JUECSF Main & Beco

@juecs_fellowship


ይህ በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማህበር (EvaSUE) የጅማ ዩኒቨርስቲ (Main and Beco Campus) ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት የመገናኛ የtelegram channel ነው


ለማንኛውም ጥያቄ :
@juecsfmainbeco
0936281818

ንግድ ባንክ አካውንት
1000306692147
(Naol Ararsa and/or Tigist Dereje)

JUECSF Main & Beco

14 Oct, 04:51


"በድካም ሁሉ ልምላሜ ይገኛል፤ ብዙ ነገር በሚናገር ከንፈር ግን ድህነት ብቻ አለ።"
Proverb 14:23


Sometimes we feel like we are working hard in vain. We may not see the fruits right away but if we surely continue to plant the seeds of our ideas, water them and take care of our little plans; God blesses our work of diligence and time will come to eat from the harvest of our flourishment. But we need to be diligent and not waste our time just talking about our plans instead of toiling.

What do you need to work on today to become a better Christian everyday?

#hesed multimedia
@juecsfcounseling

JUECSF Main & Beco

08 Oct, 13:10


ሰላም ለእናንተ ይሁን 🙌

በያለንበት ታማኝ ሆኖ በነገር ሁሉ እየረዳን ከክፉም ሁሉ በክርስቶስ በኩል እየጠበቀን ያለ መልካሙ እረኛችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ሁላችንም (በቤት ያለን፣ ወደ ጊቢ ተመልሰን ያለንም) ጌታ በሚሰጠን ጸጋ መጠን በጸሎትና ከቅዱስ ቃሉ ጌታችንን በመስማት እንድንተጋ እያሳሰብን ጊቢ ላለን ከነገ(ረቡእ) ጀምሮ የማለዳ ጸሎት ስለምንጀምር የምንችል ሁላችን በህብረት የጌታን ፊት እንድንፈልግ በክርስቶስ ፍቅር እናሳስባለን።

1 ዜና 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ፤ እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው።
¹¹ እግዚአብሔርን ፈልጉት፥ ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።

የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን!
እንወዳችኋለን  💜❤️

🕒ሰዓት-ማለዳ 12:10 እስከ 1:00
👉💒 MKC ቤተክርስቲያን ትንሿ ክፍል

@JUECS_Fellowship

JUECSF Main & Beco

25 Sep, 20:10


የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ👉🏽ከዶ/ር ጌርሳም ጋር

JUECSF Main & Beco

25 Sep, 20:10


የፀሎት ጊዜ👉🏽 ከናቲ ጋር

JUECSF Main & Beco

21 Sep, 15:13


Live stream finished (1 hour)

JUECSF Main & Beco

21 Sep, 13:55


Live stream started

JUECSF Main & Beco

21 Sep, 11:23


ዛሬ11:00 ሰዓት ላይ እንጠብቃችኃለን::

JUECSF Main & Beco

20 Sep, 06:55


ሰላም የተወደዳችሁ!

የፊታችን ቅዳሜ የመጨረሻው online አገልግሎት ስለሚሆን ሁላችሁም ከወዲሁ እንድትገኙ እና አብረን እንድናሳልፍ ስንል በጌታ ፍቅር እናሳስባችኋለን።‌‌

“ረዳቱ የያዕቆብ አምላክ የሆነ፣ ተስፋውንም በአምላኩ በእግዚአብሔር ላይ የጣለ ሰው ምስጉን ነው፤”
  — መዝሙር 146፥5 (አዲሱ መ.ት)

ተባረኩ🙌
@JUECS_Fellowship

JUECSF Main & Beco

19 Sep, 09:19


https://youtu.be/FekvuErVCwk?si=Q4BO5vmNou9O4mB8

JUECSF Main & Beco

18 Sep, 18:46


https://youtu.be/jaTG0bdxgvA?feature=shared

JUECSF Main & Beco

18 Sep, 18:46


Youtube Channel ላይ ዝማሬ ተለቋል።
ተመልከቱ: Subscribe አድርጉ።
👇👇👇👇

JUECSF Main & Beco

14 Sep, 15:30


Live stream finished (1 hour)

JUECSF Main & Beco

14 Sep, 14:12


JUECSF Main & Beco pinned «Online program ተጀምራል::»