Jimma University Students Hub

@ju_hub


Discussion Group - @Ju_discussion

Jimma University Students Hub

21 Oct, 09:53


ብራዘር ስንመልስ ከትምህርቱ በላይ ያሳሰበኝ የፀጉሬ ጉዳይ ነው 😭😭

Jimma University Students Hub

21 Oct, 04:08


When banks are supported with ai

Jimma University Students Hub

20 Oct, 11:07


ባለፈው መታወቂያ ላሳድስ ቀበሌ ሄጄ ፍዳዬን ያሳየኝ የቀበሌያችን አመራር ዛሬ አግኝቼው ምን ቢለኝ ጥሩ ነው?

እኔም እኮ ጅማ ዩኒቨርስቲ ነው የተማርኩት እንደውም ተማሪ ህብረት ውሰጥ ነበርኩ አላለኝም 😂😂

Jimma University Students Hub

18 Oct, 19:36


Habibi Come to ጭንቂ😂😂

Jimma University Students Hub

17 Oct, 09:17


https://medium.com/@Libertas_365/what-you-know-not-everybody-knows-d580b85b61bd

Jimma University Students Hub

17 Oct, 08:28


What you know, not everybody knows. Even the language you speak,

So use it as an opportunity

Jimma University Students Hub

16 Oct, 17:02


ቆይ ግን በጣም ነው እንዴ ደሃ የሆኑት🤔 ክክ ብቻ 😭

Coming Soon ቁርስም ክክ🤯

Jimma University Students Hub

15 Oct, 13:07


A + B = C , C - B = A አላለም🤦‍♂

ከተማር ልጄ ወደ ጋሼ ይማሩ ተሸጋግረናል 😂

Jimma University Students Hub

14 Oct, 10:23


Jit ግቢ

- የላይብረሪ ጣሪያ ያፈሳል ፤
- የራማ እና ቫርኔሮ ጣሪያ ያፈሳል ፤
- የካፌ ጣሪያ ያፈሳል ፤
- የዶርም ጣሪያ ያፈሳል ፤
- የተማሪው ጭንቅላት ያፈሳል ...

በአጭሩ ግቢው ያፈሳል 😂😂

Jimma University Students Hub

12 Oct, 17:10


የከሸፈ ትውልድ😭😭

Jimma University Students Hub

11 Oct, 11:12


This chart shows the percentage of millionaires worldwide by their degrees.

Jimma University Students Hub

11 Oct, 08:29


ሰሞኑ መንግስት በምግብ በጀት ላይ ጭማሪ በማድረግ በቀን ለአንድ ተማሪ ከመቶ ብር በላይ ሊመድብ መሆኑ ሲዘገብ ቆይቷል ።(ከዚህ በፊት 22 ብር ነበር )

ይህ ማለት ከዚህ በፊት ለNon-cafe ተማሪዎች የሚሰጠውን ወርሃዊ ገንዘብ ከፍ በማድረግ ከ3 ሺህ ብር በላይ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል ።

በዚሁ ልክም የCost sharing ዋጋ የሚጨምር ይሆናል ።

@ju_hub

Jimma University Students Hub

09 Oct, 19:23


Bruhhh, We were just trying to have fun🤦‍♂️

There is no way Jimma could be the best university in Africa, even in Ethiopia 🤣

Anyways, here's the original post

Jimma University Students Hub

09 Oct, 19:17


Wtf?

People are taking this post seriously 😭😭🤦‍♂

Jimma University Students Hub

09 Oct, 13:28


የጠላት ወሬ ነው የሚል እኮ አይጠፋም😳

Jimma University Students Hub

09 Oct, 08:24


እኔ የህክምና ተማሪ ነኝ ፤ እናም እንደምታውቁት ግቢ ከገባን ወደ ሁለት ሳምንት ሆኖናል ። ነገር ግን እስከአሁን ክክ ብቻ ነው እየተመገብን ያለነው ።

ስለዚህ ሚበላ ነገር በዛ አድርጋችሁ ማምጣት እንዳትረሱ ለማለት ነው ።

@ju_hub