Bakos Book Store 📚 ባኮስ መጻሕፍት መደብር

@bakosbookstore


ይጎብኙን - ደርዛቸውን የጠበቁ አዳዲስና ነባር ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍትን ያገኛሉ!

ለበለጠ መረጃ በ0920888887 ይደውሉ።

Bakos Book Store 📚 ባኮስ መጻሕፍት መደብር

22 Oct, 08:43


ለረጅም ጊዜ ከገበያ ጠፍቶ የነበረውና ወደ ኦሎምፒያስ የተላከው የቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ።

በባኮስ መጻሕፍት መደብር እየተከፋፈለም በሁሉም መጻሕፍት መደብር ይገኛል።
_____
አድራሻችን፦ አምስት ኪሎ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን፥ አሐዱ ባንክ ፊት ለፊት

ለበለጠ መረጃ 0920888887

Bakos Book Store 📚 ባኮስ መጻሕፍት መደብር

20 Oct, 07:39


#ሱቃችን_ዛሬ እሑድ ከ4:30 እስከ 8:00 ሰዓት ድረስ #ክፍት_ነው። በሌላ ቀን የማይመቻችሁ በተጠቀሰው ሰዓት ብቅ ማለት ትችላላችሁ!

አድራሻችን፦ አምስት ኪሎ ቅድስት ማርያም፥ አሐዱ ባንክ ፊት ለፊት

Bakos Book Store 📚 ባኮስ መጻሕፍት መደብር

19 Oct, 12:30


#እያከፋፈልን_ነው!

የየኔታ ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ፦
፩. ጸያሔ ፍኖትን
፪. መጽሐፈ ወግሪስን
፫. እና መጽሐፈ ምዕዳንን እያከፋፈልን ነው።
______
አድራሻችን፦ አምስት ኪሎ ቅድስት ማርያም አሐዱ ባንክ ፊት ለፊት

ለበለጠ መረጃ 0920888887

Bakos Book Store 📚 ባኮስ መጻሕፍት መደብር

15 Oct, 05:25


#ስለ_ስደቷ_የሚያወሱ_መጻሕፍት

የመጀመሪያው በቅዱስ ቴዎፍሎስ ዘእስክንድርያ የተዘጋጀ ሲሆን በ105 ገጾች በ195 ብር የሽፋን ዋጋ የቀረበ ነው።

ሁለተኛው ደግሞ በቆሞስ መልአከ ገነት አባ ወልደ ጊዮርጊስ አበጀ የተዘጋጀ ሲሆን በ259 ገጾች በ350 ብር የሽፋን ዋጋ የቀረበ ነው።

ሁለቱንም በመጻሕፍት መደብራችን ያገኟቸዋል።

#ለዚህ_ሳምንት_የወጣላቸው_መሸጫ_ዋጋቸውም 400 ብር ብቻ!!!

Bakos Book Store 📚 ባኮስ መጻሕፍት መደብር

14 Oct, 06:24


#ለውድ_ደንበኞቻችን

የክቡር ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ አዲሱ መጽሐፍ አሐቲ ድንግል የመጀመሪያው ኅትመት ስላለቀ፥ ሁለተኛውን ኅትመት በቀጣይ ሳምንት እንድትጠብቁን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እንጠይቃለን። ሲወጣም በባኮስ እና ሰርዲኖን መጻሕፍት መደብሮች ታገኙታላችሁ።

በሽፋን ዋጋው መግዛት የምትፈልጉ ደግሞ ጥቂት ቅጂዎች በመጽሐፉ አስመራቂ ኮሚቴው እጅ ስለሚገኙ በ 0906654465 / 0931675567 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ።

Bakos Book Store 📚 ባኮስ መጻሕፍት መደብር

14 Oct, 05:51


#የማቴዎስ_ወንጌል_ቅጽ_፪

እግዚአብሔር ፈቅዶ ታትሞ ወጥቷል።

የሽፋን ዋጋው 700 ብር

Bakos Book Store 📚 ባኮስ መጻሕፍት መደብር

13 Oct, 05:54


ትላንት ቦሌ መድኃኔዓለም የነበረው የአሐቲ ድንግል የመጽሐፍ ምረቃ መርሐግብር እጅግ አስደሳች ቢሆንም በሰው ብዛት እና በነበረው መጨናነቅ ምክንያት መጽሐፉን ማግኘት ያልቻላችሁ በሙሉ ዛሬ ቅድስት ሥላሴ ባለው መርሐግብር ላይ መጽሐፉን ማግኘት ትችላላችሁ !
📍ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ አዳራሽ
ለበለጠ መረጃ 0906654465 / 0931675567
__
በዚሁ አጋጣሚ ሱቃችንም ዛሬ የማይከፈት መሆኑን ከታላቅ አክብሮት ጋር እንገልፃለን።

Bakos Book Store 📚 ባኮስ መጻሕፍት መደብር

11 Oct, 11:19


#ከመዝ_ነአምን

ድጋሚ ታትሞ ገበያ ላይ ዋለ።

በመጻሕፍት መደብራችንም ይገኛል።
_______

ይጎብኙን - ደርዛቸውን የጠበቁ አዳዲስና ነባር ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍትን ያገኛሉ!

ለበለጠ መረጃ በ0920888887 ይደውሉ።

Bakos Book Store 📚 ባኮስ መጻሕፍት መደብር

10 Oct, 13:02


#ለአጽንዖ_ነገር

ከነገ ወዲያ ቅዳሜ ጥቅምት 2 ቀን 2017 ዓ.ም. በቦሌ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን አዳራሽ!
_____
መጽሐፉ ከተመረቀ በኋላ በባኮስ እና ሰርዲኖን መጻሕፍት መደብሮች (https://t.me/Sardinon) ይከፋፈላል።
___
ለበለጠ መረጃ በ 0920888887 መደወል ይቻላል።

Bakos Book Store 📚 ባኮስ መጻሕፍት መደብር

05 Oct, 17:08


#አሐቲ_ድንግል!

መርሐ ግብሩን ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ይመራዋል!

ቀሲስ ግርማ ባቱ እና ዶ/ር አባ ኃይለገብርኤል ዳሰሳውን ያቀርባሉ።

የኔታ ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ያስተምራሉ።

የኔታ ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳንም ....!

ይታደሙ!

Bakos Book Store 📚 ባኮስ መጻሕፍት መደብር

02 Oct, 06:46


እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር፥ የቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ተወዳጅ ሥራ የኾነው የማቴዎስ ወንጌል ቅጽ ፪ መጽሐፍ በቀጣይ ሳምንት ይወጣል!

Bakos Book Store 📚 ባኮስ መጻሕፍት መደብር

01 Oct, 07:27


ለውድ ደንበኞቻችን!

የርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረ ኪዳን "አሐቲ ድንግል" መጽሐፍ ወደ መጻሕፍት መደብራችን ገብታ የምትከፋፈለው ከምርቃቱ ቀን በኋላ ከጥቅምት ሦስት ጀምሮ መኾኑን በአክብሮት እንገልፃለን።

Bakos Book Store 📚 ባኮስ መጻሕፍት መደብር

30 Sep, 17:08


በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ የተዘጋጀው ነገረ ማርያምን የተመለከተና 'አሐቲ ድንግል' የተሰኘ ባለ 626 ገጽ ግዙፍ መጽሐፍ አበው ሊቃነ ጳጳሳትን ጨምሮ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን በተገኙበት ጥቅም ፪ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም. በቦሌ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ይመረቃል።
____
ከምርቃቱ በኋላም በባኮስ እና ሰርዲኖን መጻሕፍት መደብሮች ይከፋፈላል።

Bakos Book Store 📚 ባኮስ መጻሕፍት መደብር

30 Sep, 10:33


#የአቡሻኽር_መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ!

በመጻሕፍት መደብራችንም ይገኛል!

Bakos Book Store 📚 ባኮስ መጻሕፍት መደብር

24 Sep, 14:19


#ትቤ_አክሱም!

2 ፍሬዎች አሉን!

Bakos Book Store 📚 ባኮስ መጻሕፍት መደብር

24 Sep, 10:39


#ያስገባናቸው_መጻሕፍት

፩. ማኅሌተ ጽጌ ምስለ ሰቈቃወ ድንግል

፪. ዘጽጌ ዚቅ

፫. ትርጓሜ ማኅሌተ ጽጌ - ቅጽ ፪

4,161

subscribers

579

photos

3

videos