Dernières publications de የፍቅር አለም (@yefikralemm) sur Telegram

Publications du canal የፍቅር አለም

የፍቅር አለም
🥰🥰እንኳን ደህና መጡ🥰🥰

ይህ ቻናል በቴሌግራም ላይ ስለፍቅር post ከሚደርጉ ቻናሎች የምንግዜም ምርጡ ቻናል ነው።በፍቅር ድምቅ ብሎ ለመዋል join ይበሉ😍

owner👉 @royal_mmmmm
153,024 abonnés
698 photos
120 vidéos
Dernière mise à jour 01.03.2025 10:29

Le dernier contenu partagé par የፍቅር አለም sur Telegram


አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ?

ሴት ልጅ ቢኖረህ እና እንደ
#አንተ አይነት ወንድ ቢወዳት

አንተ እንዲያገባት
#ትፈቅድለታለህ ?

99% ሴቶች የወንድ ምርጫቸው🤔

ጠየም ብሎ ረዘም ያለ ወንድ ነው።

እውነት ነው አደል👍

ልምከርሽ

የራቁት ፎቶ ላኪ ብሎ የሚጠይቅሽ ወንድ 200% እርግጠኛ ነኝ አይወድሽም።

የምትስማሙ❤️
ማትስማሙ😢

እየአንዳንዷን ደቂቃችንን እንደመጨረሻዋ አርገን እንኑራት ፀሎት ማረግ አስበሻል አርጊ ንስሐ መግባት ትፈልጋለህ ግባ ይቅርታ ምትጠይቀው ሰው አለ ጠይቀው አሁን እንጂ ነገ የኛ አደለም ቂም የያዝክበበት ሰው አለ አፉ በለው ትናንት የሰራሽው ሚቆጭሽ ነገር አለ ምትማሪውን ተምረሽ ምትተይውን እርሺው በትናት ጥፋትሽ ዛሬን አታበላሺ አሁን እንጂ ትናንት ባንቺ ስር አደለም እያንዳንዷን ደቂቃ እንደመጨረሻዋ አርገሽ ኑርያት ከደቂቃ በሁላ ይቅርታ ልትተይቂው ያሰብሽው ሰው ሊለይሽ ይችላል ከሰከንድ በሁላ አፉ ልትለው ያሰብከው ሰው ሊለይህ ይችላል ከምንም በላይ እኛ ራሳችን ከነ ቆሻሻችን ሳንንፀዳ ልናልፍ እንችላለን ስለዚህ ከ 5 ደቂቃ በሁላ ባትኖር ልታረገው ምችለውን ነገር አሁን አርገው

ዋጋህን ከአይኑ ላይ
ከምታነበው ሰው ጋር ኑር
❤️

🌼ባል፦ከመሞቴ በፊት የምነግርሽ ነገር አለኝ

🌼ሚስት፦እንደዚህ ታመህ ምንም ማውራት የለብህም ዝም በል!

🌻ባል፦ተናግሬ ይውጣልኝ! ከእህትሽ ጋር አላስፈላጊ ግንኙነት ነበረኝ


:
🌻ሚስት፦አውቃለሁ የኔ ማር የኔ ውድ ለዚህ ነው መርዝ ያበላሁህ🤣😂

የምን አይቶ ዝም ነዉ አይከፈልበት 😂

"እንደ ቤትህ እየው ብየው ሄጄ ስመለስ 4 እንቁላል ጠብሶ እየበላ ጠበቀኝ" ብላ ታማኛለች

ከሰባተኛ ክፍል ቡሀላ ግን የነበረን እውቀት ወዴት ሂዶ ነው እዲህ የደደብነው🤔

የደረጃ ተማሪዎች ነበርን🤔
አሁን ከክላስ ወደ ክላስ ለመዘዋወር ብቻ ነው የምንማረው🤔

የደረሰበት ብቻ👍

.
                      
​​​ህይወት:- ፍቅርን ታስተምርሃለች

ጊዜ:- ማንን ማፍቀር እንዳለብህ
ታስተምርሃለች 

ሁኔታዎች:- ደግሞ
ማን እንደሚያፈቅርህ ያስተምሩሃል።

👉👉ባለፈ ነገር ተማር እንጂ ተፀፅተህ አትለፈው።
        
@yefikralemm

ayy ፀሎት አረጋለሁ🥀