የፍቅር አለም (@yefikralemm) Kanalının Son Gönderileri

የፍቅር አለም Telegram Gönderileri

የፍቅር አለም
🥰🥰እንኳን ደህና መጡ🥰🥰

ይህ ቻናል በቴሌግራም ላይ ስለፍቅር post ከሚደርጉ ቻናሎች የምንግዜም ምርጡ ቻናል ነው።በፍቅር ድምቅ ብሎ ለመዋል join ይበሉ😍

owner👉 @royal_mmmmm
153,024 Abone
698 Fotoğraf
120 Video
Son Güncelleme 01.03.2025 10:29

የፍቅር አለም tarafından Telegram'da paylaşılan en son içerikler


Remedan mubarek🌙🌙⭐️😍😍

ይሄ ሰውዬ inbox ላደረጉት ሁሉ 1,000 ብር እየሸለመ ነው እድላችሁን ሞክሩ👇
tg://settings/Demon

አንዷ የባሎን እዝነት ስትገልፅ

የሆነ ጊዜ በጣም አዝኜ በነበረበት ሰአት ባሌን እሱን ማየት እንደማልፈልግ ነገርኩት

እሱ፦ማብራቱን አጠፍና አጠገቤ ቆየ!

የቱንም ያክል ጠንካሮች ብንሆንም
ከጎናችን ሆኖ የሚያፅናናን ወዳጅ ያስፈልገናል

ነገ ፀሀይ በረድ ስትል ለሰዎች ደርሰን ወደየቤታችን እናቀናለን ደም መለገስ ህይወት ከማትረፍ በላይ የላቀ እርካታ አለዉ ካላመናችሁን ነገ ስቴድየም አካባቢ ካለዉ ደም ባንክ ጎራ በሉና እናሳያቹ አትቅሩብን !!

ከአይኔ ልትርቂ ትችያለሽ …… ከአእምሮዬ ዉስጥ ግን በፍፁም አትወጪም…… ሁሌም አስብሻለሁ፣
ምንም ማድረግ አልችልም ደጋግሜ ስላንቺ ከማሰብ ዉጪ ሌላ ስራ መስራት አልቻልኩም
እባክሽ ይቅር በይኝ እና ወደ ህይወቴ ተመለሺ!

   

ለቀጣይ አመት አገባለሁ የመጣው ቢመጣ በፍጹም ከዚህ አቋሜ ወይ ፍንክች ብለን ያመት እደዘበት አልፎ ይሄው አምና ሁኗል😄

አሁንም እላለሁ በቀጣይ አመት አገባለሁ 😔

መልካም ቃል ህክምና እንኳን የማይደርስበትን ቁስል ያሽራል!
    
             

የሆነ ቀን የሆነ ወር የሆነ ዓመት ላይ በሆነ ምክንያት የሆነ ነገሬ ጥሎኝ የሆነ ቦታ ሄዷል ከዛ ቀን በሁላ እኔ አደለሁም የሆነን ሰው ሆኛለው

ኦሾ በአንድ ወቅት እዲህ አለ👇

ጺም የለለው ወንድ እና ሴት ምንም አይለያቸውም😂