Total Football @totalfootball101 Channel on Telegram

Total Football

@totalfootball101


የተለያዩ ስፖርታዊ መረጃዎች ወደናንተ ይደርሱበታል!

Total Football (English)

Total Football is a Telegram channel dedicated to all things related to the world's most popular sport - football. With a focus on providing fans with the latest news, updates, analysis, and discussions about football, this channel is a must-follow for any football enthusiast. Whether you're a die-hard supporter of a specific team or simply enjoy keeping up with the global football scene, Total Football has something for everyone. From match previews and post-game analysis to transfer rumors and player interviews, you'll find it all on this channel. Stay informed and engaged with the beautiful game by joining the Total Football community today! Follow @totalfootball101 on Telegram and never miss a kick, goal, or exciting moment in the world of football.

Total Football

04 Dec, 18:17


https://youtu.be/juabcassS6k?si=ftH7O0HmzOaarExf

Total Football

10 Sep, 19:21


🚨🚨🎙️| ሃሪ ኬን ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ፡-

" ክርስቲያኖ ሮናልዶ 901ኛ ጎሉን ሲያስቆጥር እና በ39 አመቱ ሲወዳደር ማየቴ በተቻለ መጠን እኔም ጠንክሬ እንድወዳደር ያነሳሳኛል..." 🤝

Total Football

20 Aug, 19:09


Introducing Dogs (DOGS) on Binance Launchpool! Farm DOGS by Staking BNB and FDUSD | Sign up as a Binance user to get 100 USD worth of trading fee rebates now!

https://www.binance.info/en/support/announcement/introducing-dogs-dogs-on-binance-launchpool-farm-dogs-by-staking-bnb-and-fdusd-fc967d5825774984829b96943a42fadf?hl=en&ref=CPA_00H7TBDO1D&utm_medium=app_share_link_telegram&utm_source=new_share

Total Football

23 Jul, 13:35


ውድ የቴሌግራም ቻናሌ ተከታታዮች
$AVACN list ሊደረግ የ 9 ቀናት ጊዜ ብቻ ቀርቶታል።

ከታች ባለው ሊንክ በመቀላቀል እድላችሁን ተጠቀሙ… እንዳያመልጣቹ።
https://t.me/avagoldcoin_bot?start=32e3c51d702ca9af9e6f

ለተጨማሪ መረጃ የአቫኮይንን የቴሌግራም ቻናል መቀላቀል ትችላላቹ @avagoldcoin

Total Football

11 Jul, 09:03


ዛሬ ሐምሌ 4 ፤2016  በስፖርት ኮሌክሽን
ሰዓታችን  ከ 7:30 ጀምሮ

ከ ዳንኤል መምሩ ጋር ቆይታ ስታደርጉ

እንግሊዝ በድጋሚ ለፍፃሜ መቅረብ ችላለች…ጨዋታው ምን መልክ ነበረው?

ውጥረት በነገሰበት ጨዋታ…ኮሎምቢያ ዩራጓይን በማሸነፍ ለፍፃሜ ማለፍ ችላለች። ከ 2001 በኋላ መሆኑ ነው!

የ ኮሎምቢያ ለ 28 ጨዋታ አልተሸነፈችም…በፍፃሜው አርጀንቲናን ትገጥማለች!

እንግሊዝ ከ ስፔን ፤ አርጀንቲና ከ ኮሎምቢያ…ምን እንጠብቅ?


የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…

Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt

Website: https://www.bisrattv.com/

Telegram: https://t.me/Bisrat101fm

YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB

Twitter: https://twitter.com/Bisrat101fm

TikTok: https://bit.ly/48Dozt9

Total Football

27 Jun, 12:57


አሁን ላይ ከሀምስተርም ሆነ ታፕስዋፕ በተሻለ መልኩ እየከፈለ የሚገኘው…Preton እንደሆነ ይታወቃል።

ፕሪቶንን ለየት የሚያደርገው ክፍያ የሚፈፅመው በቶን ነው።

አሁን ባለው ዋጋ 1 Ton = 800 ብር አከባቢ ይገመታል።

0.5 Ton አላቹ ማለት…400 ብር እንደሰራቹ ቁጠሩት።

ቶናቹን መሸጥ ምትፈልጉ ካላቹ ልታናግሩኝ ትችላላቹ።

ያልጀመራቹ በዚህ ሊንክ ግቡ እና ጀምሩ።

1000 ሺ ሰው ባስቀመጥኩት ሊንክ ቢቀላቀል ስራ እንጀመርኩኝ ቁጠሩት

https://t.me/preton_drop_bot?start=fb38d300-9258-441b-ade2-ce2b1da0db0d

Total Football

25 Jun, 13:15


ከኖት ኮይን የተሻለ ፕሮጀክት እንደሚሆን የሚነገርለት Hamster ኮምባት የዛሬው Daily Combo ከታች ያለውን ይመስላል!

ያልጀመራቹ ብትጀምሩ ያወጣቹሃል።

ከታች ባለው ሊንክ ተቀላቀሉ…አትፍዘዙ!

https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId610494989

Total Football

04 Jun, 18:31


የአውሮፓ ዋንጫው ሊጀመር 10 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል።

እኔም የምድብ ዳሰሳዬን አሀዱ ብያለው…

በዛሬው ቆይታዬ በምድብ አንድ ላይ ካሉ ሀገራት መካከል ጀርመን እና ስኮትላንድን መርጫለው።

1; ጀርመን ሁለት ምርጥ 10 ቁጥሮችን ይዛለች። ከጀርባቸው ቶኒ ክሩስ አለ።

የናግሊስማን የቤት ስራ…ቡድኑ ሚዛኑን ሳይስት ሁለቱን 10 ቁጥሮች እንዴት ሊጠቀም ይችላል?

የዚህ አመት ክስተት የሆነው የግራ ፉልባካቸውስ?

2; ስኮትላንድ በክላርክ በ 30 አመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ Back-to-Back ሜጀር ቶርናመንት ላይ ትሳተፋለች።

ግን አሠልጣኝ ስቲቭ ክላርክ አሪፍ ውቅር ያለው አማካይ ክፍላቸው አንድ እርግማንን እንዲሰብርላቸው ይፈልጋሉ…ምን ይሆን?

የሊቨርፑል ወጣት ቤን ዶክ እና ባለ 30 ጎሉ ሻንክላንድ ለቡድኑ ምን ይጨምራሉ?

ከታች ባለው ሊንክ ሁሉንም ታገኛላቹ። ነገ በሀንጋሪ እና ስዊትዘርላንድ እመለሳለው!

አስተያየታችሁን እጠብቃለው

https://youtu.be/Bh8mo60jejg?si=INOoXCUYuEbljr0Q

Total Football

04 Jun, 16:07


ዛሬ የተሰሙ አጫጭር መረጃዎች…

1; አርሰናል ለገበያ ያቀረባቸው ተጨዋቾች

2; ማንችስተር ዩናይትድ እና ሊቨርፑል የተፋጠጡበት ተጨዋች

3; አሊሰን ቤከር እና ሳውዲ አረቢያ

4; የጄደን ሳንቾ ፍላጎት…

ሌሎችም ጉዳዮች ተካተውበታል!

https://youtu.be/M6J5lqWi_AY?si=STcSCgONBRFqkxki

Total Football

03 Jun, 18:13


ኦታቪዮ ከብሄራዊ ቡድኑ ተቀንሷል።

የሳውዲ አረቢያ ክለብ አል-ናስር አማካይ የሆነው ኦታቪዮ ከፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን መቀነሱ ይፋ ተደርጓል። ኦታቪዮ በጉዳት ምክንያት ነው ከስብስቡ ውጪ የሆነው።

አሠልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ በኦታቪዮ ምትክ ለማንችስተር ሲቲው ማቲውስ ኑኔስ ጥሪ አድርገዋል።

Total Football

03 Jun, 17:38


Official!

ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተሠላፊ ኪሊያን ምባፔ ሪያል ማድሪድን በይፋ ተቀላቅሏል።

ላለፉት አመታት አሠልቺ መስሎ የነበረው ዝውውር እልባት ማግኘቱን የስፔኑ ክለብ በይፋዊ መግለጫው አብስሯል።

ኪሊያን በነጮቹ ቤት ዘጠኝ ቁጥርን እንደሚለብስም ይጠበቃል።

Total Football

02 Jun, 10:50


ጥሩ ዜና HAMSTER KOMBAT እየሰራችሁ ለምትገኙ 🤞

በcrypto-currency አለም እውቅ የሆነው TON blockchain አሁን ከhamster kombat ጋር መስራት መጀመራቸውን ይፋ አድርገዋል 🔥
ይሄም እስካሁን ድረስ ስሰሩ ለነበሩት እና አሁን አዲስ ለምጀምሩት ትልቅ ተስፋ እና የሞራል ስንቅ ነው 🔥
Notcoin'ንም ክፍያውን በTON በኩል ነበር የፈፀመው 🔥

እስካሁን ያልጀመራችሁ አሁንም ከnotcoin በመቀጠል ሁለተኛ እድል ሊያመልጣችሁ ነውና እስካሁን ድረስ mine ማድረግ የሚቆምበትን ቀነ-ገደብ ስላልቆረጡ በቀሩት ቀናት ወይም ሳምንታት ደህና አድርጋችሁ tap tap አድርጉ።
Hamster'ን ከሌሎች ለየት የሚያደርገው በየቀኑ 5ሚሊዮን coin እንዲሁም በተከታታይ 10 ቀን ሳታቋርጡ ስትገቡ ሌላ 5 ሚሊዮን ይሰጣችኋል🤞

አሁኑኑ ገብታችሁ አስጀምሩት 👇

https://t.me/haMster_kombat_bot/start?startapp=kentId1117149501

Total Football

30 May, 19:28


ዛሬ ምሽቱን የተሰሙ አጫጭር የዝውውር መረጃዎች

አርሰናል የአሠልጣኙን ኮንትራት ለማራዘም ንግግር ሊጀምር ነው። አርቴታ ከሊጉ ከፍተኛ ተከፋይ አሠልጣኞች አንዱ ይሆንበታል ተብሏል!

ሜሰን ግሪንውድ ፣ ጆኦኦ ፌሊክስ…ማንችስተር ዩናይትድ እና አትሌቲኮ ማድሪድ…የልውውጥ ዝውውር!

ሊቨርፑል የአስቶን ቪላውን ኦሌ ዋትኪንስ ለማስፈረም ፍላጎት አለው። የዳርዊን ኑኔዝ ጉዳይስ?

ቪንሶ ኮምፓኒ ዛሬ ለጋዜጠኞች የሰጠው መግለጫ

በቀጣይ አመት የአርሰናልን የአጥቂ መስመር የሚመራው ተጨዋች

ማንችስተር ዩናይንትድ የሊሳንድሮ ማርቲኔዝን አጣማሪ መርጧል…

ሌሎችም መረጃዎች ተካተዋል…ከታች ባለው ሊንክ ዝርዝር መረጃዎቹን ታገኛላቹ!

https://youtu.be/1_2c0iIklIQ?si=CRfzezPxC27qmyTF

Total Football

25 May, 18:09


እንግሊዛዊዉ አማካይ ኮቢ ማይኖ እና አርጀንቲናዊዉ የፊት መስመር ተጫዋች አሌሀንድሮ ጋርናቾ በ2022 ከማንችስተር ዩናይትድ ወጣት ቡድን ጋር በመሆን የወጣቶች ኤፌ ካፕን ማሻነፍ ችለዋል።

ሁለቱ የቀያይ ሰይጣኖቹ ኮከቦች ከሁለት አመታት በኋላ ከማንችስተር ዩናይትድ ዋናዉ ቡድን ጋር በመሆን የኤፌ ካፑን ዋንጫ ማሳካት የቻሉ ሲሆን ክለቡን አሸናፊ ማድረግ የቻሉ ሁለት ጎሎች ከመረብ በማሳረፍ ደማቅ ታሪክ ፅፈዋል።

@TotalFootball101 @TotalFootball101

Total Football

23 May, 19:54


✍️ቀጣዩ የማንችስተር ዩናይትድ ዋና አሠልጣኝ ኬራን ማኬይና ለመጀመሪያ ጊዜ የዋናውን ቡድን ኮቺንግ ስታፍ እንዲቀላቀሉ በታላቁ ጆዜ ሞሪኒሆ ጥሪ ቀርቦላቸው ስራቸውን አሃዱ ባሉ ጊዜ የተወሰደ ምስል ነው!

ማኬይናን ትናንት ነበር ማውቃቸው። ከ 18 አመት በታች ቡድኑን ይዘው ጎል እንደ ገፍ ሲያስቆጥሩ። ከጆዜ እስከ ራኚክ ድረስ በዘለቀ የምክትል አሠልጣኝነታቸው በዝምታም በእርጋታም ጨዋታን ሲታዘቡ።

በጆዜም በኦሌም ከጨዋታ በፊት ባለ ዝግጁነት ሜቲኩለስ ስለመሆናቸው የተመሰከረላቸው። የወቅቱ አሠልጣኞች Hottest Property!

ሁሉም ክለብ ይፈልጋቸዋል። መዳረሻቸው ግን ፕሮጀክት እና ጥራት ሲያልፍም ትዕግስት ይፈልጋል።

Ineos ግን አሻሽለዋለው ባለው የክለቡ ሚስጥር ጥበቃ ላይ ገና ከጅምሩ ቂል መሆኑ አስቆኛል በግሌ። ለዛም ነው የኤፍ ኤ ካፑ ጨዋታ ለማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ከወዲሁ ተስፋ አስቆራጭ ነው ብዬ የማስበው!

@TotalFootball101 @TofalFootball101

Total Football

23 May, 17:50


አታላንታ የአሠልጣኙን ኮንትራት ለማራዘም ንግግር እንደሚጀምር ተገለፀ።

በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ የአውሮፓ ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ የቻሉት ላ ዲያዎቹ የአሠልጣኝ ጂያንፒዬሮ ጋስፔሬኒን ኮንትራት ለማራዘም ንግግር እንደሚጀምሩ ይፋ ተደርጓል።

የ 66 አመቱ አንጋፋ አሠልጣኝ በቤርጋሞው ክለብ እስከ 2025 ድረስ የሚያቆያቸው ኮንትራት ያላቸው ሲሆን የረዥም ጊዜ ውል እንደሚቀርብላቸው ይጠበቃል።

ውሳኔው በጋስፕ እጅ እንዳለም ፋብሪዚዮ ሮማኖ ይዞት የወጣው ዘገባ ያሳያል።

@TotalFootball101 @TotalFootball101

Total Football

23 May, 16:00


ምሽቱን የተሰሙ የዝውውር መረጃዎች ምን ይመስላሉ?

✍️ዌስትሃም አዲስ አሠልጣኝ መቅጠሩን ይፋ ሲያደርግ ፤ ባየርን ሚውኒክ ለአዲስ አሠልጣኝ ቅጥር ተቃርቧል…እነማን ይሆኑ?

✍️በርናርዶ ሲልቫ ከሲቲ ይለቃል…ወዴት ለመሄድ?

✍️የሳውዲው አል-ናስር ከማንችስተር ዩናይትድ አንድ ተጨዋች ለማስፈረም ፍላጎት አሳይቷል…ማነው?

✍️አርሰናል የራምስዴልን ምትክ ግብ ጠባቂ ማግኘቱ ተሰምቷል…

✍️ቪክተር ኦሲሚሄን ሳውዲም ፓሪስም ይቅርብኝ…ለንደን ይሻለኛል ብሏል። ለንደን ወደ የትኛው ክለብ?

✍️ባርሴሎና አሠልጣኝ አግኝቻለው እያለ ነው…ዣቪን ግን አላሰናበትም!

ዝርዝር መረጃዎቹን ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ዩቲውብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ…

https://youtu.be/0NipKGUUPaI?si=OslNXS7F65KC9gdo

መልካም ምሽት!

Total Football

23 May, 15:47


ባርሴሎና ሀንስ ፍሊክን ለመቅጠር በመርህ ደረጃ መስማማቱ ተሰማ።

ከወደ ካታሉኒያ የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ከሆነ ጀርመናዊው የቀድሞ የባርን ሚውኒክ አሠልጣኝ ብሉግራናዎቹን ለመረከብ ተቃርበዋል ተብሏል።

የባርሴሎና ስፖርቲንግ ዳይሬክተር የሆነው ዴኮ እና የክለቡ የስፖርት ኮሚሽን አባል የሆነው ቦጃን ክሪኪች በትናንትናው እለት ከሀንስ ፍሊክ እና ከወኪላቸው ፒኒ ዛሂቪ ጋር በለንደን ንግግር ማድረጋቸው የተዘገበ ሲሆን ንግግራቸውም ፍሬያማ እንደነበር ተገልጿል።

መቀመጫውን በካታላን ያደረገው ራዲዮ ካታሉኒያ ሀንስ ፍሊክ ወደ ባርሴሎና የሚያደርጉት ዝውውር ሙሉ ለሙሉ ተጠናቋል ሲል ፤ AS በበኩሉ ባርሴሎና ጀርመናዊውን አሠልጣኝ ለመቅጠር በመርህ ደረጃ ከስምምነት መድረሱን ዘግቧል።

ኤል ችሪንጉይቶ በበኩሉ ሀንስ ፍሊክ በባርሴሎና አሠልጣኝነት መንበር የሚያቆያቸውን የሁለት አመት ኮንትራት እንደሚፈራረሙ የሚያሳይ መረጃ አጋርቷል።

አሁን በባርሴሎና የሚጠበቀው ከዣቪ ሄርናንዴዝ ጋር ያለውን ውል የማፍረስ ሂደት መጨረስ እንደሆነም ተጠቁሟል።

ዣቪ ሄርናንዴዝ ባርሴሎናን በአሠልጣኝነት ከያዘ በኋላ በመጀመሪያ አመቱ የላሊጋውን ዋንጫ ወደ ካምፕ ኑ መመለሱ የሚዘነጋ አይደለም።

@TotalFootball101 @TotalFootball101

Total Football

23 May, 15:42


ዲያጎ ዳሎ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመረጠ።

ፖርቹጋላዊው የመስመር ተከላካይ ለቀያይ ሰይጣኖቹ ጥሩ ባልነበረው የውድድር ዘመን በግሉ ባሳየው ተደናቂ ብቃት የክለቡ ተጨዋቾችን የአመቱ ምርጥነት ሽልማት መጎናፀፍ ችሏል።

በያዝነው አመት ማንችስተር ዩናይትድ 60 የተለያዩ አይነት ጉዳቶችን ያስተናገደ ተጨዋቾቹ በድምሩ 350 ጨዋታዎች ላይ መሰለፍ አልቻሉም።

ዲያጎ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድሮች 49 ጊዜ ተሠልፎ መጫወት ሲችል ከሱ የተሻለ ቁጥር ያስመዘገበ የለም።

ዲያጎ ዳሎ የቡድን አጋሮቹ እሱን መምረጣቸው የተለየ ስሜት እንደፈጠረበትም ከሽልማቱ በኋላ ተናግሯል።

@TotalFootball101 @TotalFootball101