ጡርቤ ስፖርት

@turbysport


☞https://t.me/turbysport

ጡርቤ ስፖርት

11 Oct, 20:20


አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ
#ሼር 🙏
በፎቶ ላይ የምትመለከቱዋት #ህፃን_ሀውዚያ_ከይሬ ትባላለች #አድራሸዋ_በስልጤ_ዞን_ወራቤ_ከታማ_አስታደዳር_ጎደ_መንዳር_ለይ_ሲሆን ገነ በታወለደች 5ወሩዋ በተደረገላት የጤና ምርመራ የልብ ህመም እና ሁለቱም ልቧ ክፍት መሆኑ በሀክምና በመረገጋጡ በአስቸኳይ ቀዶ ጥገና መደረግ እንዳለባት የታነገረቸዉ ቤታሰቦቹዋ ይህን ህክምና ለማድረግ አንድ ሚሊየን ሰባ አምስት ሺ (1,075,000) ብር እንደሚያስፈልግም ተነግሮወቸዉ ነገር ግን እኘም ምንም ዓይነት ገቢ ስለሌለን ገንዘቡ ከአቅማችን በላይ በመሆኑ ለወገን ደራሽ ወገን ነዉና እናንተን ደገጋ ኢትዮጵያዊየን ለማስቸገር ተገደናልና እጃችሁን እንድትዘረጉልን ስንል በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን።
የቤታሰቦችዋ
አከዉንቱ የህፀን ሀዉዚያ አበት ነዉ ትንሽ ትልቅ ሰንል እንድራስላት
ከይሬ ኦርማ:-1000217752624

ጡርቤ ስፖርት

08 Oct, 21:24


Starsfi ⭐️

launch የተደረገው ገና አምስተኛ ቀኑ ነው። ነገር ግን ከሁለት ሚልዮን በላይ ተጠቃሚዎች ማፍራት ችለዋል።

ልክ እንደ #major ስታሮችን መሰብሰብ ነው።

አሰራሩ ምንም ያልተንዛዛ እና በጣም ቀላል ነው።

ታስኮችን መስራት ፣ spin መጫወት እና daily combo ልክ እንደ major መውሰድ ነው።

በX ወይም በቀድሞ ስሙ ቲዊተር ስለዚህ ኤርድሮፕ በስፋት እየተወራ ይገኛል።

በቀን ሁለቴ እየገባችሁ ብቻ መስራት የምትችሉት በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል።

ስለ አሰራሩ የበለጠ ቀስ በቀስ አስረዳችኋለሁ። ልክ እንደ major circle እና ሌሎች viral ሳይወጣ ብትጀምሩት አሪፍ ነው።

ለመጀመር 👉
https://t.me/starsfibot/starsfi?startapp=1931039752

ጡርቤ ስፖርት

06 Oct, 18:24


አሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ ለተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው ታውቋል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ጋር ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ዝግጅቱን በትናትናው ዕለት የጀመረ ሲሆን ዛሬ ደግሞ ሁለተኛ ቀን ልምምዳቸውን ሰርተዋል።
ጥሪ ከተደረገላቸው ተጫዋቾች መካከል በአሜሪካ ከሚገኘው ሱራፌል ዳኛቸው በቀር 22 ተጫዋቾች የተገኙ ሲሆን አሁን ደግሞ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች ቡድኑን መቀላቀላቸው ታውቋል።

ቡድኑን የተቀላቀሉት የሱሁል ሽረ ተጫዋቾች የሆኑት አማካዩ ጃዕፈር ሙደሲር እና አጥቂው ፋሲል አስማማው ናቸው።

ሁለቱም ተጫዋቾች ስሁል ሽረ በሊጉ ባደረጋቸው ሦስት ጨዋታዎች ባሳዮት መልካም እንቅስቃሴ መነሻነት ብሔራዊው ቡድን መቀላቀላቸው ሲታወቅ በዛሬው የብሔራዊ ቡድኑ ልምምድ ወቅት በመገኘት ዝግጅት መጀመራቸው ታውቋል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሦስተኛ እና አራተኛ ጨዋታውን ጥቅምት 2 እና 5 ቀን ከጊኒ ጋር የሚያደርግ ይሆናል።

ጃዕፈር ሙደሲር በርታ ገና ጅማሮ ነውና 👏👏
@https://www.facebook.com/Siltesport

ጡርቤ ስፖርት

01 Oct, 06:13


🔻 Not Pixel 
Not Pixel  ልክ እንደ Lost Dog  በ NOTCOIN የተዘጋጀ ትልቅ project  ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ  ቀድማችሁ ብትሰሩት መልካም ነው 
Not Pixel ሰርተን ስንጨርስ $PX የሚባለውን  የራሳቸውን Token ነው የምናገኘው 🤝
ማወቅ ያለባችሁት ነገር Not Pixel በ Notcoin developers Launch የተደረገ ሶስተኛው Project ነው

Notcoin  "Dogs ' Lostdog " Notpixel
❤️ብዙ Pixel  ለማግኘት 👇
   
Notpixel Board ላያ በደንብ paint አድርጉ በጭራሽ ችላ እንዳትሉ ' እያንዳንዷ ዋጋ አላት 🙏
- task ስሩ
-ጓደኞቻችሁን ጋብዙ
👌በደንብ  አትኩራችሁ ብትሰሩት መልካም ነው "
🔻የዛሬ ሳምንት ልክ እንደተጀመረ ተነግሮን ነበር በወቅቱ ቀድሞው የጀመሩ ልጆች ብቻ Beta pixel የሚል Achivement ተስጥቶዋችኋል
የሚገርመው ደግሞ የቴሌግራም ቦቱ ሳምንት ባልሞላ ግዜ ውስጥ ከ 900k ወደ 10.7 ሚሊየን ተጠቃሚዎችን ማፍራት ችሏል 🤝
Notpixel Novemeber ላይ ሊጠናቀቅ ይችላል
ለመጀመር 👉👇 https://t.me/notpixel/app?startapp=f1931039752

ጡርቤ ስፖርት

01 Oct, 06:09


የባይናንስ አዲሱ ኤርድሮፕ
➡️ Notpixel 👇
https://t.me/notpixel/app?startapp=f1931039752
➡️ Blum👇https://t.me/blum/app?startapp=ref_Fzen7zHKbZ
➡️ Major👇https://t.me/major/start?startapp=1931039752
➡️ Seed👇
t.me/seed_coin_bot/app? startapp=1931039752
➡️ Hot➜
➡️ Goats 👇
https://t.me/realgoats_bot/run?startapp=df505f0b-b154-4c09-8fd4-68b23065d53e https://t.me/realgoats_bot/run?startapp=df505f0b-b154-4c09-8fd4-68b23065d53e

➡️ Sunwaves👇 https://sunwavestoken.com/@1931039752

➡️ Fintopio 👇
https://fintop.io/2uKXQv8h6i
እነዚህን በደምብ ስሯቸው ፤ ሃምስተር ቢሰጣቹም ኖሮ የሄዱት የተሳሳተ አካሄድ ፕሮጀክቱ እንዲወድቅ አድርጎታል !

ጡርቤ ስፖርት

30 Sep, 20:55


SEED..... 🍃

ይሄ ኤርድሮፕ ከ 50 ቀናት ቡሃላ ሊስት የሚደረግ ነው ፕሮጀክቱ በ MAJOR እንዲሁም በ BLUM ጭምር የሚደገፍ ነው።

ኤርድሮፑ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብቻ 10ሚሊየን ተጠቀሚዎችን ያገኘ ሲሆን ከሌሎች ለየት የሚያረገው የእናንተን ለእናንነት ማለቱ ነው ...ይህም ማለት ለትርፍ የተቋቋመ ሳይሆን ሰው በሰራው ልክ ዋጋውን እንዲቀበል በማሰብ የተሰራ ነው።

እስኪ ለክፉም ለደጉ ጀምሩት ..አየቆጥርብንም አየደል
👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1931039752
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1931039752

ጡርቤ ስፖርት

30 Sep, 18:39


t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=r-0002jyHc

Farm TOMATO with me and secure your token allocation through Tomarket.ai!

I've prepared a warm welcome meal just for you! 🍅

Use my link to get 50,000 TOMATO! Limited time offer.

ጡርቤ ስፖርት

30 Sep, 15:26


Join Bitget now to win 6200 USDT!
https://www.bitgetapp.com/events/rewards-pack?clacCode=VAE6QC9V&utmSource=rewardsnew

ጡርቤ ስፖርት

27 Sep, 16:40


Telegram ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል👇
https://t.me/coub/app?startapp=coub__marker_24187162

ጡርቤ ስፖርት

23 Sep, 13:07


ገና ካሁኑ Binance ላይ እየተሸጠ ነው

በማንኛውም ሰአት በቴሌግራም ቦት አማካኝነት coin መሰብሰብ እና ወደ ብር መቀየር እንችላለን።

እንደ Notcoin እና Tapswap ወር መቆየት አያስፈልገንም።


አሁኑኑ ይቀላቀሉ
https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=1931039752

ጡርቤ ስፖርት

15 Sep, 17:38


በአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ዩኒት አዘጋጅነት ላለፉት ሁለት ወራት ሲካሄድ የቆየው የ2016 የአለሜ ሠመር ካፕ ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል።
#የአዋቂዎች #መፉያ እና #የታዳጊዎችን #መልጋች የእግርኳስ ቡድኖች ሻምፕዮን ሆነዋል።እንኳን ደስ አለችሁ! 👏👏
....
የውድድሩን ከፍታና ድምቀት ስንመለከት የአለሜ የቀድሞ ከዋክብቶች የነ #አምረላ_ዲልታታ #ባህሩ_ጀማል #አቡሽ_ግርማ እና #ያሲን_ሺፋ የማይነጥፍ የስፖርት ጥልቅ ዕውቀት፤በዘመናት ልዩነት የማይደበዝዝ ለህዝብ የማገልገል ፍላጎትና ፍቅር ጥምረት ውጤት እንሆነ ያሳብቃል።

#_ረዲ_ከድር_ኢሳ,,,,🖊️
አምራላ ድልታታ officall ፔጅ

1,316

subscribers

2,186

photos

7

videos