ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

@teretenakeld


እስኪ ፈታ እንበል እንሳቅ እንዝናና😄😆🤣😂

ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

22 Oct, 05:15


የቦሌ ለማኝ ፊትህ V8 ያቆምና ወርዶ....
:
#ስለ_ማርያም

ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

22 Oct, 05:14


8 ብር የገዛሁት ዳቦ ሻይ ውስጥ ገብቶ ጠፋብኝ 😂

ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

22 Oct, 05:13


#ሴት_ልጅ_የህይወትህ_ወሳኝ_መሰረትህ_ናት!!!

ባንድ ወቅት ባልና ሚስት ይጣሉና ሽማግሌ ይሰበሰባል ከዛም ሁለቱም ችግራችሁን ተናገሩ ሲባሉ ...

#ባል 🗣እኔ ደክሞኝ ከስራ ስመለስ ማረፍ እፈልጋለው ነገር ግን ልጅቷን እያንጫጫች አያሳርፉኝም ...

#ሽማግሌዎቹ 🗣እሱን በመታዘብ "ሌላስ ?"ይሉታል

#ባል🗣 እኔ ከስራ ስመለስ ልጅ ያዝ ትለኛና ወጥ ትሰራለች የልጅ ወተት ታፈላለች... ምናለ ስመጣ ጨርሳ ብጠብቀኝ ተቀምጣ እየዋለች ይላል (በንዴት)
👤ከዛ ሚስትም በሰዎቹ ፊት ይቅርታ ትጠይቀውና አይለምደኝም ብላ ሽማግሌዎቹ እንዲሄዱ ይደረጋል...
🚫በነጋታውም ሚስት ልጇን ይዛ እናቷ ቤት ሄደች ከስራ ሲመጣ ቤቱ ተቆልፏል ልክ ከፍቶ ሲገባ ቤቱ እጅግ ይቀዘግዛል ከሰል ለማቀጣጠል ቢሞክር እምቢ አለው ልብሱን ደራርቦ ሚስት ሰርታ የነበረውን ጠርጎ በላ... ዝምታው ሲጨንቀው TV ከፈተ ግን የለመደው የልጁ ድምፅ ናፈቀው ...ጠዋት ሲነሳ ቁርስና ያ ይሚወዳት ሚስቱ ፈገግታ የለም ...ከፋው ፊቱን ታጥቦ ወደ ስራው ሄደ ቁርሱንም ካፌ በላ ግን አላረካውም... ስልኩን ቢያይም አትደውልለትም ...ውሎ ሲመለስ ራቱን በልቶ ከጓደኞቹ ጋር ቢያመሽም ያባዶ ቤት ግን ጠበቀው....ሀዘን ቤት ይመስል መግባት አስጠላው😔 ነገሩ ዞር ብሎ ሲያስብ
⚠️ለካ ያለ ሚስቱ ጎዶሎ ነው
⚠️ልጁ ለካ አጫዋቹና የመንፈስ እርካታው ነች👶

ይቅር በይኝ ማሪኝ ብሎ በሽማግሌ መለሳት
🔚
💓ደስታ የሚሰጥህን ነገር ከማጣትህ ቀድመህ ለይተህ እወቀው!
#ክብር_ለሚገባው_ክብር_ስጥ!!!
#ሰናይ_ቀን
🎶Join us, @onlyfunny05 🎶

ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

22 Oct, 05:11


#የሀበሻ_መዝገበ_ቃላት

#ኑሮ:- ለሲዖል ህይወት ልምምድ የሚያደርጉበት ጠባብ ጂም

#ዘመድ:- ባልተዘጋጁበት ቀን የሚመጣ ተጨማሪ ችግር

#ጫማ:- አብሮ የሚደክም እውነተኛ ፍቅረኛ

#ደሞዝ :- ከወጣበት ዕለት ውጭ ቁም ነገር የሌለው

#ብድር:- በፍቅር የወሰዱትን በጦርነት የሚመልሱበት የዝርፍያ ሙከራ።

ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

12 Oct, 08:19


ሀይሌን መንገድ ላይ አግኝተህው ስልክህን አንዴ ሚስኮል ላርግበት ተባበረኝ ስትለው
.
.
ቢያነሱብህስ🤣🤣


ጫካ መሄድ የምታዘወትረዋን ልጅ ማን አሏት

#ኤ_ደን 😂😂


አካፋ ተሸክሞ የሚዞረውን ልጅ ማን አሉት
.
#አብድረ_ዛቅ 😂😂


ካልሲውን ማጠብ የማይወደውን ልጅ ማን አሉት
.
.
#ዳ_ግም 😂😂


የበግ ላት መብላት የምትወደውን ልጅ ማን አሏት
.
.
#ሜ_ላት 😂😂


ሰፈር በብይ ፍቅር ያበደውን ልጅ ማን አሉት
.
#አ_ብይ



ሻይ በጣም የሚወደውን ልጅ ማን አሉን
.
.
#ና_tea



ሁሌ እያመሸች የምትገባውን ልጅ ማን አሏት
.
#ዳ_night


ባህር ዳርቻ መዝናናት የሚወደውን ልጅ ማን አሉት
.
#ጆ_sea


ቀንም ማታም የምትሰራውን ለየጅ ማን አሏት

#sun_nught


ሁሌ የምትስቀውን ልጅ ማን አሏት

#ሲ_fun


ሆዳሟን ልጅ ማን አሏት

#ቅ_ድስት


ቀዩን ልጅ ማን አሉት

#ያ_red


ቤት መግባት የማይወደውን ልጅ ማን አሉት
.
.
#ና_home


ይህን ያውቁ ኖሯል
.
.
ጥቁር ድመት መንገድ እያቋረጠች ከሆነ ወደ ሆነ ቦታ እየሄደች ነው ማለት ነው🤣

የተመቸው 👍👍👍👍

ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

12 Oct, 07:58


እስክርቢቶ ሊገዛ ሄዶ 30 ብር ሲሉት

እየነገርኩት ራሱ ነው እንዴ የሚፅፍልኝ

ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

08 Oct, 17:09


Channel photo updated

ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

27 Sep, 16:29


ሴት ልጅ በየሰከንዱ እንድታስብህ ትፈልጋለህ #Man

#ገንዘብ_ተበደራት😜😜

ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

27 Sep, 16:16


ጓደኛዬ አቅፎኝ ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ ምነው ስለው
.
ኮሮና አለብህ ተባልኩኝ :.አለኝ

ሲያሳዝን😔😔

ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

27 Sep, 16:16


ትምህርት ጥቅምት 1 ይጀመራል ሲባል
.
.
ተማር ልጄ የሚለው ዘፋኝ ሞቶ በምን ሞራላችን እንማራለን

ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

27 Sep, 16:16


"አንድ ሰርግ ላይ ተጠርቼ ወደ ሆቴል ሄድኩ። እዛ ስደርስ
ሆቴሉ ሁለት መግቢያዎች አሉት አንዱ የሙሽራው ዘመዶች
መግቢያ ሌላኛው የሙሽሪት ዘመዶች መግቢያ ይላል።
:
:
:
:
:
:
:
:
በሙሽራው ዘመዶች መግቢያ ስገባ ሌላ ሁለት በሮች
አጋጠሙኝ።
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
የወንዶች መግቢያና የሴቶች መግቢያ የሚል
የተፃፈባቸው። የወንዶች መግቢያ በሚለው እንደገባሁ
:
:
:
:
:
:
:
አሁንም ሁለት በሮች አገኘሁ። ስጦታ የያዙ የሚል እና ስጦታ ያልያዙ የሚል የተፃፈባቸው
እኔ ምንም አይነት ስጦታ ስላልያዝኩ ስጦታ ያልያዙ በሚለው
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
በር ገባሁና ትንሽ እንደተጎዝኩ እራሴን ከሆቴሉ ውጭ
አገኘሁት.................😃😄😂😂

ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

27 Aug, 09:06


ቤት ሆያ ሆዬ ሊጨፍሩ መጥተው "እዛ ማዶ አንድ ዘይት" ሲሉ ከእንቅልፌ ባንኜ እየሮጥኩ🏃🏃 ...

"የታለ? የቱ ጋ?

ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

27 Aug, 09:05


መገንጠል ለዶሮም🐓 አልጠቀማት ፈረሰኛ መላላጫ እያስባለ ነው ያስበላት።
:
😜😜😜😜

ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

16 Aug, 18:15


.
.
አንዱ በጣም ጭንቀት የበዛበት ቢሮ
ውስጥ ተቀምጦ በሃሳብ እየቆዘመ
እያለ ድንገት አንድ ሰራተኛ በሩን
ብርግድ አድርጎ

"አበበ አበበ! ልጅክ መኪና ገጭቷት
ሞተች!" ይለዋል


በድንጋጤ ብድግ ብሎ በሩን ትቶት
በመስኮት ዘሎ ወጣ ......
ከዘለለ በኃላ ቢሮው 10ኛ ፎቅ መሆኑ
ትዝ አለው.. ጭራሽ ልጅ እንደሌለው
ትዝ አለው ከዛ ስሙ ከበደ እንጂ አበበ
አለመሆኑ ትዝ አለው
ተፀፀተ
ተፀፀተ
ተፀፀተ
ተፈጠፈጠ


Join.,ተረት እና ቀልድ

ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

16 Aug, 17:44


.
.
🎓#ከተመራቂ_ተማሪዎች Last word•◉❖
—————-
◉ ሳይማር ያስተማረኝን መምህሬን አመሰግንሀለው
◉ የሚረዳኝ የለምና ስራ ፈልጉልኝ
◉ ስማር ያሽሟጠጡ ሊበሉ ቤት መጡ
◉ ለአንድ ባርኔጣ ይሄ ሁሉ ጣጣ
◉ ትምህርት ሊገባኝ ሲል አለቀ



Join....ተረት እና ቀልድ

ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

16 Aug, 17:44


.
.
በህይወቴ 3 በፈፁም የማልረሳቸው
ነገረች አሉ እነሱም
:
:
:
:
ቁርስ ምሳና ራት ናቸው😁


Join.ተረት እና ቀልድ

ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

16 Aug, 17:44


.
.
የ 12ተኛ ክፍል ተፈታኝ
ለ ማዘሩ የፈተናው ውጤት
እንደገና ለሌላ ቀን አሁንም
ተራዘመ ብሎ ሲላት
.
.
.
.
#እናት
አንተ ልጅ ወድቀህ ከሆነ አሁኑኑ ንገረኝ።🤣😂



Join...ተረት እና ቀልድ

ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

16 Aug, 17:44


.
.
አንድ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና የሚሰራ
ጀለሴ ትልልቅ ሰዎች ስልካቸው Airplane Mode ✈️ ሆኖባቸው
አውሮፕላኑን አጥፋልን ሲሉት...
:
:
#ጠጋኙ
ይሄን ጉዳይ ከአየር መንገድ ጋር
ተነጋግሬ የምጨርሰው ስለሆነ
800 ብር ይከፍላሉ። 😆



Join ተረት እና ቀልድ

ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

16 Aug, 11:34


.
.
ልጅ እያለክ ታላቅ ወንድምህ መቶክ
:
ውጪ ከቺኩ ጋር ወክ እያደረገ
ስታየው
:
:
:
እማዬ እንዳለችክ "ለምንድነው
የዘይቱን ጄሪካን ለቁራሌው
የሸጥከው 😁😁👉👉joinተረት እና ቀልድ

ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

16 Aug, 11:20


.
.
ትራፊክ የሌለ ብር አጥቶ ሲጠርበት
:
:
:
የሚቀጣው መኪና ሲያጣ
ባጃጅ ያስቆምና የታለ 4ተኛው ጎማህ 😄😄😁👉👉?Join ተረት እና ቀልድ

2,370

subscribers

0

photos

0

videos