Glory of God TV-ETH

@prozekarias


" የእግዚአብሔርም ክብር ይገለጣል፥ ሥጋ ለባሹም ሁሉ በአንድነት ያየዋል፥ የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሮአልና።"
(ኢሳ 40: 5)

Glory of God TV-ETH

20 Jan, 22:08


https://vm.tiktok.com/ZMrasDV36/

Glory of God TV-ETH

20 Jan, 21:53


#ዛሬም_በርካታ_ሰዎች_ክርስቶስ_ኢየሱስን_የግል_አዳኛቸው_አድርገው_ከተቀበሉ_በኋላ_የደኅንነት_ትምህርት_ተምረው_እየተጠመቁ_ይገኛሉ።
ሮሜ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ እንደ ተጠመቅን አታውቁምን?
እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደ ተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ፥ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን።
ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን።