🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️

@tafachtarikoch1


♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤

➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟

➤ ғᴏʀ ᴀɴʏ ᴘʀᴏᴍᴏᴛɪᴏɴ ᴀɴᴅ ᴀᴅᴠᴇʀᴛɪsɪɴɢ 📩
@nati_promotion & @Natiiiye

🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️™ (Amharic)

ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ አዲስ ምላሽ ታሪክዎችን እና ርዕሰ ሳሙኤልን የተገኘበትን ስለዚህ ምላሽ፤ በንጽህ ልብ መዋኘቱን ለእኔ ፍቅር ማለት። ስለ ዚህ ጥቅም እና ለማግኘት የታሪኮች ከፋጭ ተብሏል። የምዝግባ ባለስልጣናት ለመሆን የሚጠቀሙበትን የታሪኮችን ለማንበብ ሼርን ላይ እና በሁሉም የተለያዩ እርሶን ይዘት ያሳያል። ለእናም ከመሃከለኛ ቻናላችሁን ለማንበብ ታሪኩን መጠቀም ከሚፈልጉ ቻናሎች ይምረጡ። እባኮትም አሁኑን ይመልሱ ቻናላችሁን በስልጠኝ በ @nati_promotion & @Natiiiye ላይ እና በዚህ ላይ ለእናም ትምህርት ይከታተሉ።

🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️

22 Oct, 18:39


🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️ pinned «»

🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️

22 Oct, 18:37


ብዙ ጊዜ ብዙዎቻችን የተቸገረ የራበው የጠማው በቃ በብር እጦት እራሱን የጣለ ሰው እንጂ ብር ኖሮት ብሩን ምን ላይ ላጥፋው ብሎ የጨነቀው ሰው አይታችሁ ታውቃላችሁ እኔ በዛን ሰአት እንደዛ ነበርኩ ።
ብር ላጠፋበት የምችለው አንድ አጋጣሚ እንኳን የለም ከቤት ትምህርት ቤት ከትምህርት ቤት በቃ ከዛ ውጪ እንደሰው ብቻዬን ወጥቼ አልበላ አልጠጣ ልብስ አልገዛበት ከጓደኞቼጋ አልዝናናበት ዘመድ አልጠይቅበት ግን በየቀኑ ብር ይሰጠኛል ምን እንዳደርገው ምን ላይ እንዳጠፋው እንደሆነ ሁላ አላውቅም በሰአቱ ለተቸገረ ሰው እንኳን ለመስጠት እኔ የተቸገሩ ሰዎችን የማገኝበት እድል አልነበረኝም ። መሳቢያ ውስጥ ብር አለ ቦርሳዬ ውስጥ ብር አለ እናቴጋም ብር አለ ካስፈለገኝ ዳዊትጋም ብር አለኝ ግን እኔ ብር ሊያስፈልገኝ የሚችልበች አንድ አጋጣሚ አልነበረም።

ብቻ ክላስ ከገባሁ ቡሀሌ አንድ ሀሳብ መጣልኝ ለምን ለእዩ አልሰጠውም እኔጋ ከሚቀመጥ እሱጋ ቢሆን አይሻልም ብዬ አሰብኩና መልሼ ደሞ ንቀት ቢመስለውስ ሞራሉ ቢነካስ እንደ እርዳታ አድርጎ ቢያስበውስ ቢከፋብኝስ ብዬ አስቤ ተውኩት ምሳ ሰአት ላይ ቁጭ ብዬ አሰብኩና ላይ ብረሪ ሄድኩኝ እዩ ቁጭ ብሎ እያጠና ነበር እኔ ደብተሬን አወጣሁና ፖስታ ነገር ሰራሁኝ ውስጡ አባቴ የሰጠኝንም ቀድሞ የነበረኝንም አንድ ላይ ከተትኩት ና ደብዳቤ አስመስዬ ሰጠሁት።

Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት❤️😘😍👍🥰🙏


✎.ክፍል አስራ ዘጠኝ (19)ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ. Like ❤️& Share  ማድረግ አይርሱ።
          ┄┄┉┉✽‌✽‌✽‌ ┄┄┉┉
         ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ሼር ያድርጉ
                -----
💗💗-----
     💜@TAFACHTARIKOCH1🖤
     🖤@TAFACHTARIKOCH1💙

🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️

22 Oct, 15:47


🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️ pinned «»

🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️

22 Oct, 15:46


👆👆👆ክፍል 18 እዲደገም Like 👍 አድርጉ 100 ከምላ እሰከ 3:30 ደግሜ እለቃለው👍👍

🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️

22 Oct, 15:43


እሱን ሸኝተን ከናቴጋ ቁጭ ብለን አወራን ስለ እዩ ፍንጭ ለመስጠት ሞከርኩ ብታይ እንዴት ጎበዝ ልጅ መሰለሽ በዛ ላይ አየሽዋ እንዴት እንደሚያምር ድሀ ባይሆን ኖሮ እጠብሰው ነበር አልኳት በኔ ቤት ትክክለኛ ሀሳቧ ምን እንደሆነ ለመስማት አስቤ ነበር።

አይ ኤልዱ በጭራሽ እንደዛ እንዳታስቢ ዩደፊት ስለትዳር ወይም ስለፍቅር ስታስቢ ላስጠነቅቅሽ ምፈልገው አንድ ነገር ገንዘብን መስፍርት እንዳታደርጊ ልጄ ሁሌም እንደምልሽ ማጣትን አብዝተሽ ተፀየፊው ማግኘትን ተንደላቆ መኖርን ልመጅው ።
ሀብትን  በራስሽ ጥረትና ልፋት አግኝተሽው ከሆነ ዘላለምሽን ስታጣጥሚው ትኖሪያለሽ ሌላ የተደገፍሽው አካል ካለ ግን ምቾትሽን ያገኘሽ ይመስልሻል ግን እራስሽን ታጭዋለሽ አለችኝ።
ስሜታው ሆና ነበር ስታወራ የነበረው ለምን እንደዛ አልሽ ግን አልኳት።
በቃ ልጄ እኔ ከኖርኩት ነው ማካፍለሽ ሚጠቅምሽን ምክር ውሰጂ ማይጠቅምሽን ጣይው ።
ለማንኛውም እያሱን በደንብ እያየሁት ነበር በጣም አስተዋይ ልጅ ነው ጥንካሬው ፊቱ ላይ ይታያል እዚህ ማስጠናቱ ጥሩ ነው እየሰራ ጥሩ ገቢ ያገኛል ካንቺጋም ትተጋገዛላችሁ አለችኝና ተነስታ ወደ ክፍሏ ሄደች።

እኔም ፈጠን ብዬ ወደ ክፍሌ ገባሁና ለእዩ ደወልኩለት አወራን በሳምንት ስንት ቀን እናጥና አለኝ ሙሉ ሳምንቱንም መሆን ይችላል እኔ አይሰለቸኝም አልኩት።

በቃ በሳምንት ሶስት ቀን እናጠናለን ሌላውን ቀን ደሞ ሌሎቹጋ እሄዳለሁ እናቴንም አግዛለሁ አለኝ።

Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት❤️😘😍👍🥰🙏


✎.ክፍል አስራ ስምንት (18)ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ. Like ❤️& Share  ማድረግ አይርሱ።
          ┄┄┉┉✽‌✽‌✽‌ ┄┄┉┉
         ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ሼር ያድርጉ
                -----
💗💗-----
     💜@TAFACHTARIKOCH1🖤
     🖤@TAFACHTARIKOCH1💙

🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️

20 Oct, 18:49


🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️ pinned «»

🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️

20 Oct, 18:34


Like 👍 እያረጋቹ family 👍👍👆👆

Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት❤️😘😍👍🥰🙏

🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️

19 Oct, 19:37


ውድድሩ በአሪፍ ውጤት በአሪፍ ሁኔታ ተጠናቀቀ በአሁኑም እዩ ከተወዳዳሪዎቹ አንደኛ ወጣ ።
ትምህርት ቤታችንም አንደኛ ወጣ እንደአጠቃላይ እኔም ሆንኩ ሌላኛው ተወዳዳሪ ውጤታችን አሪፍ የሚባል ነበር ለዛም ነው ትምህርት ቤታችን አንደኛ የወጣሁ ዳሬክተሯ ከሁለታችን በላይ እዩን በፈገግታ እየተመለከተችው ልቧ በሀሴት ሲሞላ እያየኋት ነበር።

ውድድሩን ጨርሰን ስንወጣ ሁላችሁም በጣም አኩርታችሁኛል በዚህ አመት የኛ ትምህርት ቤት ስም ከፍ እንደሚል አልጠራጠርም እያሱ ማስገረምህን እንደቀጠልኩ ነው አለችው።

ወደ ትምህርት ቤት ላድርሳችሁ አደል አለችን ወደ ውጪ እየወጣን እኔ አይ ቤታችን ከዚህ ብዙም ስለማይርቅ ሹፌሬ መጥቶ ይወስደናል ቤተሰቦቼጋ ስልክ አስደውይን አልኳት እሺ ብላ ሰጠችኝ እናቴጋ ደውዬ ዴቭ ትምህርት ቤት እንዳይሄድና እኛ ያለንበት ቦታ እንዲመጣ ደውላ እንድትነግረው ነገርኳት እሺ አለችኝ።

በቃ አሁን ስለሚመጣ እናንተ ሂዱ እያሱም በኛ ሰፈር ስለሚያልፍ አብረን እንሄዳለን አልኳት።
አይ አይቻልም ሹፌርሽ መጥቶ ሲወስድሽ ካላየን በስተቀር እዚህ ትተናችሁ አንሄድም አሉና አብረውን ቆዩ ።

ዴቭ የተወሰነ ካስጠበቀን ቡሀላ የተባለበት ቦታ መጣ ።
ተሰናብተናቸው ወደ መኪናው ገባን ዴቭ የጋቢናውን በር ሲከፍትልኝ የክላሴ ልጅ ስለሆነ እንዳይደብረው አብሬው ከኋላ ልሁን ብዬ ከእዩጋ ከኋላ ገባሁ በዛ አጋጣሚ ዴቭና እዩንም አስተዋወኳቸው።

እዩ ስለውድድሩና ስለጥያቄና መልሶቹ ያወራኛል እኔም አወራዋለሁ በመሀል ቤት ዴቭ ዝም ብሎ በመስታወት ያየናል እየነዳ መሆኑን ሳይረሳው እራሱ የቀረ አይመስለኝም....እዩ ሁኔታውን ባላየ ሲያስተውል ቆየና በጣም ይቅርታ አድርግልን የየራሳችንን ወሬ ስናወራ እረሳንህ አደል አለው።

አረ ችግር የለም ውጤታችሁ አሪፍ እንደሆነ ከንግግራችሁ እየሰማሁ ነው ስለዚህ ዛሬ ወደቤት ከመሄዳችን በፊት ምሳ ብጋብዛችሁ ምን ይመስላችኋል
አለን ።

እኔ በደስታ ፍንድቅ እያልኩ ደስ ይለናል ጋብዘን እንደውም ሳይርበን አልቀረም አልኩት ወደ እዩ እያየሁ ምላሹን እየጠበኩ ነበር ??
አይ እኔ እንኳን ይቅርብኝ እናቴ ትጠብቀኛለች አለ እያሱ።

አረ ችግር የለውም ለዛሬ ምንም አትልህም ከፈለክ ደውለህ ማስፈቀድ ትችላለህኮ ለነገሩ ዴቭ አንተ አደለህ ጋባዥ ግብዣህን ንቆ ከሄደ እኔ አላቅም እናንተ አውሩ አልኳቸውና እኔ ዝም አልኩ።

እዩ አይቶኝ ፈገግ አለና በቃ አያይዘሽ ዞር አልሽ አለ።
ዴቭም በተራው የክላሷ ልጅ ከሆንክኮ በዛውም ከኔጋ መተዋወቂያ ጊዜ ይሆነናል ለዛሬ ማም ምንም አትልህም በኔ ይሁንብህ አለውና እዩ ተስማምቶ ወደ ግብዣ ቦታችን ሄድን ።

እዩ በዩኒፎርም መሆናችን ብዙም ምቾት እንዳልሰጠው ግልፅ ነው።
ዴቭም ያንን ስለተረዳ ብዙም አይን ውስጥ ማንገባበት ደበቅ ያለ ቦታ ያለው ቤት ነው ኑ እንግባ ብሎ ከፊት ቀደመ እኔ እዩን አስሬ እያየሁት እስቃለሁ በዛ ልክ ምን  እንዳስደሰተኝ አላቅም ብቻ እንደህፃን ልጅ ፍንድቅድቅ እያልኩ ነበር።

ዴቭን ተከትለን ወደ ውስጥ ገባን እውነትም እንዳለው ቤቱ በጣም ትልቅ ነው ብዙ የተለያዩ ክፍሎች አሉት።
እኛም ከነዛ ውስጥ ወደ አንዱ ጎራ አልን።

ዴቭ የቤቱን ስፔሻል ነው ምጋብዛችሁ ብሎ ለአስተናጋጇ ትዛዙን አቀረበ።

ምግቡ እስኪመጣ ዝም ተባባልን ሁላችንም ምን እንደምናወራ ግራ የገባን ይመስላል።

ዝምታውን ለመስበር ያህል ዴቭ እና ውድድሩን አንተ ነሀ ያሸነፍከው ?አለ

አረ ሁላችንም ነን ያሸነፍነው ትምህርት ቤታችን ነው አንደኛ ነው የወጣው አለ ።

Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት❤️😘😍👍🥰🙏


✎.ክፍል አስራ ስድስት (16)ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ. Like ❤️& Share  ማድረግ አይርሱ።
          ┄┄┉┉✽‌✽‌✽‌ ┄┄┉┉
         ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ሼር ያድርጉ
                -----
💗💗-----
     💜@TAFACHTARIKOCH1🖤
     🖤@TAFACHTARIKOCH1💙

🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️

18 Oct, 18:50


🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️ pinned «»

🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️

17 Oct, 19:56


🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️ pinned «»

🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️

17 Oct, 18:35


ወደ ክፍሌ ገባሁ ልብሴን እስክቀይር አላደርስ አለኝ።
ለእያሱ ደወልኩለት ማውራት ትችላለህ እንዴ አልኩት አዎ ትንሽ አረፍ ብዬ ስለሆነ እናቴጋ ምሄደው አውሪኝ አለ።ስለጥያቄና መልሱ ለመጠየቅ የደወልኩ አስመስዬ አወራሁት ነገረኝ ማጥናት ያለብሽን ቦታ ፎቶ እያነሳሁ እልክልሻሁ ቀድመሽ ምን አይነት ጥያቄዎች ናቸው ሊወጡ ሚችሉት ሚለውን ነገር በደንብ ተረጂ አለኝ።
እሺ ደስ ይለኛል አልኩት።

Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት❤️😘😍👍🥰🙏


✎.ክፍል አስራ አራት (14)ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ. Like ❤️& Share  ማድረግ አይርሱ።
          ┄┄┉┉✽‌✽‌✽‌ ┄┄┉┉
         ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ሼር ያድርጉ
                -----
💗💗-----
     💜@TAFACHTARIKOCH1🖤
     🖤@TAFACHTARIKOCH1💙

🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️

17 Oct, 18:09


ይሄን ምርጥ🔞 #የሴክስ ፊልም🔞 በትርጉም በ ቻናላችን ላይ በጥራት ተለቀዋል ማየት ለምትፈልጉ ሰዎች ቻናላችንን JONE ብለው ይቀላቀላሉ
🔞Porn ከምታዩ ይህንን ምርጥ የፍቅር ፊልም ብታዩ ይመረጣል።

🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️

17 Oct, 15:28


🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️ pinned «»

🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️

16 Oct, 19:04


እዛ ቤት ውስጥ ከዛ በላይ መቆየት መቻሌን እርግጠኛ አልነበርኩም ላብ በላብ እየሆንኩ ስለነበር ቀስ ብዬ እዩን ጠራሁትና ዴቭ እየደወለ ነው በቃ እንሂድ አልኩት ።
ውይ እሺ ደሞ እንዳይታወቅብሽ እንሂድ በቃ አለኝ ከመቀመጫው እየተነሳ እኔም አብሬው ተነሳሁና ለእናቱ ሞቅ ያለ ምስጋና አቅርቤ ከቤተሰ ወጣሁ እስከውጪ እየተከተለች አትጥፊ አትጥፊ አለችኝ ልክ ከቤት ውስጥ ውጥት ስል እላይ ላይ ታጥሮ የተቀመጠብኝ የሆነ ነገሮ ኖሮ ከላይ ላይ ድንገት እንደወደቀ ነገር ነበር የሆንኩት።

የእያሱ እናት እስከ ውጪ በር ሸኘችንና በል እቅፍ ድግፍ አድርገህ ውሰዳት ይችን የመሰለች ቆንጆ ቡዳ እንዳይበላት አለችው።

ከግቢው እንደወጣን እያሱን ከእግር እስከራሱ አየሁትና የምር ከዛ ቤት ነው የወጣው ግራ ገባኝ በድጋሜ ከእያሱጋ ጓደኛ መሆን እችላለሁ እንዴ ብዬ እራሴን ጠየኩ።.....

Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት❤️😘😍👍🥰🙏

✎.ክፍል አስራ ሶስት (13)ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ. Like ❤️& Share  ማድረግ አይርሱ።
          ┄┄┉┉✽‌✽‌✽‌ ┄┄┉┉
         ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ሼር ያድርጉ
                -----
💗💗-----
     💜@TAFACHTARIKOCH1🖤
     🖤@TAFACHTARIKOCH1💙