Vintage ኢትዮጵያ🇪🇹 (@vintage_ethiopia)の最新投稿

Vintage ኢትዮጵያ🇪🇹 のテレグラム投稿

Vintage ኢትዮጵያ🇪🇹
https://www.tiktok.com/@vintage_ethiopia

Advertisement 👉🏽 https://telega.io/c/vintage_ethiopia
1,195 人の購読者
264 枚の写真
68 本の動画
最終更新日 09.03.2025 13:19

類似チャンネル

THE አረቄ PLC🍃
48,471 人の購読者
j . c o l e q u o t e s
2,515 人の購読者
እማhoeይ Thoughts💦
2,278 人の購読者

Vintage ኢትዮጵያ🇪🇹 によってTelegramで共有された最新のコンテンツ

Vintage ኢትዮጵያ🇪🇹

03 Mar, 10:03

101

⚡️2020 እና ከዛ በፊች የተከፈተ ሆኖ እስከ 2024 ድረስ ብዙ post ያለው ቻናል ያላችሁ DM.

  Subscriber matter አያረግም🔥
Dm @dd_oosama
Vintage ኢትዮጵያ🇪🇹

02 Mar, 08:22

138

💠Started Buying Old channel.💠
🔹owners from year 2020 or before dm me fast.
🔻Members count doesn't matter
🔻 @dd_oosama 🔻
🔸Buying at low price but still hit me up
🔸 @dd_oosama🔸
Vintage ኢትዮጵያ🇪🇹

02 Mar, 04:14

147

እንኳን ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ
Vintage ኢትዮጵያ🇪🇹

17 Feb, 09:49

257

Mekele Airport terminal in 1970 G.C
@Vintage_ethiopia
Vintage ኢትዮጵያ🇪🇹

11 Feb, 06:53

311

የቆየ የ telegram group ያላቹ ሰዎች ካላቹ @onlyf0rme አሁን አናግሩኝ እየገዛሁ ነው Groupu Member ባይኖረውም ችግር የለውም የተከፈተበት አመተምህረት በፈረንጆቹ ከ 2016-2022 መሆን አለበት ዋጋ 1000 Birr

@onlyf0rme
Vintage ኢትዮጵያ🇪🇹

10 Feb, 09:22

298

Ethiopia's First Women Ambassadors At A UN Conference, 1974.
Yodit Imru (right) was Ethiopia's First Female Ambassador. She started her career in 1953 at the ministry of foreign affairs and quikly progressed to become deputy director. She taught and gave opportunities to other women such as Konjit Sinegiorgis (Left) Who began her career at the ministry in 1962. For over 50 years, konjit held numerous positions in addis ababa and overseas in canada, mexico, egypt and austria. In 2009 she became director of the au directorate-general, before retiring as africa's longest serving diplomat in 2015
@Vintage_ethiopia
Vintage ኢትዮጵያ🇪🇹

01 Feb, 16:10

341

Romanian presidential candidate Călin Georgescu:

“no one can defeat God.”
Vintage ኢትዮጵያ🇪🇹

25 Jan, 20:48

317

የዓድዋን ጦርነትና ድል በጥሞና ስንቃኝ፣ የእንባ ጤዛና የሳቅ
ዜማ በትይዩ ያፏጩብናል። በአንድ አፋፍ ከረዥም ዓመታት
በፊት በደም የተነከረ መስዋዕትነት፣ በሌላው በቋያ እሳት
ተፈትኖ አልፎ፣ ዓለምን ያስደነቀና የነቀነቀ የድል ብስራት
ወርቅ ሆኖ ሲወጣ በመንታነት ይከሰቱልናል።
ስመ ገናናዋ የዓድዋ መዝሙር እናት እጅጋየሁ ሽባባው
እንዲህ የተቀኘችው በከንቱ አይደለም።
በኩራት፣ በክብር፣ በደስታ፣ በፍቅር፣
በድል እኖራለሁ ይኸው በቀን በቀን፤
ደግሞ መከራውን ያን ሁሉ ሰቀቀን።

#አቤል_ባለሀገር

ጥያቄ ካለዎት 👉 @Historical_Ethiopia_Discussion
የቴሌግራም ቻናል - @Historical_Ethiopia
Vintage ኢትዮጵያ🇪🇹

14 Jan, 13:56

410

ፎቶ ፦ የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የእድሳት ሥራ ተጠናቆ በቅዱስ ፓትርያርኩ እየተመረቀ ነው።

የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የእድሳት ሥራ ተጠናቆ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ተመርቆ ታቦተ ሕጉ ጥንታዊነቱን ጠብቆ ወደ ታደሰው ካቴድራል በመግባት ላይ ይገኛል።

በምርቃት መርሐ ግብሩ ላይ ፤ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ፣ የጠቅላይ ቤተክህነት መምሪያ ኃላፊዎችና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የየክፍል ኃላፊዎች ፣ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ፣ ምዕመናንና ምዕመናት ተገኝተዋል።

መረጃው የቤተክርስቲያኒቱ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ነው።

@tikvahethiopia
Vintage ኢትዮጵያ🇪🇹

07 Jan, 09:57

270

መልካም በአል❤️