Bereket Tesfaye official

@bereketesfaye


Singer, song writer and music composer

Bereket Tesfaye official

03 Sep, 11:32


@bereketesfaye

Bereket Tesfaye official

17 Aug, 21:53


@bereketesfaye

Bereket Tesfaye official

31 Jul, 13:29


Download Now : Download App

https://onelink.to/bgxpr5

መተግበሪያውን ይህንን ☝️ ሊንክ በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ

የዝማሬ ግጥምን ለማወቅ ከሚረዱ መተግበሪያዎች ሁሉ ተሻሽሎ የቀረበ ምርጥ Application ፤ ከድሮ ዝማሬዎች ጀምሮ እስከ አዳዲስ ዝማሬዎች በውስጡ የያዘ

- ከአማርኛ ዝማሬዎች በተጨማሪ የኦሮምኛና የትግሬኛ ዝማሬዎችንም ያካተተ

- እያንዳንዱን ዝማሬ ሲፈልጉ በየቅኝቱ አልያም ደግሞ በዘማሪው ስምና አልበም ያገኙታል

- ለአምልኮ መሪዎች ቀለል ባለ መንገድ የተዘጋጀና ምቹ የሆነ ነው

- በአጠቃላይ ከ9000 በላይ የሀገራችንን ዝማሬዎች ግጥም የሚያገኙበት ነው

እያንዳንዱ ሰው የዝማሬዎችን ግጥም በሚገባ አውቆ እንዲዘምርና እንዲያመልክ ተመራጭ የሆነ መተግበሪያ እነሆ ብለናል ።

Download and use this app. We will update it regularly.

#usezemare #usezemareapp #zemareapp

@zemare_app

Bereket Tesfaye official

29 Jul, 14:35


@bereketesfaye

Bereket Tesfaye official

28 Jul, 17:24


በዚች ሕይወት ብቻ ክርስቶስን ተስፋ ያደረግን ከሆነ፥ ከሰው ሁሉ ይልቅ ምስኪኖች ነን።
1ኛ ቆሮንቶስ 15፡19
@Bereketesfaye

Bereket Tesfaye official

08 Jun, 10:49


ቃሉ የሚናገረውን አድርጉ እንጂ ሰሚዎች ብቻ ሆናችሁ ራሳችሁን አታታሉ

የያዕቆብ መልእክት 1፡22

Bereket Tesfaye official

15 May, 18:14


10,000 የቴሌግራም ቤተሰብ አፍርቻለሁ፡፡
ጌታ ይባርካችሁ !

Bereket Tesfaye official

14 May, 03:30


ይህን ፅሁፍ የምፅፈዉ ለጥቂት ሰነፎች ሳይሆን ጌታንና እኔን ታናሽ ባሪያዉን ለሚወዱ ቅን ልብ ላላቸዉ ለገር እና ለየዉህ ወገኖቼ ነዉ።
ሰሞኑን በተለያዩ ሚዲያዎች ይሄ የሱዳን ዘፈን እየተዘዋወረ የተለያዩ ዳጎስ ዳጎስ ያሉ ስድቦችን አስተናግጄ ተደንቄአለዉ። እኔ የሙዚቃዉን አሬንጅመንት ከሰራሁትና ከተጫወትነዉ 8 አመታት ሆኖታል ወደ ዩቲዉብ ገፄ ላይ ከለጠፍኩት ደግሞ 5 አመታት አልፈዉታል እነዚህ የሱዳን ሙዚቀኞች የኔን አሬንጅመንት ከተጫወቱት 3 አመት ሆኖታል። የሁለቱንም ሊንክ ከታች አስቀምጣለዉ መመልከት ትችላላቹ ቀኑን። በጣም የገረመኝ ነገር ገብቶ ማጣራት እየተቻለ ያለምንም ማስረጃ እኔን መዉቀስና ክፉ ነገር መናገር እግዛብሄር አይወደዉም። ደግሞ በዚሁ ኮንሰርቴ ላይ የለበስኩትን አይነት ልብስ አንድ የሀገራችን አርቲስት በኮንሰርቱ ላይ ለብሶት ሰዉ እንዲሁ ሲዘልፈኝ ነበር። እሱን ቀኑንና ማስረጃ ማቅረብ ይቻላል። ሁሉን ማብራራት አሰልቺና ከኔ የግል ባህሪ ጋር አብሮ የማይሄድ ስላልሆነ ትቼዋለዉ ። በብዙ ትጋትና በብዙ ድካም ለጌታ መንግስት እና ለጌታ ህዝብ አገልግሎት በብዙ እደክማለዉ። እኔ በጣም ነፍሴን የሚያስደስታት የአምላኬ ደስታና የህዝቡ መጎብኘት ነዉ። ሌላ ደስታ የለኝም። በተረፈ እነዚ የሱዳን ሙዚቀኞች እኛ የሰራነዉን አጥንተዉ ኤሌሌ ቤሌ ሲሉበት ሳይ አገልግሎታችን የት እንደሚደርስ ማንን እንደሚነካ አይታወቅም የሚል አግራሞት ጭሮብኛል። እዉነት ለመናገር አስከዛሬ የሰራዉትን ስራ ቢወስዱት ቅር አይለኝም። ነገር ግን አስተርጉመዉ ምን እያልኩ እንደሆነ ቢሰሙልኝ ግን በደስታና በሀሴት እሞላለዉ። የኔ የልቤ ሀሳብ ኢየሱስን በመዝሙሬ መስበክ ነዉ። ክብር ለሱ ይሁን እወዳችኋለዉ።

https://youtu.be/jl-lT4vZcOE?si=GBprZbwArNXOlrsh

https://youtu.be/-wwgXjnvpro?si=c0bYbP-d8YgYgEPc

Bereket Tesfaye official

10 May, 13:28


https://www.youtube.com/watch?v=EXBft3i1xVc

Bereket Tesfaye official

10 May, 13:21


https://www.youtube.com/watch?v=rEUQXnhv6aM

Bereket Tesfaye official

10 May, 13:10


https://www.youtube.com/watch?v=xlEoLzUfRTU

Bereket Tesfaye official

10 May, 12:56


https://www.youtube.com/watch?v=b8_C_MFkQOM

Bereket Tesfaye official

10 May, 12:52


https://www.youtube.com/watch?v=QWci9b0bcng

Bereket Tesfaye official

10 May, 12:37


https://studio.youtube.com/video/ZCOQ_OrhjlI/edit

Bereket Tesfaye official

10 May, 12:25


https://www.youtube.com/watch?v=BgkJz6AtmGY

Bereket Tesfaye official

10 May, 12:13


https://studio.youtube.com/video/B1kWX35T5To/edit

Bereket Tesfaye official

10 May, 12:03


https://www.youtube.com/watch?v=Vo3uobPoou8

Bereket Tesfaye official

10 May, 11:56


https://www.facebook.com/100044325824912/posts/pfbid0WvNjsuLzczrBHxDJ3GQBaHidLiy4HXbBAPhyaWU6sRhf8226KJ3X8vgo2ZNSXZGol/?mibextid=WC7FNe

Bereket Tesfaye official

10 May, 11:17


https://youtu.be/Fe-UI-CSj9E