Gaius Ministry

@gaiusministry


#Gaius Ministry #youth center #spreading the gospel of the lord Jesus Christ #christian living #Christian fellowship
Follow us in:-
YouTube https://bit.ly/2R3U
Instagram gaius_ministry
Website http://gaiusministry.org/
Facebook Gaius Ministry

Gaius Ministry

21 Oct, 04:51


ዛሬ ማታ ከ11:00 ጀምሮ

Gaius Ministry

19 Oct, 06:12


ነገ በሁሉም ማዕከላት ከ9:00 ጀምሮ ኘሮግራሞች የሚቀጥሉ ይሆናል።
#ገለን
#መሳለሚያ ማዕከል (7ኛ አማኑኤል ቤ/ክ)
#ገርጂ
#መከኒሳና #ቢሾፍቱ

Gaius Ministry

17 Oct, 07:18


በእግዚአብሔር እርዳታ ገላን አካባቢ አዲስ ማዕከል የከፈትን ስለሆነ ከፊታችን እሁድ ጀምሮ ገላን፣ ቃሊቲ፣ ጋርመንትና አካባቢው ላይ ያላችሁ የጋይዮስ ቤተሰቦችና ወዳጆች በሙሉ እንድትገኙ ሌሎችንም እንድትጋብዙ ይሁን እያልን እሁድ መደበኛ ኘሮግራማችንን ስለምንጀምር ከ9:00 ጀምሮ እንድትገኙ እንጋብዛችኋለን።
ለተጨማሪ መረጃ ከታች በምናስቀምጣቸዉ ስልኮች በመደወል መረጃ ትገኛላችሁ።
🤳 +251 983389461
+251 970827214

Gaius Ministry

14 Oct, 07:37


ዛሬ ከ11:00 ጀምሮ

Gaius Ministry

12 Oct, 17:11


ነገ እሁድ ከ9:00 ጀምሮ በሁሉም ማዕከላት
#መካኒሳ
#ገርጂ
#መሳለሚያ (7ኛ አማኑኤል ቤተክርስቲያን)
#ቢሾፍቱ

Gaius Ministry

12 Oct, 11:07


Gaius Ministry  | Pastor Fitsum
@gaiusministrypastorfitse

የዩትዩብ ቻናላችንን #subscribe  በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

በየጊዜው የተለያዩ ዝማሬዎችና የትምህርት ቪዲዮዎች እንዲደርሶዎ ለሌሎችም እንዲደረስ #like እና #share ያድርጉልን።

👇👇👇👇👇👇

https://youtu.be/2pM0vlU3hqk?si=kEg_hL8KeQ41PO1p

Gaius Ministry

12 Oct, 08:26


ዘወትር እሁድ ከ9:00 ጀምሮ 7ኛ አካባቢ ባለዉ አማኑኤል ቤተክርስቲያን እንገናኝ።

Gaius Ministry

11 Oct, 09:37


ሰላም የተወደዳችሁ የጋይዮስ ቤተሰቦቻችን
መሳለሚያ የሚገኘው ማዕከላችንን ስፍራ እንደቀየርን የሚታወቅ ነዉ በመሆኑም ካለፉት ጥቂት ሳምንታት ጀምሮ 7ኛ አካባቢ በሚገኘዉ 7ኛ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ዉስጥ እሁድ ከሰዓት ከ9:00 ጀምሮ አገልግሎት የጀመርን መሆኑን እየገለፅን በዛ አከባቢ ያላችሁ እንዲሁም 7ኛ አካባቢ የማይርቃችሁና አብራችሁን ማገልገል የምትፈልጉ ሁሉ ከፊታችን ካለዉ እሁድ ጀምሮ አብራችሁን የጌታን ፀጋ መካፈል የምትችሉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን።

Gaius Ministry

07 Oct, 06:37


ዛሬ ማታ ከ11:00 ጀምሮ መከኒሳ በሚገኘዉ ላፍቶ ማዕከል ኘሮግራማችንን እንቀጥላለን።

Gaius Ministry

06 Oct, 04:04


ዛሬ ከ9:00 ጀምሮ

Gaius Ministry

01 Oct, 07:07


Gaius Ministry  | Pastor Fitsum
@gaiusministrypastorfitse

የዩትዩብ ቻናላችንን #subscribe  በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

በየጊዜው የተለያዩ ዝማሬዎችና የትምህርት ቪዲዮዎች እንዲደርሶዎ ለሌሎችም እንዲደረስ #like እና #share ያድርጉልን።

👇👇👇👇👇👇

https://youtu.be/vgjhqKzrUAE?si=sxG8ViZTD4L9zi__

Gaius Ministry

30 Sep, 06:14


ዛሬ ከ11:00 ጀምሮ መከኒሳ በሚገኘዉ ላፍቶ ማዕከል ውስጥ የሚኖረዉ መደበኛ የትምህርትና የአምልኮ ኘሮግራማችን የሚቀጥል መሆኑን እናሳዉቃለን።
ሰዎችን በመጋበዝ እንድትመጡ ይሁን!

Gaius Ministry

28 Sep, 12:29


ነገ በሁሉም ማዕከላት ከ9:00 ጀምሮ

Gaius Ministry

25 Sep, 07:15


የፊታችን እሁድ መከኒሳ በሚገኘዉ የላፍቶ ማዕከል ዉስጥ ልዩ የሆነ የአምልኮና የቃል ምሽት ስለሚኖረን መከኒሳ አካባቢ የምትገኙ ሁላችሁም ሰዎችን በመጋበዝ የጌታን ፀጋ እንድትካፈሉ እንጋብዛችኋለን።

Gaius Ministry

23 Sep, 03:07


ዛሬ ምሽት ከ11:00 ጀምሮ መከኒሳ በሚገኘዉ ላፍቶ ማዕከል በመገኘት ሌሎችንም በመጋበዝ የጌታን ፀጋ አብረን እንካፈል።

Gaius Ministry

21 Sep, 04:53


እሁድ ከ9:00 ጀምሮ በሁሉም ማዕከላት

Gaius Ministry

20 Sep, 13:12


የጭንቃችንን ስፍራ እግዚአብሔር የሰማይ ደጅ ያርግልን!!!

Gaius Ministry

17 Sep, 06:11


Gaius Ministry  | Pastor Fitsum
@gaiusministrypastorfitse

የዩትዩብ ቻናላችንን #subscribe  በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

በየጊዜው የተለያዩ ዝማሬዎችና የትምህርት ቪዲዮዎች እንዲደርሶዎ ለሌሎችም እንዲደረስ #like እና #share ያድርጉልን።

👇👇👇👇👇👇

https://youtu.be/IO3jVDqTWus?si=5Ynf1ZanNZfCMn4a