ኢትዮ ዜና ቼልሲ™️

@ethiobluescfc


ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

Created by Yisihak yisikal

ለማንኛውም ጥያቄ እና ሀሳብ ፦ https://t.me/yisikali12

ኢትዮ ቼልስ 2016 አ/ም


የመወያያ ግሩፓችን @Chelseafandiscuss

የቪድዮ ቻይናላችን @ECfcVideo

ኢትዮ ዜና ቼልሲ™️

23 Oct, 07:27


ኤንዞ ማሬስካ ከፓናቲናይኮስ ጨዋታ በፊት ጋዜጣዊ መግለጫውን ከወደ አመሻሽ 12፡15 pm ይሰጣል።

እኛም ቅድመጨዋታ መግለጫውን አጠናክረን ወደ እናንተ የምናደርስላችሁ ይሆናል

ቆንጆ ቀን Blues family💙💙💙

ኢትዮ ዜና ቼልሲ™️

22 Oct, 19:20


Mudryk before Chelsea 😔

ኢትዮ ዜና ቼልሲ™️

22 Oct, 19:02


BREAKING
ሙድሪክ ዛሬ ምሽት በኤምሬትስ ስታዲየም አርሰናል የቀድሞ ክለቡን ሻክታር ዶኔትስክን ሲገጥም ለመመልከት ሄዷል።

@EthioBluesCfc
@EthioBluesCfc

ኢትዮ ዜና ቼልሲ™️

22 Oct, 18:05


የሳውዲ ባለሀብቶች ከኢንግሊዝ አንድ ትልቅ ቡድን ለመግዛት አቅደዋል ተባለ!

ከሳውዲ እየወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ከሆነ ቼልሲን ወይም ሊቨርፑልን አልያም ደሞ ኖቲንግሃምን ለመግዛት በዕቅድ ላይ ናቸው ብለዋል።

ቶድ ቦውሊ በዚህ ወር ብቻ ሁለት ጊዜ ከሳውዲ ባለሀብቶች ጋር ተገናኝተዋል።[Miguel Delaney]

@EthioBluesCfc
@EthioBluesCfc

ኢትዮ ዜና ቼልሲ™️

22 Oct, 15:31


ጆሽ አቼምፖንግ ላይ ፍላጎት ካላቸው ክለቦች መካከል ሊቨርፑል ፤ ዶርትመንድ ፤ ሪያል ማድሪድ ይገኛሉ ።

ተጫዋቹ የመጫወቻ ጊዜ ቢፈልግም ግን ማሎ ጉስቶ እና ሪስ ጄምስ አሉ ።

ቼልሲዎች እሱን ማጣት አይፈልጉም ።


@EthioBluesCfc
@EthioBluesCfc

ኢትዮ ዜና ቼልሲ™️

22 Oct, 13:18


ቼልሲ ተጫዋቹን ከጨዋታዎች እንዳገደ ተገለፀ!!

የቼልሲ ታዳጊ ተከላካይ ጆሽ አቼምፖንግ አዲስ ኮንትራት እስኪፈራረም ድረስ ለክለቡ የመጀመሪያ ቡድን ሆነ ለታዳጊ ቡድኑ እንደማይጫወት እንደተነገረው ተገልጿል::

የአቼምፖንግ ኮንትራት በ2026 የሚጠናቀቅ ሲሆን አሁን ላይ ኮንትራቱን ለማራዘም ንግግር ላይ ቢሆንም ነገር ግን እስካሁን የተጠናቀቀ ምንም ነገር እንደሌለ ተዘግቧል።

@EthioBluesCfc
@EthioBluesCfc

ኢትዮ ዜና ቼልሲ™️

22 Oct, 12:23


🚨 #ሲሞን_ሁፐር እሁድ ከ #ኒውካስትል ለምናረገው ጨዋታ በመሀል ዳኝነት የሚመሩት ይሆናል በ var ላይ #ጃሬድ_ጊሌት በዳኝነቱ እንደሚመሩት ታውቋል።

@EthioBluesCfc
@EthioBluesCfc

ኢትዮ ዜና ቼልሲ™️

22 Oct, 11:23


||| ቀጣይ ጨዋታ

➯ የኮንፈረንስ ሊግ 3ኛ ጨዋታ

➯ ፓናይሲናኮስ አቴንስ ከ ቼልሲ

➯ የጨዋታው ቀን ➻ ሓሙስ ጥቅምት 14

➯ የጨዋታው ሰዓት ➻ ምሽት 1:45

➯ የጨዋታው ሜዳ ➻ አፖስትሎስ ኒኮላይዲስ

ምንግዜም ድል ለታላቁ ቼልሲ🙏

@EthioBluesCfc
@EthioBluesCfc

ኢትዮ ዜና ቼልሲ™️

22 Oct, 09:13


ጃክሰን በዝህ አመት
8ጨዋታ
8የጎል ተሳትፎ . ...መጥፎ አይደለም✌️

@EthioBluesCfc
@EthioBluesCfc

ኢትዮ ዜና ቼልሲ™️

22 Oct, 08:56


ኮል ፓልመርን ለማስቆም ብቸኛ መንገድ😎

@EthioBluesCfc
@EthioBluesCfc

ኢትዮ ዜና ቼልሲ™️

20 Oct, 19:24


🎙የኤንዞ ማሬስካ ሙሉ የድህረ-ሊቨርፑል ጋዜጣዊ መግለጫ፡-

🔹ኢንዞ ማሬስካ በቅጣት ምቱ ላይ፡

አፈፃፀሙ በጣም ጥሩ ነበር ነጥብ አለማግኘታችንን ግን አንወድም ነገርግን መንገድ መምረጥ ካለብህ መንገዱ ይሄ ነው። እዚህ ስታዲየም ውስጥ ብዙ ጊዜ ተገኝቻለሁ፤ ጨዋታውን ተቆጣጥረን ነበር ነገርግን ሽንፈት ገጥሞናል፤ ጨዋታው በጣም ጥሩ ነበር።

የተቆጠሩት ጎሎች፡ ሁለት ጎሎችን አስተናግደናል፡ጰ እዚህ ቡድን ላይ ለመምጣት የጎል እድሎችን ላለማስተናገድ የማይቻል ነገር ነው። በደንብ በመከላከል መስራት አለብን ግን ትንሽ ተበሳጭተናል ምክንያቱም መሸነፍን ስለማንወድ።

🔹ኢንዞ ማሬስካ በተከላካይነት: በእርግጥ ጎሎቹን ካያቹ ብዙ ነገሮችን መስራት አለብን እና
የተሻለ መስራት እንችላለ

🔹ኢንዞ ማሬስካ በጄምስ እና ላቪያ በቋሚነት መሰለፍ ፡ "ለጄምስ እና ሮሚዮ ከፍተኛው አንድ ሰአት ወይም 6 ደቂቃ ነበር እናም ከ 55 ደቂቃ በኋላ ልለውጣቸው ወሰንኩ።

🔹ኢንዞ ማሬስካ በቅጣት ምት ውሳኔዎች ላይ፡

ስለተሸነፍን ደስተኛ አይደለሁም ግን ደስተኛ ነኝ የቡድኑ ብቃት ነው። የዳኛው ውሳኔ ለሁሉም ሰው ግልፅ ነው ፣ ዳኛው ውሳኔ ለመስጠት እዚያ አለ ። አንዳንድ ጊዜ ትክክል ናቸው፣ አንዳንዴም ተሳስተዋል።

🔹ኢንዞ ማሬስካ በዳኝነት ውሳኔዎች ላይ ተጽእኖ በማሳደር ላይ፡

እኔ ልናገር የምችለው ዳኛው ውሳኔ ማድረግ ብቻ ነው። አንዳንድ ጊዜ ምክንያቱ [በህዝቡ] ጫጫታ ምክንያት ነው፣ በአጠቃላይ ግን እሺ እንቀበላለን።

@EthioBluesCfc
@EthioBluesCfc

ኢትዮ ዜና ቼልሲ™️

20 Oct, 18:06


ጄደን ሳንቾ ከ ዩናይትድ ደጋፊዎች ጋር በተደጋጋሚ ሲያጋጨዉ የነበረዉ ኳስን ወደ ጎል የመምታት ፍራቻ አሁንም አለቀቀዉም ።

በቼልሲ ቤት ጥሩ ጅማሮ ቢያደርግም ጎል ፊት ያለዉ ፍርሀት ግን እንዳለቀቀዉ እያየን ነዉ ።

@EthioBluesCfc

ኢትዮ ዜና ቼልሲ™️

20 Oct, 18:00


ላቪያ በዚ አቆም ከቀጠለ ከ ኢንዞ እና ካይሴዶ አንዳቸዉ ወደ ተጠባባቂ መዉረዳቸዉ አይቀሬ ነዉ


@EthioBluesCfc

ኢትዮ ዜና ቼልሲ™️

20 Oct, 17:50


የሙሉ ሰዓት ቁጥራዊ መረጃ

@EthioBluesCfc
@EthioBluesCfc

ኢትዮ ዜና ቼልሲ™️

20 Oct, 17:43


Rating

@EthioBluesCfc
@EthioBluesCfc

ኢትዮ ዜና ቼልሲ™️

20 Oct, 17:40


የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 8ተኛ ሳምንት እጅግ ተጠባባቂ ጨዋታ

                     🕰 አለቀ

             ሊቨርፑል 2 -1ቼልሲ
       

ኢትዮ ዜና ቼልሲ™️

20 Oct, 16:41


ኔቶ ሊገባ ነው

ኢትዮ ዜና ቼልሲ™️

20 Oct, 16:39


መጀመሪያ አጋማሽ ቁጥራዊ መረጃዎች

ሊቨርፑል 1-0 ቼልሲ
#ሳላህ

@EthioBluesCfc
@EthioBluesCfc