oct, 12:07


“እንግዲህ ትንሹን ነገር ስንኳ የማትችሉ ከሆናችሁ፥ ስለ ምን በሌላ ትጨነቃላችሁ?”
ሉቃስ 12፥26

“Since you cannot do this very little thing, why do you worry about the rest?”
Luk 12:2

@yenefellow
#yenefellow
#vlm

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

02 Oct, 10:43


መዝሙር 66
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ እግዚአብሔርን የምትፈሩት ሁሉ፥ ኑ፥ ስሙኝ፤ ለነፍሴ ያደረገላትን ልንገራችሁ።
¹⁷ በአፌ ወደ እርሱ ጮኽሁ፥ በአንደበቴም አመሰገንሁት።
¹⁸ በልቤስ በደልን አይቼ ብሆን ጌታ አይሰማኝም ነበር።
¹⁹ ስለዚህ እግዚአብሔር ሰማኝ፤ የልመናዬን ድምፅ አደመጠ።
²⁰ ጸሎቴን ያልከለከለኝ ምሕረቱንም ከእኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን።

@yenefellow
#yenefellow
#vlm

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

29 Sep, 07:05


“እኔ ግን በቸርነትህ ታመንሁ፥ ልቤም በመድኃኒትህ ደስ ይለዋል።”
መዝሙር 13፥5

“But I trust in your unfailing love; my heart rejoices in your salvation.”
Ps 13:5

@yenefellow
#yenefellow
#vlm

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

28 Sep, 10:09


“በውኑ ቃሌ እንደ እሳት፥ ድንጋዩንም እንደሚያደቅቅ መዶሻ አይደለችምን? ይላል እግዚአብሔር።”
ኤርምያስ 23፥29“

"Is not my word like fire," declares the Lord, "and like a hammer that breaks a rock in pieces?”
Jer 23:29

@yenefellow
#yenefellow
#vlm

Yene Fellow - የኔ ፌሎ

27 Sep, 13:10


“የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ይህ ሸክላ ሠሪ እንደሚሠራ በውኑ እኔ በእናንተ ዘንድ መሥራት አይቻለኝምን? እነሆ፥ ጭቃው በሸክላ ሠሪ እጅ እንዳለ፥ እንዲሁ እናንተ በእኔ እጅ አላችሁ።”
ኤርምያስ 18፥6

“"O house of Israel, can I not do with you as this potter does?" declares the Lord. "Like clay in the hand of the potter, so are you in my hand, O house of Israel.”
Jer 18:6

@yenefellow
#yenefellow
#vlm