مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

@medresetulislah


ይህ ቻናል “❝ከፉሪ ሕይወት ፋና ወደ የስ ውሃ ፋብሪካ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ ኑሪ ሜዳ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው።❞ በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊያህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ።
https://t.me/medresetulislah

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

22 Oct, 16:21


Live stream finished (47 minutes)

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

22 Oct, 15:33


Live stream started

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

22 Oct, 13:45


ዘወትር ሰኞ እና ማክሰኞ ከመግሪብ እስከ ኢሻዕ

የሚሰጠው ኪታብ:- አል ፊቅሁል ሙየሰር

ደርሱ የሚሰጠው ኡስታዝ:- አቡፊርደውስ ዐብዱሶመድ ሙሐመድ

ቦታ:- አል-ኢስላሕ መድረሳ



በሰአቱ ይቀጥላል

https://t.me/medresetulislah

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

22 Oct, 08:40


📚 اسم الكتاب: صحيح مسلم

المؤلف: أبو الحسين مسلم بن الحجاج بن مسلم بن وَرْدٍ النيسابوري (٢٠٦ - ٢٦١)  هجرية

الدرس الثاني عشر

رقم الحادبث:- ٩٨ - ١٠٥

🎤  المدرس: الشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي

تاريخ: ربيع الثاني ١٨، ١٤٤٦ هجرية الموافق أكتوبر ٢١، ٢.٢٤ م

في مدرسة الإصلاح

https://t.me/medresetulislah

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

22 Oct, 08:40


📚 اسم الكتاب: . نزهة النظر في توضيح نخبة الفكر في مصطلح أهل الأثر

الدرس الثاني عشر

المؤلف : الحافظ ابن حجر العسقلاني رحمه الله (773 - 852هـ)

🎤  المدرس: الشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي

تاريخ: ربيع الالثاني١٨، ١٤٤٦ هجرية الموافق أكتوبر ٢١، ٢.٢٤ م

في مدرسة الإصلاح

https://t.me/medresetulislah

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

22 Oct, 08:33


Live stream finished (1 hour)

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

22 Oct, 07:40


ትንሽ ጠብቁ

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

22 Oct, 07:30


Live stream started

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

22 Oct, 07:29


🔵ቀጥታ ስርጭት


     ቀጠይ ሶሒሕ ሙስሊም

    ╰┈➢ ገ
         ╰┈➢ ባ
                 ╰┈➢ገ
                     ╰┈➢ ባ
                              ╰┈➢ በሉ


🎙 ┈──── ••⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

╰┈➢በሸይኽ ሑሰይን ሙሐመድ አስሲልጢ


https://t.me/medresetulislah

https://t.me/medresetulislah

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

22 Oct, 07:29


Live stream finished (1 hour)

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

22 Oct, 06:28


Live stream started

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

22 Oct, 06:28


🔵ቀጥታ ስርጭት


       ሊጀመር ነው

    ╰┈➢ ገ
         ╰┈➢ ባ
                 ╰┈➢ገ
                     ╰┈➢ ባ
                              ╰┈➢ በሉ


🎙 ┈──── ••⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

╰┈➢በሸይኽ ሑሰይን ሙሐመድ አስሲልጢ


https://t.me/medresetulislah

https://t.me/medresetulislah

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

22 Oct, 05:09


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

١. صحيح مسلم

٢. نزهة النظر في توضيح نخبة الفكر في مصطلح أهل الأثر

ዘወትር ከሰኞ እስከ ረቡዕ ከ3:00-5:30

በሸይኽ ሑሰይን ሙሐመድ አስሲልጢ 


   .  ሰ
            አ
                  ቱ
                        ይቀጥላል።

https://t.me/medresetulislah

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

22 Oct, 03:39


"የወላእ ( መረዳዳት ወይም መዋደድ ) እና የበራእ ( መራራቅ እና መቆራረጥ ) ክፍል ''
በሚል ርዕስ በዚሁ ቻናል በተከታታይ አምስት ክፍሎች ሲቀርብ የነበረዉ፣ በሸይኽ ሷሊሕ ዓብዱላህ አል ፈውዛን ተዘጋጅቶ በኡስታዝ ዩሱፍ አሕመድ የተተረጐመው ፅሁፍ በአላህ ፈቃድ ለንባብ በሚመች መልኩ በPDF ተዘጋጅቶ ቀረቦልዎታል ።

ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን!!

አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን!
የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

كن على بصيرة

https://t.me/alateriqilhaq

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

22 Oct, 03:30


Live stream finished (36 minutes)

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

22 Oct, 02:54


Live stream started

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

21 Oct, 17:33


አሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ

ዘወትር ቅዳሜ፣ እሑድ፣ ሰኞ እና ማክሰኞ ከፈጅር ሶላት  በኋላ የሚሰጠው የአል-አርበዑን አንነወዊ ደርስ

በሰአቱ የሚቀጥል ይሆናል።

ትምህርቱ የሚሰጠው በአቡ ሐመዊያህ ሸምሱ ጉልታ (ሐፊዘሁላህ)



🕌 
አል ኢስላሕ መድረሳ

https://t.me/medresetulislah

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

21 Oct, 17:33


ተከታታይ አዲስ ደርስ

ክፍል-16

የኪታቡ ስም: አል-አርበዑን አንነወዉያህ።

📚 الأربعون النووية

ሰአት: ዘወትር ቅዳሜ፣ እሁድ፣ ሰኞ እና ማክሰኞ ከፈጅር በኋላ

 🎙 አቡ ሐመዊያህ ሸምሱ ጉልታ ሐፊዘሁሏሁ

🕌 በአል ኢስላሕ መድረሳ



https://t.me/medresetulislah

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

21 Oct, 14:57


ኡስታዝ አቡ ፊርደውስ ዐብዱሶመድ ሙሐመድ ሀጃ ስላለበት የዛሬ ሰኞ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ ፊቅሁል ሙየሰር ደርስ አይኖርም።

የተቀራውን ሙራጃዓ በማድረግ ጊዜያችሁን ተጠቀሙ።

https://t.me/medresetulislah

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

21 Oct, 08:32


ተጠናቋል።

11,996

subscribers

673

photos

40

videos