Adventist information አድቬንቲስት መረጃ

@adventistethio


ሰላም ለሁላችሁም! የዚህ ቻናል አላማው ለ7ተኛ ቀን አድቬንቲስት አባላት ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ሰው የሚሆን መንፈሳዊ መልዕክቶችን ማካፈል። የ7ተኛ ቀን አድቬንቲስት አለም አቀፋዊ እና ሀገር አቀፋዊ መረጃዎችን እንዲሁም ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎች ከታማኝ ምንጮች በማረጋገጥ ማድረስ ነው።
የቻናሉ መቀላቀያ @AdventistEthio ለጥያቄ እና ለጥቆማ @metagesy
0923943365

Adventist information አድቬንቲስት መረጃ

15 Oct, 04:26


https://t.me/AdventistEthio

Adventist information አድቬንቲስት መረጃ

14 Oct, 12:43


#ሰው ሲሞት ምን ይሆናል? ነፍስምንድን ናት? ክፍል 1- key points about soul part 1
https://youtube.com/watch?v=5hKOB8uF1io&si=vpMxYABwAZEW_KN4

Adventist information አድቬንቲስት መረጃ

08 Oct, 18:20


https://www.youtube.com/live/IcBK2YqtD7g?si=Al4VtAq-duU0AbUU

Adventist information አድቬንቲስት መረጃ

05 Oct, 18:26


#እውነቱ ሲገለጥ ‐ ሰንበት መቼ የመጨረሻው ክፍል _ key points about sabbath. ቅዳሜን ወደ እሁድ...
https://youtube.com/watch?v=7jMVa5kNvfM&si=yWN29rldoaVMW6i0

Adventist information አድቬንቲስት መረጃ

28 Sep, 06:50


Its Out Now!🔥🔥🔥
የአዲስ አመት ስጦታ!🌻🌻🌻

እንኳን አደረሳችሁ! እንኳን አደረሰን!

አመታት አለፍን ፡ በምህረትህ
በእጆችህ ይዘኸን ፡ እየመራኸን ፤
ስለማዳንህ ፡ ድንቁ ስራ
ስላሸጋገርከን ፡ መከራ !
     #ይገባሃልና እጅግ ብዙ አምልኮ
     ፍጥረት የሚያከብርህ ፊትህ ተንበርክኮ
    ይገባሀልና እጅግ ብዙ እልልታ
    ለባለውለታችን ለሰራዊት ጌታ !🙏

ተባረኩ! 
New Album Coming Soon!🔥
Subscribe & Share!🙏
Happy New Year!🌻

https://youtu.be/H2emSXIUtjk?si=ucW1zQP1STF9IFFn

@SabbathSchool @TekalignSorato

Adventist information አድቬንቲስት መረጃ

27 Sep, 17:36


Live stream finished (36 minutes)

Adventist information አድቬንቲስት መረጃ

27 Sep, 17:21


ሮሜ 12 ፡ 20 -21
ጠላትህ ግን ቢራብ አብላው፤ ቢጠማ አጠጣው፤ ይህን በማድረግህ በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለህና። ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።

Adventist information አድቬንቲስት መረጃ

27 Sep, 17:00


Live stream started

Adventist information አድቬንቲስት መረጃ

27 Sep, 17:00


Live stream scheduled for

Adventist information አድቬንቲስት መረጃ

11 Sep, 05:23


በአዲሱ አመት አዲስ ዝማሬ
ሁላችሁም ከእኛ ጋር በመዘመር እግዚአብሔር እንድታመሰገኑ እንጋብዛለን!!!

Subscribe, like and share በማድረግ ያበረታቱን😇😇
ተባረኩ!!!!

Adventist information አድቬንቲስት መረጃ

11 Sep, 05:23


https://youtu.be/H2emSXIUtjk?si=ucW1zQP1STF9IFFn

አመታት አለፍን በምህረትህ
በእጆችህ ይዘኸን እየመራኸን
ስለማዳንህ ድንቁ ስራህ
ስላሸጋገርከን መከራ


ይገባሃልና እጅግ ብዙ አምልኮ
ፍጥረት የሚያከብርህ ፊትህ ተንበርክኮ
ይገባሃልና አጅግ ብዙ እልልታ
ለባለውለታችን ለሰራዊት ጌታ

Adventist information አድቬንቲስት መረጃ

11 Sep, 04:02


እንኳን ለ2017ዓ.ም በሰላም አደረሰን !

ፈጣሪ አዲሱን ዓመት ፦
- የሰላም
- የፍቅር
- የአንድነት
- ከተፈጥሮ ውጭ የሆነ የሰው ልጅ ሞት የማንሰማበት
- ደም የማይፈስበት
- ሰው ታገተ፣ ተገደለ፣ ታፈነ የሚል ቅስምን ሰባሪ ዜና የማንሰማበት
- በመላ ሀገሪቱ ፍጹም እርጋታ ያለበት
- እናት የማታለቅስበት
- ሰው ወጥቶ ቀረ የማይባልበት
- ፍትሕ ለተነፈጉ ሁሉ ፍትህ የሚሰፍንበት
- ፍትሕ አጥተው የሚያነቡ ፍትሕ አግኝተው እንባቸው የሚታበስበት
- እየፈተነን ያለው የኑሮ ጫና መፍትሄ የሚያገኝበት
- በሰላም በነጻነት ያሻን ቦታ ወጥተን የምንገባበት
- በሁላችንም ዘንድ የማያስማሙን ጉዳዮች መፍትሄ የሚያገኙበት
- እርስ በእርስ ልክ እንደጠላት የማንተያይበት ፣ የማንሰዳደብበት
- እሮሮ፣ ስቃይ በደል የማንሰማበት
- ያዘንን ተስፋ የቆረጥን ፤ የምንጽናናበት ተስፋ የምናደርግበት
- ሰራተኞች ፣ ተማሪዎች እንዲሁም ለወላጆች ፍጹም የተሳካ ዓመት የሚያሳልፉበት
- ከምንም በላይ በሀገራችን የትኛውም ቦታ ሰላም ተረጋግጦ ፣ ስምምነት መጥቶ በሀገራችን ፍጹም ደስታ የምናገኝበት
- ሁሉም በአንድ መንፈስ ለእናት ሀገሩ " አለሁልሽ " ብሎ የሚቆምበት
- የንሰሀ, የፀሎት, የበረከት ያደርግል፡፡

ፈጣሪ ምኞታችንን ያሳካልን !

መልካም አዲስ ዓመት !
ከዓመት ዓመት ያደረሰን ፈጣሪ ቀጣዩን እንድናይ ይርዳን !
ለሁላችሁም ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እንመኛለን !

የ7ኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተ-ክርስቲያን
https://t.me/AdventistEthio

Adventist information አድቬንቲስት መረጃ

27 Aug, 05:12


መልካም ዜና!🔥

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሆሳዕና ሰባተኛ ቀኝ አድቬንቲስት እናት ቤ/ክርስትያን #የናታኒም ኳይር መዘምራን የመዝሙር ስንዱቅ እነሆ ሊለቀቅ ነው።

"ሸክላ ሰሪው" የተሰኘው #1 የመዝሙር ሰንዱቅ በቅርብ ቀን!

"ሸክላ ሰሪው"
#በቅርብ_ቀን

Adventist information አድቬንቲስት መረጃ

17 Aug, 04:15


ወላይታ ላይ ሁሉም ተጋብዟል፡፡


https://t.me/AdventistEthio

Adventist information አድቬንቲስት መረጃ

11 Aug, 06:01


ባርክ…እባርካለሁ… ይባርክህ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ክፍል- መዝ 134


በመዝሙር መጸሐፍ ውስጥ ደጋግመው ከተጠቀሱ ርእሶች መካከል አንደኛው በረከት ነው። መዝሙረኛው ወደ አምላኩ በረከትን በመፈለግ ሲጸልይ “ባርከኝ” ወይም “ባርከን” ይላል። የባረከውንም አምላክ “እባርከዋለሁ” በማለት ይዘምራል። እንዲሁም ሌሎች የዚህ አምላክ በረከት ተቋዳሽ እንዲሆኑ “ይባርክህ” በማለት ይባርካቸዋል።  እስቲ እነዚህን ሦስት ሃሳቦች ትንሽ ዘርዘር አድርገን እንያቸው።

1 ባርክ

የእውነተኛ በረከት ምንጭ እግዚአብሔር መሆኑን አስተውለን፣ ያቤጽ እንደጸለየው እኛም “አቤቱ መባርከን ባርከኝ” ልንል ይገባል። መዝሙረኛውም ይህንን በረከት ለራሱና ለሕዝቡ አምላኩ እንዲሰጥ በመሻት እንዲህ በማለት ይጸልያል።
“ሕዝብህን አድን፤ ርስትህንም ባርክ፤
እረኛ ሁናቸው፤ ለዘላለሙም ዐቅፈህ ያዛቸው።” 28: 9

2 እባርካለሁ

መዝሙረኛው የባረከውን እግዚአብሔር እርሱም እንደሚባርከው ደጋግሞ በዝማሬው ይገልጻል።
“የሚመክረኝን እግዚአብሔርን እባርካለሁ፤” 16: 7

“  እግዚአብሔርን ሁልጊዜ እባርከዋለሁ፤
ምስጋናውም ዘወትር ከአፌ አይለይም።” 34: 1
እዚህ ላይ እኛ እግዚአብሔር የምንባርከው እርሱ በሚባርከን መንገድ ሳይሆን ለእርሱ በረከት የምስጋናን ምላሽ በመስጠት እንደሆነ ልብ ይሏል። እግዚአብሔር ሲባርከን ለእኛ ሁለንተናውን በመስጠት ሲሆን፣ እኛም እርሱን ስንባርከው ሁለንተናችንን ለእርሱ በማስገዛት ሊሆን ይገባል።

3 ይባርክህ

የእግዚአብሔርን በረከት በሕይወታችን ስንለማመድና የባረክንንም በመባረክ ራሳችንን ለእርሱ አስረክበን ስንኖር የእርሱ በረከት በሌሎችም ላይ እንዲሆን የምንመኝና የምንጸልይ እንሆናለን። እናም ከአፋችን የሚወጣው ቃል እርግማን ሳይሆን እንዲህ የሚል በረከት ይሆናል፦
“እግዚአብሔር ይማረን፤ ይባርከን፤
ፊቱንም በላያችን ያብራ፤” 67: 1

“እግዚአብሔር ከጽዮን ይባርክህ፤” 128: 5
“ሰማይንና ምድርን የሠራ እግዚአብሔር፣
ከጽዮን ይባርክህ።” 134: 3

አባት ሆይ፣ የእውነተኛ በረከት ምንጭ በሆኽው ባንተ እንድንባረክ፣ የባረከንንም አንተን እንድንባርክና ሌሎችም ያንተ በረከት ተካፋይ እንድሆኑ የምንባርክ ልጆችህ እንድንሆን በጸጋህ እርዳን። አሜን።

Via:- Pr. Meleak Alemayehu
https://t.me/AdventistEthio

Adventist information አድቬንቲስት መረጃ

08 Aug, 17:14


https://youtu.be/RFgQSEyB4fk

Adventist information አድቬንቲስት መረጃ

02 Aug, 16:20


https://t.me/AdventistEthio

Adventist information አድቬንቲስት መረጃ

25 Jul, 17:25


#ጎፋ
የአድቬንቲስት ቤተ-ክርስቲያን መካከለኛ ኢትዮጲያ ሰበካ ዋናው መስሪያ ቤት በጎፋ ዞን ለደረሰው አደጋ የ #70,000.00 ብር ድጋፍ ለማድረግ ወስኗል፡፡
ኢትዮጲያ አዝናለች!

https://t.me/AdventistEthio

1,760

subscribers

1,201

photos

13

videos