Latest Posts from 🌹ዳእዋ ሰለፊያ ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ🌹 (@ye_setoch_jemea) on Telegram

🌹ዳእዋ ሰለፊያ ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ🌹 Telegram Posts

🌹ዳእዋ ሰለፊያ ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ🌹
🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ይህ Channel ኢስላማዊ ሴቶችን በተመለከተ የሚቀርብበት ሲሆን በተጨማሪም፦
☞ፈትዋዎች
☞ዳዕዋዎች
☞ግጥሞች
☞የፅሁፍ ትምህርቶች
☞ታሪኮች
☞ጥያቄና መልሶች
7,409 Subscribers
3,060 Photos
896 Videos
Last Updated 01.03.2025 14:54

The latest content shared by 🌹ዳእዋ ሰለፊያ ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ🌹 on Telegram


27ቶቹ የረመዷን ውስጥ ስህተቶች



በረመዳን በብዛት የሚፈፀሙ ስህተቶች
~~~~
1⃣ሶላት ሳይሰግዱ መፆም፣

2⃣ ሌሊቱን በጫት ካሳለፉ በኋላ ሱሑርን አስቀድሞ በመመገብ ፈጅር ሳይሰግዱ መተኛት፣

3⃣ቀኑን በእንቅልፍ፣ ሌሊቱን በተከታታይ ፊልም/ ሙሰልሰላት ማሳለፍ፣

4⃣ ረመዳንን ጠብቆ መንዙማና ነሺዳ እየለቀቁ

ሰዎችን ከቁርኣን ማዘናጋት፣
5⃣ ተራዊሕን በንቃት እየሰገዱ ፈጅር ሶላትን በእንቅልፍ ማሳለፍ፣

6⃣ ተራዊሕ ላይ በየ አራቱ ረከዐ መሐል የቢድዐና የሺርክ እንጉርጉሮዎችን ማስገባት፣

7⃣ የተራዊሕ ኢማሞች ከሶላቱ ይልቅ ለቁኑት ዱዓእ የበለጠ ትኩረትና ጊዜ መስጠት፣

8⃣መግሪብ ሶላት ሲጠናቀቅ አሳፋሪ በሆነ መልኩ ለፊጥራ መጣደፍ (ሰጋጆችን የሚያቋርጥ፣ የሰው ጫማ የሚያቀያይር፣…ብዙ ነው)

9⃣ ሌሊት ላይ "ተሰሐሩ " እያሉ በእስፒከር መጮህ፣

1⃣0⃣ የሱሑር ጊዜ ሳያልቅ ለጥንቃቄ በሚል ቀድሞ አዛን ማድረግ፣

1⃣1⃣ ሱሑር ላይ "ነወይቱ ሰውመ ገዲን" እያሉ በቃል መነየት፣

1⃣2⃣ እያንቀላፉ ተራዊሕ መስገድ፣

1⃣3⃣ ልጆች "እንፁም" ሲሉ ማበረታታት ሲገባ መከልከል፣ "ውሃ አያፈጥርም፣ ተደብቀህ ብላና ትፆማለህ" እያሉ መዋሸትና ውሸት ማለማመድ፣

(14) ሴቶች በተጋነነ የምግብ ዝግጅት ሰፊ ጊዜያቸውን ማቃጠል፣

(15) ሴቶች ሽቶ ተቀባብቶ ለተራዊሕ መውጣት፣

(16) በተራዊሕ ወቅት የሴቶችና የወንዶች አላስፈላጊ መዝረክረክ፣

(17) ሃሜት፣

(18) ፊጥራ ላይ ከመጠን በላይ መመገብ፣

(19) ቀኑን በካርታ፣ በዳማ፣ ወዘተ ማሳለፍ፣

(20) ሙዚቃ ማዳመጥ፣

2⃣  1⃣የሰው ስራ የሚሰሩ ተቀጣሪዎች ጧት በሰዓት አለመግባት (አማና መጠበቅ፣ ቃልን ማክበር ግዴታ ነው። ግዴታ ያልሆኑ ዒባዳዎች ተፅእኖ የሚያሳድሩብን ከሆነ መተው ወይም መቀነስ ይገባል)፣

2⃣2⃣ በተለይ በስራ ቦታዎች ላይ በመንዙማና በነሺዳ ማሳለፍ (መሆን ያለበት ከተመቼ ቁርአን መቅራት፣ ካልሆነ ዚክር ማድረግ ወይም ደዕዋ ማዳመጥ፣ ካልሆነ ዝምታ ይሻላል።)

2⃣3⃣ለይለተል ቀድርን ለማየት ሰማይ ሰማይ እያንጋጠጡ መጠበቅ (የሚታይ ነገር የለም)፣

2⃣4⃣አንዳንድ አካባቢዎች ዒሻን በጣም በማዘግየት ሰው ጀማዐ ላይ እንዳይካፈል እንቅፋት መሆን፣

2⃣ 5⃣ አንዳንድአካባቢዎች መስጂድ ውስጥ ጫት ይዞ ገብቶ መቃም፣
2⃣6⃣ አንዳንድ አካባቢዎች "ተርቲብ" ብለው ንፍሮ፣ ቆሎና መሰል ምግቦችን ወደ መስጂድ እንዲያቀርቡ ህዝብን ማዘዝ፣
2⃣7⃣ የምግብ ብክነት፣ ወዘተ

👍        ✍️ㅤ  🔘ㅤ  ➡️
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

https://t.me/Ye_setoch_Jemea   

مسجد الأقصى في الحبشة دسي
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

👌 وهذا المسجد المبارك فيه رجال لاتلهيهم تجارة ولا بيع عن ذكر الله والدعوة إليه وطلب العلم فيه وكانوا قبل هذا في صحراء عارية عن البناء لاجدار ولا سطح ولاسور بل هو فضاء..والله قد أبلى إخواننا فيه بلاء عجيبا حتى تظن أنك تعيش في وسط غندر وامتحنوا وذاقوا أنواع الأذى من المطر والبرد والحرارة وكان صبياهم يقرأون القرآن ويحفظونه ويتعلمون عقيدة السلف في هذه الصحراء.

👌 والله هم مع كل هذا البلاء ثبتوا وثبتوا ولم يتزعزعوا عن مبدئهم وعقيدتهم السلفية ومنهجهم المستقيم ولم يقنطوا من رحمة الله مع تراكم الفتنة وكثرة الاضطهاد وكثرة الحساد والحاقدين وكثرة قطاع الطرق من الحجاورة المرجئة التي سرقت ونهبت أموال السلفيين ومساجدهم بالرشوة والتمالؤ مع الحكومة مع قلة عدد الحجاورة وضعف قوتها وخبث منهاجها ولكنها تصالحت مع أهل البدع وصارت من أعضاء المبتدعة ونامت معها على فراش واحد وازداد عشقهاوحبها لها ثم تعاونت مع أحبابها وأصدقائها منهم وفعلت ما فعلت ولكن ماضرت إلا نفسها ومنهجها

مسجد الأقصى الصغير في دسي يذكرني مسجد الأقصى الكبير في فلسطين

من حيث كثرة الاضطهاد والظلم


https://t.me/Al_Menjeniq

➡️አንድ መስመር ብትቀራ ከሶስት መቶ በላይ አጅር አለህ
➡️ አንድ ገፅ ብትቀራ አምስት ሺ አጅር አለህ
➡️አንድ ጁዝ ብትቀራ መቶ ሺ አጅር አለህ
➡️አንድ ግዚ ብታኸትም ሶስት ሚሊዮን አጅር አለህ

➡️አሏህ ለዚ እኮ ነው ቁርአን መቅራት ኪሳራ የሌለው ንግድ ነው ያለው

(إِنَّ الَّذِينَ يَتْلُونَ كِتَابَ اللَّهِ وَأَقَامُوا الصَّلَاةَ وَأَنْفَقُوا مِمَّا رَزَقْنَاهُمْ سِرًّا وَعَلَانِيَةً يَرْجُونَ تِجَارَةً لَنْ تَبُورَ)
[سورة فاطر 29]


እነዚያ የአላህን መጽሐፍ የሚያነቡ፣ ሰላትንም አስተካክለው የሚሰግዱ፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ ሪዝቅ በድብቅም  በግልጽም የሰጡ፣ በፍጹም የማትከስርን ንግድ ተስፋ ያደርጋሉ፡፡

https://t.me/Ye_setoch_Jemea

🔵ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም

«الليلة (⓵)  رمضان ١٤٤٦»

🔵ጁዝ 1⃣

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🌹🌹🌹🌹🌹🌹

https://t.me/Ye_setoch_Jemea   

ወንድሜ ውድ ባለቤትህን


ያለባትን እከን እዬቆጠርክ ከምትነግራት

ያላትን ውበትና ሙያ እዬቆጠርክ ንገራት

ከሙሀደራ የተወሰደ

https://t.me/Ye_setoch_Jemea

በሸይኹና አባ ኒብራስ

የረመዳን የመጀመሪያው ሙሀደሯ

ተጀመረ 🏎
    ተጀመረ
🏎
        ተጀመር
🏎
ተናፋቂው ሳምንታዊ የጁምአ ሙሀደራ
ገባ ገባ በሉሉሉሉሉ


🤝🤝🤝🤝🔤🔤🔤
አይለፋችሁ ሀቂቃ ያስቆጫል


https://t.me/AbuNamuse

{ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُتِبَ عَلَيْكُمُ الصِّيَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى الَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ }

📖الْبَقَرَه

አላህ ፁመው አጅርን ከተፃፈላቸው ያድርገን
በሰላም አስጀምሮ በሰላም የምንጨርስ ያድርገን

ለይለተል ቀድርንም አላህ ይወፍቀን


👍        ✍️ㅤ  🔘ㅤ  ➡️
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

https://t.me/Ye_setoch_Jemea   

🎁ስጦታ ውሰዱ ውድ ሰለፊያ እህቶች

🌸🎁ባይሆን እኔ አልሰራሁትም ዘወርወር ስል አግኝቼው ነው

🌸بســـــــم اللــــه الرحمــــن الرحيــــــم🎉
  
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

🏅ጣፋጭ ቲላዋ

🛍   የጧት    ስጦታዬ ናት


ከውብ እይታ ጋ ፏ ብላችሁ
👇👇
🌹
   ጋ
🌹
     በ
🌹
        ዙ
💐
           ል
🌸
               ኝ
🌹


🌷🍀ፏ  ያለ ውሎ     ይሁንላችሁ

🔤🔤🔤🌹🔤🔤🔤🔤
https://t.me/quranbchaquranbcha

https://t.me/Ye_setoch_Jemea

የአዚሮችን ፀጉር የምታቆም ግጥም
           🚨🚨👆👆👆
አዚር የሚባል ጉድ ቱልቱላ ወረኛ
የሙሽሪክ ጠበቃ ሆኖ አዬነው እኛ
ወንዲሞች ንገሩ ለዛ ጉድ ለአዚር ወጠጤ
በእሩዝ የሰባ የኢልም ወንደ ላጤ
ለምድ መሳይ ዝንብ የሀማም ቀለጤ
ድበርን አይለፍ አይቅጠፍ በሙስጤ

      
😬  አይ ሰው ❗️

ተውሂድን ለማቅናት ሌት ቀንን በለፋ
ሽርክን ደረማምሶ ተውሂድን ባስፋፋ
አብሽር መባል ጠፍቶ አብረንህ እንልፋ
ለምን አስፈለገ ይህ ሁሉ ዘለፋ


ነገሩ ግደለም ብዙም ጉዳት የለው የዝንብ ለከፋ

እዚሁ በቅርቡ ጠራርጎ መጣል ነው በፈውዛን አካፋ

ፈውዛንን ሲሰማ ጥርግርግ ይላል የአዚር ወልካፋ


በወንድማችን አቡ ሙሀመድ የተገጠመች

ከጁምአው ሙሀደራ የተወሰደች

      👇👇👇👇
ሙሉውን አልተፃፈም ቀሪውን ቪዲዮውን ስሙት ደስ የምትል ግጥም ነች
👍        ✍️ㅤ  🔘ㅤ  ➡️
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

https://t.me/Ye_setoch_Jemea