Marsil family

@marsilfamily


ይህ የአዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ አጥቢያ የቴሌግራም ገፅ ነው::
New Testament priests church
2500060044389
Birhan Bank
If you need any information inbox @NTPC_ADMIN2

Marsil family

15 Jul, 11:14


የወንድም ካለብ ይመር እና እህት አመልማል ወልደአብ የጋብቻ ቃልኪዳን ፕሮግራም የፊታችን ሀሙስ ሀምሌ 11 ከቀኑ 7:00 ሰአት በቤተክርስቲያን ይፈፅማሉ::

ተገኝተው የደስታቸው ተካፈይ እንዲሆኑ ቤተክርስቲያን ጥሪ ታቀርባለች::

Marsil family

04 Jul, 08:01


#የዮሐንስ_ራዕይ_ተከታታይ_ትምህርት ነገ በኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ-ክርስቲያን በአዲስ አበባ አጥቢያ ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን እግዚአብሔርን በአምልኮ ከፍ እናደርገዋለን !!!
የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲካፈሉ ጋብዘኖታል!!

Marsil family

02 Jul, 15:37


የሁለተኛ ዙር ምዝገባ ዛሬ ተጠናቀቀ ነገ ማለትም #ሰኔ_26 ሶስተኛ ዙር #ምዝገባ_ ይጀምራል!!! መመዝገብ ለምትፈልጉ ሁሉ #የምዝገባ_ቁጥሮች
09-44-16-5555
09-44-17-5555
09-44-18-5555
09-44-19-5555
09-44-20-5555
09-44-21-5555
ብር ገቢ የሚደረግበት ባንክ አካውንት #ብርሃን ባንክ አጭር ገቢ ማድረጊያ ቁጥር /Short Code/ #6300 የስልጠና መሳተፊያ ብር #1500!

Marsil family

29 Jun, 07:36


ነገ በኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ-ክርስቲያን በአዲስ አበባ አጥቢያ ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን እንዲሁም እግዚአብሔርን በአምልኮ ከፍ እናደርገዋለን በሐዋሳ አጥቢያም እንዲሁ የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን እግዚአብሔርን እናመልካለን !!!
የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲካፈሉ ጋብዘኖታል!!

Marsil family

28 Jun, 06:19


#የዮሐንስ_ራዕይ_ተከታታይ_ትምህርት
አርብ በኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ-ክርስቲያን አዲስ አበባ አጥቢያ ከ10፡00 ጀምሮ ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን እንዲሁም እግዚአብሔርን በአምልኮ ከፍ እናደርገዋለን !!!
የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲካፈሉ ጋብዘኖታል!!

Marsil family

26 Jun, 07:52


መልካም ወጣት ወደ ብርታት
#1ኛ_ዙር ምዝገባ 3ተኛ ቀን
መመዝገብ ለምትፈልጉ ሁሉ የምዝገባ ቁጥሮች
09-44-16-5555
09-44-17-5555
09-44-18-5555
09-44-19-5555
09-44-20-5555
09-44-21-5555
ብር ገቢ የሚደረግበት ባንክ አካውንት #ብርሃን ባንክ #1130060098554 አጭር ገቢ ማድረጊያ ቁጥር /Short Code/ #6300 የስልጠና መሳተፊያ ብር #1500

Marsil family

22 Jun, 09:11


ነገ በኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ-ክርስቲያን በአዲስ አበባ አጥቢያ ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን እግዚአብሔርን በአምልኮ ከፍ እናደርገዋለን !!!
የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲካፈሉ ጋብዘኖታል!!

Marsil family

21 Jun, 08:37


#የዮሐንስ_ራዕይ_ተከታታይ_ትምህርት
ዛሬ በኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ-ክርስቲያን አዲስ አበባ አጥቢያ ከ10፡00 ጀምሮ ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን ከዘማሪ ይሳቅ ሰዲቅ እና ከአምልኮ መሪዎች ጋር እግዚአብሔርን በአምልኮ ከፍ እናደርገዋለን !!!
የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲካፈሉ ጋብዘኖታል!!

Marsil family

19 Jun, 12:23


#የዮሐንስ_ራዕይ_ተከታታይ_ትምህርት
አርብ በኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ-ክርስቲያን አዲስ አበባ አጥቢያ ከ10፡00 ጀምሮ ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን ከዘማሪ ይሳቅ ሰዲቅ እና ከአምልኮ መሪዎች ጋር እግዚአብሔርን በአምልኮ ከፍ እናደርገዋለን !!!
የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲካፈሉ ጋብዘኖታል!!

Marsil family

15 Jun, 06:18


#ልዩ_የምስጋና_ፕሮግራም
#ዛሬም_አለሁ_በምህረቱ
ዛሬ በኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ-ክርስቲያን አዲስ አበባ አጥቢያ ሰኔ 8 ቅዳሜ ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ
ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን ከተጋባዥ ዘማሪዎች ጋር እግዚአብሔርን በአምልኮ ከፍ እናደርገዋለን !!!
እግዚአብሔርን አብረውን እንዲያመሰግኑ ሁላችሁንም ጋብዘናችኃል!!!

Marsil family

14 Jun, 14:07


#ልዩ_የምስጋና_ፕሮግራም
#ዛሬም_አለሁ_በምህረቱ
ነገ በኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ-ክርስቲያን አዲስ አበባ አጥቢያ ሰኔ 8 ቅዳሜ ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ
ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን ከተጋባዥ ዘማሪዎች ጋር እግዚአብሔርን በአምልኮ ከፍ እናደርገዋለን !!!
እግዚአብሔርን አብረውን እንዲያመሰግኑ ሁላችሁንም ጋብዘናችኃል!!!

Marsil family

13 Jun, 09:19


አርብ በኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ-ክርስቲያን በአዲስ አበባ አጥቢያ ከ10፡00 ጀምሮ የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን እግዚአብሔርን በአምልኮ ከፍ እናደርገዋለን !!!
የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲካፈሉ ጋብዘኖታል!!

Marsil family

12 Jun, 08:07


ውድ የእትዮዽያ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስቲያን አባላት #ቅዳሜ በሚኖረን ልዮ የምስጋና ፕሮግራም ላይ ነጭ የሀገር ልብሳችንን ለብሰን ወይም ደግሞ ሙል ልብሳችንን በመልበስ እግዚአብሔር ለማመስገን የምንገኝ ይሆናል::

ተባረኩ!!

Marsil family

10 Jun, 08:57


#ልዩ_የምስጋና_ፕሮግራም
#ዛሬም_አለሁ_በምህረቱ
በኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ-ክርስቲያን አዲስ አበባ አጥቢያ ሰኔ 8 ቅዳሜ ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ
ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን ከተጋባዥ ዘማሪዎች ጋር እግዚአብሔርን በአምልኮ ከፍ እናደርገዋለን !!!
እግዚአብሔርን አብረውን እንዲያመሰግኑ ሁላችሁንም ጋብዘናችኃል!!!

Marsil family

08 Jun, 17:17


ነገ በኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ-ክርስቲያን በአዲስ አበባ አጥቢያ የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን እግዚአብሔርን በአምልኮ ከፍ እናደርገዋለን !!!
የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲካፈሉ ጋብዘኖታል!!

Marsil family

06 Jun, 08:06


ነገ አርብ በኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ-ክርስቲያን በአዲስ አበባ አጥቢያ ከ10፡00 ጀምሮ የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን እግዚአብሔርን በአምልኮ ከፍ እናደርገዋለን !!!
የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲካፈሉ ጋብዘኖታል!!

Marsil family

01 Jun, 19:55


ነገ በኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ-ክርስቲያን በአዲስ አበባ አጥቢያ የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን እግዚአብሔርን በአምልኮ ከፍ እናደርገዋለን !!!
የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲካፈሉ ጋብዘኖታል!!

Marsil family

31 May, 11:07


ዛሬ በኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ-ክርስቲያን በአዲስ አበባ አጥቢያ ከ10፡00 ጀምሮ የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን እግዚአብሔርን በአምልኮ ከፍ እናደርገዋለን !!!
የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲካፈሉ ጋብዘኖታል!!

Marsil family

29 May, 13:15


አርብ በኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ-ክርስቲያን በአዲስ አበባ አጥቢያ ከ10፡00 ጀምሮ የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን እግዚአብሔርን በአምልኮ ከፍ እናደርገዋለን !!!
የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲካፈሉ ጋብዘኖታል!!