WOLLO MEDIA Telegram Posts

Wollo media
5,525 Subscribers
39 Photos
43 Videos
Last Updated 01.03.2025 06:58
Similar Channels

14,724 Subscribers

12,520 Subscribers

1,091 Subscribers
The latest content shared by WOLLO MEDIA on Telegram
ከ171 ቀን ቡኋላ ተዘግቶ የነበረው wollo tube ቻናላችን ተመለሰ አልሃምዱሊላህ በዚህ በቴሌግራም ስትከታተሉኝ የነበራችሁ አህት ወንድሞቼ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው🙏
አለምን ያስጨነቀው የኢራንና የ እስራኤል ጦርነት ምን ላይ ደረሰ ለምንስ ተጀመረ ?
https://youtube.com/live/2fVm4erKw_Q?si=HWFqiuAX9lWg0pXt
https://youtube.com/live/2fVm4erKw_Q?si=HWFqiuAX9lWg0pXt
ሰበር ዜና
ኢ ራ ን የተፈራውን እርምጃ መውሰድ ጀመረች
የኢ ራ ን ን ጥቃት መክፈት ተከትሎ ፣ ከኦክ ቶበር 7 በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ በጋ ዛ ሰማይ ላይ የእስ ራኤል እሳት አዝናቢ ጄቶች በረራ እንዳቆሙ ተዘግቧል ።
ኢራን በዚህ ሰዐት ከሶሪያ የመንና ኢራቅ ቤዞቿ ወደ እስራኤል ከፍተኛ ጥቃት እየፈፀመች ትገኛለች ። ኢራን የእስ ራኤልን መርከብ አግታ መውሰዷ ጡዘቱን አግሎታል።
ምዕራባውያን እየተረባረቡ ነው። መረባረብ ይዘዋል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እስራኤል ላይ የሚደርስ ጥቃትን ለመከላከል ዝግጁ ነን በማለት ላይ ነው።
በየአቅጣጫው ተወጣጥሯል።
ዓለም ወዴት እያመራች ይሆን?
አሏህ ሰላሙን ያምጣልን!

https://youtube.com/watch?v=cWdnUgjvPBE&si=gjDGmpaM-U66a-R9
ዛሬ በባቡል ኸይር ጥሩ ቆይታ አድርገናል አባታችን ሃጂ ሼክ እብራሂም ቱፋ ሙሉ ቀናቸውን በባቡል ኸይር አሰልፈዋል ቪድዮውን ይመልከቱ
ዛሬ በባቡል ኸይር ጥሩ ቆይታ አድርገናል አባታችን ሃጂ ሼክ እብራሂም ቱፋ ሙሉ ቀናቸውን በባቡል ኸይር አሰልፈዋል ቪድዮውን ይመልከቱ
አቡ ኡበይዳ ሲጠፋ በጣም ጨንቆኝ ነበር ብዙ ሰውም ስለ አቡ ኡበይዳ ይጠይቀኝ ነበር ምላሽ አጥቼ ዝም ብዬ ቆይቻለው አልሃምዱሊላህ እስራኤል እንደሟረቱበት አልሆነም እነሆ ዛሬ በቪድዮ መቶ 100ኛ ቀኑን በማስመልከት መግለጫ ሰቷል