༆ የፍቅር ክሊኒክ ༆™🥀🌹 Telegram Gönderileri

🔔🔔 ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ 🔔🔔❓
📌 የምንሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎቶች 💸
📱➡️የ ቻናል ማስታወቂያ
📱➡️ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ
📱➡️ የ ኮንሰርት ማስታወቂያ
📱➡️የ ድርጅት ማስታወቂያ
📱➡️ የ ሚዲያ ቻናል ማስታወቂያ
📱➡️ትሪትመንቶች እና ሌሎችም የሽያጭ ማስታወቂያዎች ✅📢 በተመጣጣኝ ዋጋ💯💯💯💯💯💯
@Yefiker_clinic98
📌 የምንሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎቶች 💸
📱➡️የ ቻናል ማስታወቂያ
📱➡️ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ
📱➡️ የ ኮንሰርት ማስታወቂያ
📱➡️የ ድርጅት ማስታወቂያ
📱➡️ የ ሚዲያ ቻናል ማስታወቂያ
📱➡️ትሪትመንቶች እና ሌሎችም የሽያጭ ማስታወቂያዎች ✅📢 በተመጣጣኝ ዋጋ💯💯💯💯💯💯
@Yefiker_clinic98
141,034 Abone
20 Fotoğraf
1 Video
Son Güncelleme 01.03.2025 01:12
Benzer Kanallar

160,034 Abone

145,014 Abone

26,204 Abone
༆ የፍቅር ክሊኒክ ༆™🥀🌹 tarafından Telegram'da paylaşılan en son içerikler
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 10-15 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ
ሴት ልጅ አንተን እንዳፈቀረችክ የምታቅበት 10 ምልክቶች ከታች #JOIN ብለክ ተተቀምበት እና ህዝቤ ሆይ ምን ትተብቂያለሽ ገብተህ አንበዋ😋😋😋😋
👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
የጠፉው ሬሳ ምዕራፍ ሁለት ይጀመር የምትሉ እስኪ እጃቹን አሳዩኝ 🖐️🖐️
👍 1k like ሲገባ ይለቀቅላቹሀል።
👍 1k like ሲገባ ይለቀቅላቹሀል።
ዛሬ የሚደረጉትን ተጠባቂ ጨዋታዎች በኢትዮጵያ በትልቁ የፕሪምየር ሊግ ቻናል ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑ 👇
https://t.me/+44q65b6Yv6cyZmNk
https://t.me/+44q65b6Yv6cyZmNk
https://t.me/+44q65b6Yv6cyZmNk
https://t.me/+44q65b6Yv6cyZmNk
አንድ ባለትዳርና የስድስት ልጆች አባት የሆነ ጎልማሳ ኦሾ ጋር ይመጣና
ኦሾም
፦ O S H O
“
በዘመኔ ሌላ ሴት ተመኝቼ አላውቅም በፍፁም! አሁን ግን አንዲት ሴት ማለም ከጀመርኩኝ ውዬ አድሬያለሁ፤ የአርባ ስምንት አመት ጎልማሳና የስድስት ልጆች አባት በዚያ ላይ ባለትዳር ሆኜ ሳለ ወደ ሌላ ሴት የመሳቤ ነገር ተገቢ ነው ትላለህ ?”
ይለዋል። ኦሾም
“
ይልቁኑስ ተገቢ የማይሆነው ለአርባ ስምንት አመታት ራስህን ጨቁነህ መኖርህ ነው፤ ለዚህ እኮ ነው ወደ ሴት ልጅ መሳብ የጀመርከው። የሴት ቁንጅና ሲታይህ ወደ ወጣትነትህ ተመለስህ ማለት ነው። ዛፎች ለምልመው ፣ አበቦች አብበው ፣ አታክልት አፍርተው ስታይ አልኖርህምን ሴትስ በውበቷ ተገልጣ አምራ ብትታይህ ችግሩ ምንድን ነው ? ፍርሃትህ የፍጥረትን ቁንጅናን እንዳያስክድህ ተጠንቀቅ..”
፦ O S H O
'ካንቺ ጋራ ስሆን'😊 .....
ምሽቱ ይደምቃል ፣ ሀሳቤ ይሰምራል፣❤️
አስቀያሚው ያምራል 🤗፣
ጨለማው ያበራል ፡፡
ሰማሽኝ የኔ አለም ፡ ካንቺ ጋራ ስሆን ፣
ህይወቴ በሀሴት ፡ ፅዋ ትሞላለች🥰
ካንቺ ጋራ ስሆን አለም ለኔ እንዲህ ነች።
❤
ምሽቱ ይደምቃል ፣ ሀሳቤ ይሰምራል፣❤️
አስቀያሚው ያምራል 🤗፣
ጨለማው ያበራል ፡፡
ሰማሽኝ የኔ አለም ፡ ካንቺ ጋራ ስሆን ፣
ህይወቴ በሀሴት ፡ ፅዋ ትሞላለች🥰
ካንቺ ጋራ ስሆን አለም ለኔ እንዲህ ነች።
❤