ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ

@wequl_rebi_zidni_elmen


እናንተ ሠለፊዮች ሆይ! በዲናችሁ ፅኑ!ሌላ አዲስ የወረደ ወህይ የለም!ትላንት ይዘናት የምንጓዛት ወደሷም ጥሪ የምናደርግላት የሰለፎች መንገድ የነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እና የሶሃቦች የተከታዮቻቸው መንገድ

የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ፣ ላይክ ፣ ሼር ያደርጉ➴
https://youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ

ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ

22 Oct, 14:41


🟢በተውሂድ አምሽቶ በተውሂድ ማንጋት

የሁለቱም ሀገር ስኬት በሆነው ተውሂድ (የአላህ አንድነት) ፀንቶ ለመዘውተር በሚረዳው ታላቅ የምሽትና የንጋት ዚክር ውስጥ:>
በተውሂድ አምሽቶ በተውሂድ ማንጋት አለበት።

عَنْ عَبْدِ اللَّهِ قَالَ : كَانَ نَبِيُّ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ إِذَا أَمْسَى قَالَ : " أَمْسَيْنَا وَأَمْسَى الْمُلْكُ لِلَّهِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ ". قَالَ : أُرَاهُ قَالَ فِيهِنَّ : " لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذِهِ اللَّيْلَةِ وَخَيْرَ مَا بَعْدَهَا، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي هَذِهِ اللَّيْلَةِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهَا، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ، وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ، وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ ". وَإِذَا أَصْبَحَ قَالَ ذَلِكَ أَيْضًا : " أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ ".
صحيح مسلم: 2723

የአላህ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም አመሻሽ ወቅት እንዲህ ይሉ ነበር:>
አምሰይና ወአምሰልሙልኩ ሊላህ።ወልሀምዱሊላህ ። ላኢላሀ ኢለላህ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለህ ፤ ለሁልሙልኩ ወለሁልሀምዱ ወሁወ ዓላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር ።ረብቢ አሰአሉከ ኸይረ ማ ፊ ሃዚሂለይለህ ወኸይረ ማ በዕደሃ። ወአዑዙ ቢከ ሚን ሸሪ ሃዚሂለይለህ ወሸሪ ማ በዕደሃ። ረብቢ አዑዙ ቢከ ሚነልከሰል ወሱኢልኪበር ።ረብቢ አዑዙ ቢከ ሚን ዓዛቢን ፊንናሪ ወዐዛቢን ፊልቀብር።》

የንጋት ወቀት ሲሆን የሚቀየረው:

"አምሰይና" በሚለው ምትክ "አስበሕና"

"ኸይረ ማ ፊ ሃዚሂለይለህ ወኸይረ ማ በዕደሃ" በሚለው ምትክ "ኸይረ ማ ፊ ሃዘልየውሚ ወኸይረ ማ በዕደህ"።

"ሚን ሸሪ ሃዚሂለይለህ ወሸሪ ማ በዕደሃ"
በሚለው ምትክ " ሚን ሸሪ ሃዘልየውሚ ወሸሪ ማ በዕደህ"።

ከዚህ ዚክር ከሚገኙ ነጥቦች ውስጥ
👌የሁሉ ነገር ንግስና (ሉኣላዊነት) ለአላህ ብቻ ሆኖ ያመሻል ያነጋልም።

👌ምስጋና ሁሉ ለአላህ ነው።

👌ከአላህ በስተቀር እውነተኛ አምላክ የለም። አንድም ተጋሪ የለውም።

👌አላህ ብቻ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው። አንዳች አይሳነውም።

👌 ዘውታሪ መልካም ነገር ሁሉ የሚጠየቀው ከአላህ ብቻ ነው።

👌 ከሁሉም ክፉ ነገር ጠባቂው አላህ ብቻ ነው።

👌ስልቹነትና መጥፎ እርጅና አላህን ከማምለክ ያግዳሉ።

🤲ከቀብርና ከጀሃነም እሳት ቅጣት አላህ ይጠብቀን።

አዝካሮች ሁሉ በተውሂድ የተሞሉ ናቸው ! 

ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያህ)
http://t.me/Abuhemewiya

ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ

22 Oct, 14:08


በየኮመት ስር ለምትለቀልቂ እህት!

ቆይ እኔምለው የቻናል ባለቤቶች
የለቀቁትን ነገር አይተሽ ተረድተሽ
ማለፍ አትችይም ወይ!

ስንት ሺ የተሰባሰበበት ቻናል ከስር ክክክ
ስትይ ትንሽ ሀያዕ አይዝሽምን!


እረ ተው እህቶች እስኪ ወንድሞችን
እዮቸው   አንድም ወንድም በኮሜት
ስር አይፅፍም ኢላ ለሀጃ  ቢሆን እንጂ
አንድም ወንድም አይለቀልቅም ።


ሁልግዜ እንመከራለን ያው ነን  እስኪ 
ትምህርት እንውሠድ አንብበን ተረድተን 
እንለፍ አለቀ  ሀቂቃን እንደት አስቻላችሁ
ስንት ሺ ጀመዓ መካከል ስትሞነጭሩ !!

ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ

22 Oct, 03:31


"የወላእ ( መረዳዳት ወይም መዋደድ ) እና የበራእ ( መራራቅ እና መቆራረጥ ) ክፍል ''
በሚል ርዕስ በዚሁ ቻናል በተከታታይ አምስት ክፍሎች ሲቀርብ የነበረዉ፣ በሸይኽ ሷሊሕ ዓብዱላህ አል ፈውዛን ተዘጋጅቶ በኡስታዝ ዩሱፍ አሕመድ የተተረጐመው ፅሁፍ በአላህ ፈቃድ ለንባብ በሚመች መልኩ በPDF ተዘጋጅቶ ቀረቦልዎታል ።

ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን!!

አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን!
የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

كن على بصيرة

https://t.me/alateriqilhaq

ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ

21 Oct, 16:19


አጠር ያለች መልስ የሙመይዐዎች አጨብጫቢ ለሆነው ለደሴው አቡ ሙዓዝ ሀሰን
የተሰጠች ናት

🎤 በኡስታዝ አቡሂበቲላህ አብደረህማን ሰኢድ አልመርሲይ ሀፊዘሁሏህ

አቡ ሙአዝ ማለት የኢብኑ ሙነወር አላርም ቀጠሮ ማለት ነው ሙነወር የጮኸለትን ጮኸት ቃል በቃል እሚጮኽ አንድተራ ጃሂል ነው
አላዋቂነቱን እማያቅ በኡለሞችላይ እሚንጠራራ፣
ግለሰብ ነው ።

አዳምጧት የተለያዩ ፈዋኢዶችን የያዘች ምክርናት
የተለያዩ ብዥታወችን ጥቆማ ሰጥቶበታል
ወንድማችን አሏህ ይጠብቀው


قال محمد بن سيرين رحمه الله
إن هذاالعلم دين فنظروا عن من تأخذون دينكم
https://t.me/+tbfejxw0IQM3MzA0

ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ

21 Oct, 03:11


ከዳዕዋ የተዘናጉ ቡድኖች!

🎙 በወንድም አቡ ዒምራን «حَفِظَهُ اللَّهُ»

🏢 ለወራቤ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከሚሰጠው የሸይኽ ሁሴይን ሸርህ ኡሱሉ-ሰላሳህ ደርስ ላይ የተወሰደ

↩️ قال  الشيخ حسين بن محمد السلطي حفظه الله في شرحه "الأصول الثلاثة"
↪️ ሸይኽ ሁሴይን በሸርሃቸው እንዲህ አሉ፦


↩️ قوله: "المسألة الثَّالِثَةُ: الدَّعْوَةُ إِلَيْهِ"... أي تدعو الناس إلى هذا الدين الصحيح فتنصح الناس بأن يستقيموا عليه وألا يشركوا بالله شيأ لا نبيا مرسلا ولا ملكا مقربا وتبدأ بذلك اقتداء بالأنبياء والمرسلين
↪️ ሁለተኛው ነጥብ «ወዳወቁት መጣራት» የሚለው ንግግር፦ ይህ ማለት ወደ ወደዚህ ትክክለኛው ሀይማኖት ሰዎችን ትጠራለህ። ሰወችንም በዲናቸው ቀጥ እንዲሉ፤ በአላህ ላይ ምንንም 'አላህ የላከው ነብይም ይሁን ቅርብ መለኪካ' እንዳያጋሩ ትመክራለህ። ነብያትንና መልዕክተኞችን በመከተል በዚህ (ዳዕዋ) ትጀምራለህ

وخلافا للجماعات المخالفة لهذا الأصل
↩️ كالصوفية
    ↩️ والتبليغ
         ↩️ والإخوان
               ↩️ والأحباش
                   ↩️ والمميعة
🔘 وغيرها من الفرق الضالة

ይህንን መሰረት ከተፃረሩ ጀመአዎች በተቃራኒው ሆነህ (ዳዕዋውን ትቀጥላለህ)
  ↪️ ሱፍዮችን ይመስል
    ↪️ ተብሊግን ይመስል
   ↪️ ኢኽዋንን ይመስል
      ↪️ አህባሽን ይመስል
          ↪️ ሙመይዓን ይመስል
🔘 ሌሎችም ከሳቱ ቡድኖች ታቃራኒ ሆነህ ዳዕዋህን ትቀጥላለህ።

https://t.me/AbuImranAselefy/8666

ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ

20 Oct, 22:16


ሴት አበባ ነች ለተንከባከባት ትፈካለች ታምራለች እንቁ ትሆናለች።
ላልተንከባከባት ደግሞ ልክ እንደ አበባዋ ትጠወልጋለች።ፅጌረዳም ሲንከባከባት ነው እያማረች የምትሄደው ሴቷም እንደዛው።
እህቴ ለአንች ደስታ ሰበብ እሚሆኑ ሰወችን አትራቂ።መራቅ ያለብሽን ብቻ እወቂ።


🖋n.a

https://t.me/Dinelislammenhajasselefya

ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ

20 Oct, 20:59


ኸድር ከሚሴ

🎙በዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ሐበሺ (አስ-ሲልጢ) ሀፊዘሁላህ

ከኡሱል አስ-ሱንና ደርስ የተቀነጨበ

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444

ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ

20 Oct, 13:52


#ልታይ ልታይ ማለት ያዋርዳል



ልታይ ልታወቅ ባይነትን ልንርቅ ይገባል በቻልነው ያክል ልታይ ልታወቅ ማለትን መዋጋት ያስፈልጋል ከነፍሳችን ጋር ይህንን እርኩስ በሀሪ ለመስበር መታገል ግድ ይላል ።
የቀደምቶች ፈለግ ፈለጋችን ነው ደጋግ ቀደምቶች ኡለሞች የሀቅን መታየት ፣የበላይነት ይፈልጋሉ እንጂ የራሳቸውን መታየት እና መታወቅን በፍፁም አይፈልጉም
~
በዚህ መንገድ የሰዕድ ኢብን አቢ ወቋስ ከልጁ ጋር የተናገረው ንግግር ለሁላችንም ጠቃሚ ነው ።
የሰዕድ ልጅ ኡመር አባቱ ሰዕድ ጋር መጥቶ አንተ ግመልን ታግዳልህ ሰዎች በስልጣን በንግስና ይጨቃጨቃሉ አለው ሰዕድ ረዲያላሁ አንሁ የልጁን ደረት መታ አደረገውና እንዲህ አለው
~
: اسكت، سمعت رسول الله صلى الله عليه وسلم، يقول:"إنَّ اللهَ يُحبُّ العَبدَ التَّقيَّ الغنيَّ الخَفيَّ".

" ዝም በል አሏህ እሱን ፈሪ ባለው የሚብቃቃ ድብቅ ባሪያውን ይወዳል ብለው ሲነገሩ የአሏህን መልዕክተኛ ሰምቻለው ።


ቢሽር ኢብኑ አል, ሃሪስ አል,ሃፊይ እንዲህ ይላል:

"ما أعلم أحدا أحب أن يُعرف إلا ذهب دينه وافتضح "
* አንድንም ልታይ ልታወቅ የሚልን አላውቅም ዲኑ ጠፍቶበት ቢዋረድ እንጂ ።) ጉዳቱ በዚህ ልክ የከፋ ነው አዑዙ ቢሏህ በሌላ አገላለለፁ እንዲህ ይል ነበር

" لا يجد حلاوة الآخرة رجل يحب أن يعرفه الناس"
አብዱሏህ ኢብኑል ሙባረክ ረሂመሁሏህ ሱፍያን እንዲህ ብሎኛል አለ:

إياك والشهرة، فما أتيت أحدًا إلا وقد نهى عن الشهرة "

መታወቅን ተጠንቀቅ አንድ አካል ጋር አልሄድኩም ሁሉም ከሹህራ የሚከለክል ቢሆን እንጂ ።
ኢማሙ አህመድ ረሂመሁሏህ እንዲ ነበር አቋሙ

أشتهى مكاناً لا يكون فيه أحد من الناس. أريد أن أكون في بعض الشعاب بمكة, حتى لا أعرف "

እዩኝ እዩኝ ባይ የኃላውን አያይ !
ስለሆነም ባገኘው በገጠመው ሁሉ እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ ብሎ እራሱን ያራክሳል ስለዚህ ላለመታወቅ ብሎ መደበቅ ወርደት ሳይሆን ልዕቅና ነው አንተ እንዳትፈልገው እንጂ ፈልጎህ ሊመጣ ይችላል እርግጥም ነው ።


https://t.me/abuabdurahmen

ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ

20 Oct, 03:05


🔵ቀጥታ ስርጭት


              ተጀምሯል።

    ╰┈➢ ገ
         ╰┈➢ ባ
                 ╰┈➢ገ
                     ╰┈➢ ባ
                              ╰┈➢ በሉ

የአርበዑን አንነወዊያህ ማብራሪያ

🎙 ┈──── ••⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

╰┈➢ ኡስታዝ አቡ ሐመዊያ ሸምሱ ጉልታ

https://t.me/medresetulislah

https://t.me/medresetulislah

ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ

19 Oct, 17:36


ሰአት እየደረሰ ነው ገባ ገባ በሉ
👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+kbo6B2SWBWA0N2Vk

ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ

18 Oct, 18:18


ደርስ ሊጀመር ነው።

📖 የሚቀራው ኪታብ
📚 شرح أصول الستة لشيخ صالح الفوزان

♻️ ክፍል 2

🎙 በወንድም አቡ ዒምራን

ደርሱን በሚከተለው ሊንክ ገብተው ይከታተሉ
🌐 https://t.me/WRU_Selefy_Students?videochat=f3142967aaacd857f3

ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ

18 Oct, 15:51


የጁመዓ ኹጥባ ክፍል ❪155❫
      ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼
↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ
↪️ የጁመዓ ኹጥባ


📍ርዕስ፦➘➷➷
↪️ «የማይቀረው ሞት» በሚል ርዕስ የተደረገ አዲስና ወሳኝ ኹጥባ!

🎙الأستاذ الفاضل الداعي إلى الله أبو أنس [أبو جعفر] محمد أمين السلفي «حفظه الله»
🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና


🕌 በሸዋሮቢት ከተማ የሰለፍዮች በሆነው ፉርቃን መስጂድ የተደረገ ኹጥባ!

||~ ሼር አድርጉት!

          •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•

📱👇👇👇👇
https://t.me/Abujaefermuhamedamin

https://t.me/Abujaefermuhamedamin

ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ

18 Oct, 13:56


ትልቁ ሙሲባ ብሎ ማለት ሶብርን ማጣት ነው ።

የሙሲባን አይነት የምናስተናግደው አንድ መከራ ሲገጥመን ካለመታገሳችን ቆም ብለን ካለ ማሰባችን ነው።

ሶብር ከማጣት ጀርባ ብዙ ችርች አሉ ሚፈጠሩ አላህ በሁሉም ነገር ላይ ታጋሾች ያድርገን !!

ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ

17 Oct, 19:47


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
እንደት ናችሁ የተከበራችሁ የውላውላ እና አካባቢዋ
ማህበረሰብ በሙሉ የነገውን ዳዐዋ በአካል በመገኘት እንድትጋበዙልን ስንል በአሏህ ስም ጥሪያችነን እናቀርባለን

የአሏህ ፈቃዱ ከሆነ ነገ በሀራ በመርሳ እንድሁ በተለያዩ ቦታዎች ያሉ መሻይኾችና ኡስታዞች ለመምጣት ተዘጋጀትው የነገዋን የፈጅር ሶላት በመጠባበቅ ላይ ናቸው ኢንሻ አላህ ሁሉም ነገ ሱብሂን እየሰገደ ጉዞ ወደ ውላውላ ነው
🛺🛺🛺🛺🛺🛺🛺🛺

እናም በውጭ የምትገኙ እህትና ወንድሞች ቤተሰቦቻችሁን በመቀስቀስ ለነገው የሰፍያ ዳአዋ ተካፋይ እንድሆኑ አድርጉ የበኩላችሁን ተወጡ ባረከሏሁ ፊኩም


አቡ አብዲሏህ

https://t.me/+tbfejxw0IQM3MzA0

↙️↙️↙️↙️↙️↙️↙️↙️↙️↙️↙️

https://t.me/YweIaweIachanneI
https://t.me/YweIaweIachanneI

ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ

17 Oct, 12:13


🔊📢 ዳዕዋ ዳዕዋ ዳዕዋ

ታላቅ የዳዕዋ ዝግጅት ጥሪ በሰሜን ወሎ ዛን ሃብሩ ወረዳ ቀበሌ (021) ጥቅምት ቀን /8/2017/የፊታችን ጁሙዓ የውላውላ ሰለፍዮች ሁላችሁንም ጋብዘዋችኋል ስለሆነም መቅረትና በቦታው ላይ አለመገኘት የኋላ ኋላ ነዳማና ፀፀትን ያዎርሳል  በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ዝግጅት ሲሆን በቦታው ላይ በአካል በመገኘት የዳዕዋው ተቋዳሽና ተካፋይ ይሁኑ ያስታውሱ እንዳይረሱ ቦታው ላይ በጣፋጭ አንድበት ንቁና ብርቅየ የሆኑ ምክርን ፈትፍተው የሚጎርሱ መሻይኮችና ኡስታዞች ዳዕዋ ሰለፍያ ያፈራቸው ትላልቅ እንግዶችም ይገኙበታል የዛኔ ይለያል

🪑 ታጋባዥ እንግዶቻችን እነሆ ብለናል↩️

🎙1_ሸይኽ ሰይድ ሙሀመድ  ከሃራ
🎙2- ኡስታዝ ኑር ሞላ         ከሃራ
🎙3-ኡስታዝ ሙሃመድ ሰልማን  ከሃራ
🎙4-ሸይኽ ሙሐመድ ሃያት     ከሃራ
🎙5-ኡስታዝ ኑራድስ ሙሀመድ ከመርሳ
🎙6_ሸይኽ ሙሐመድ ሲራጅ  ከሀሮ
🎙7- ሸይኽ ሁሴን ከረም    ከሀራ
🎙8_ኡስታዝ አብዱረህማን ከሰዶማ
🎙9-ኡስታዝ  ሱልጧን ሃሰን ከሃራ
{ሃፊዘሁሏህ} ጀሚአን>

ርዕስ በእለቱ የነገራን ይገለፃል

🟢 ኢንሻ አላህ ሌላም ተጋባዥ እንግዶች ቦታው ላይ ይኖሩናን በውላውላና አኪባቢዋ የምትገኙ ሙስሊምች በሙሉ በተባለው ቦታ ላይ ተገኙና ከሽርክ ወረርሽኝ ታከሙ ከሽርክ ከቢዳዓ ከመሰረተቢስ እምነት ከአስቀያሚ ተግባራት ለመራቅና ለመጠንቀቅ ለመጠበቅ ያስችላችኋልና ታድማችሁል ኑኑኑኑኑ

በተባለው ቦታ በጧት በመገኘት ከጅማሮው እስከፍፃሜው ድረስ ለመጠቀም ከጧቱ 2:ዐዐ በታባለው ቦታ ላይ መገኘት ትልቅ ጥቅም አለውና እንዳታረፍዱ አደራ ተብላችኋል

🔄ሙሉ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ

በታለያዩ ቻናልና ጉርፖች ላይ ሼር በማድረግ ሁላችነም ሃላፊነታችነን እንወጣ

የፕሮግራሙ አዘጋጆች

የውላውላ ሰለፍዮች ጀመዓወች

🗓 ጥቅምት ቀን/8/2017/የፊታቻን ጁመዓ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/YweIaweIachanneI

https://t.me/hussenhas

ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ

16 Oct, 19:56


📌 ታላቅ የኮርስና የዳዕ ፕሮግራም በስልጢ ወረዳ ለአሳኖ ቀበሌ እና አከባቢዋ ሰለፊዮች በሙሉ
       🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴

       የፊታችን ዓርብ ጥቅምት 8/ 2/2017 ከአስር ሰላት ጀምሮ እስከ ቅዳሜ 10:00 ሰዐት ድረስ በስልጢ ወረዳ በአሳኖ ቀበሌ በፈትሕ መስጅድ ላይ ታላቅ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኃል።

            
ተጋባዥ ዱዓቶች

1– ታላቁ ሸይኽ አብዱል ሐሚድ ኢብን ያሲን አስ–ሰለፊይ ሐፊዘሁሏህ

2— ኡስታዝ ኑራዲስ ስራጅ ( አቡልበያን) ከቡታጅራ

3 – ኡስታዝ ስራጅ ከወራቤ

4 – ኡስታዝ ዘይኑ ከመነከሪያ

👌 በዚህ ፕሮግራም ላይ ጠቅላላ ሙስሊም ማህበረሰብ የተጋበዘ ሲሆን በተለይም ደግሞ አጎራባች ቀበሌዎች፣ አልከሶ ሰለፊያ ጀመዓ፣መነከሪያ ከተና፣ ወራቤ ጀመዓ፣ ገርቢበር ጀመዓ፣ ቡተጅራ ጀመዓ፣ ስልጢ ቅበትን ጨምሮ ሌሎች በዙርያ ያላችሁ ሙስሊም ማህበረሰቦች ተጋብዛቹሀል።

ልብ በሉ የኮርስ ኪታብ በቦታው ስለተዘጋኛ እዛው ስለምተወስዱና በተጨማሪም ምግብ እና ማደሪያ በጀመዓው በኩል የተዘገጀ ስለሆነ እናንተው ለወገኖቻቹው በማሰማት በደዕዋው ለመጠቀምና ግልፅ ያልሆኑለቹሁን ጉዳዩች ፈትዋዎችን በመጠየቅ መረዳት ትችለለችሁ።

ለሴቶች በቂ ቦታ ተዘገጅቷል።

አድረሻ:— ከቡተጅራ ወደ ወራቤ በሚወስደው ጥቁር አስፐልት አጠገብ አሳኖ ቀበሌ በተለምዶ አስፓልት ዳር ከቲቲ ጎራ ት/ቤት ከፍ ብሎ አጠገብ 5 ሜትር ገባ ብለችሁ መስጅዱ ነው።

📞ለመደወል📞
ኡስታዝ አብዱረዛቅ  0954047289
አቡ አብዱል ወዱድ
0921892212

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ግሩፕ እና ቻናለችንን ጆይን ይበሉ:—
https://t.me/TawheedandSunnahPromoter/2344

ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ

16 Oct, 18:33


📡ደርስ በቀጥታ ስርጭት ተከታተሉ ባረከላሁ ፊኩም👇👇👇

🎙🎙በ ሸይኻችን አቡ ኑሃ አህመድ አወል (ሀፊዘሁላህ)
📡درس مباشر

🎙🎙لشيخنا أبي نهى أحمد بن أول الإتيوبي (حفظه الله ورعاه)

https://t.me/shekabunuhaahmed?livestream=db9294a00c3717a6a9

2,204

subscribers

551

photos

311

videos