እየአንዳንዷን ደቂቃችንን እንደመጨረሻዋ አርገን እንኑራት ፀሎት ማረግ አስበሻል አርጊ ንስሐ መግባት ትፈልጋለህ ግባ ይቅርታ ምትጠይቀው ሰው አለ ጠይቀው አሁን እንጂ ነገ የኛ አደለም ቂም የያዝክበበት ሰው አለ አፉ በለው ትናንት የሰራሽው ሚቆጭሽ ነገር አለ ምትማሪውን ተምረሽ ምትተይውን እርሺው በትናት ጥፋትሽ ዛሬን አታበላሺ አሁን እንጂ ትናንት ባንቺ ስር አደለም እያንዳንዷን ደቂቃ እንደመጨረሻዋ አርገሽ ኑርያት ከደቂቃ በሁላ ይቅርታ ልትተይቂው ያሰብሽው ሰው ሊለይሽ ይችላል ከሰከንድ በሁላ አፉ ልትለው ያሰብከው ሰው ሊለይህ ይችላል ከምንም በላይ እኛ ራሳችን ከነ ቆሻሻችን ሳንንፀዳ ልናልፍ እንችላለን ስለዚህ ከ 5 ደቂቃ በሁላ ባትኖር ልታረገው ምችለውን ነገር አሁን አርገው