TG_GAMES (@tg_chewatawochh) Kanalının Son Gönderileri

TG_GAMES Telegram Gönderileri

TG_GAMES
Game
1,883 Abone
48 Fotoğraf
14 Video
Son Güncelleme 06.03.2025 04:19

TG_GAMES tarafından Telegram'da paylaşılan en son içerikler

TG_GAMES

05 Mar, 18:22

133

ትንሽ ካነበብኩት ላካፍላቹ

"እሺ" እና "እምቢ" ማለት የማይችሉ ሰዎች ሌላ መለያቸው ችግራቸውን አይናገሩም። እንደ ህፃን ልጅ በኩርፊያ ነው ችግር ላይ መሆናቸውን የሚያሳውቁት። የመናገር ድፍረት የላቸውም።
"ምን ሆነህ ነው ስትለው ምንም አይመልስልህም ወደ ውስጡ ነው የሚያሰርገው። አንተ ከውጪ እየጠየቅከው እሱ ወደ ውስጡ ነው ሚመልሰው
TG_GAMES

02 Mar, 06:42

442

"ጣልያን በጨረቃ ሲገሰግስ አድሮ ሰፈሬ ድረስ መጥቶ ገጠመኝ። አምላክ ሀያላን ረድቶኝ ፈጀሁት። ደስ ብሎኛል ደስ ይበልህ!"

ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ለፈረንሳዊዉ ሙሴ ሞንዶን ከፃፉለት የምስራች ደብዳቤ የተገኘ ቃል ነዉ።

አንኳን ለሰው ልጅ መኩሪያ ለሆነው የአድዋ ድል በሰላም አደረሳችሁ።

🔥🔥የካቲት 23, 1888 ዓ.ም
TG_GAMES

01 Mar, 11:29

445

https://t.me/TG_CHEWATAWOCHH

👱‍♀#ጫልቱ :- የኔ ፍቅር ጣልያንኛ ትችላለህ እንዴ ሁልጊዜ የነርሱን ኳስ ጨዋታ ተመስጠህ ትከታተላለህ👀

👱‍♂ጫላ:- አዎ ጣልያንኛ እችላለሁ¶

👱‍♀ጫልቱ:- እስቲ በጣልያንኛ የሆነ የሆነ ነገር በለኝ

👱‍♂ጫላ:- ናይማር ቶቲ አንቾሎቲ ፓውሎ ማልዲኒ ዲ ናታሊ ኮንቴ😘

👱‍♀ጫልቱ:- wow! ምን ማለት ነው

👱‍♂ጫላ:- ግራ ጎኔ ነሽ ያለ አንቺ መኖር አልችልም የኔፍቅር" ነው ያልኩት >>>

👱‍♀ጫልቱ:- ወይኔ ጉዴ! ደስ ሲል! በጣም ነው የምወድህ የኔ ጌታ$

👱‍♂ጫላ:- ማሪዮ ባላቶሊ🥰

👱‍♀ጫልቱ:- ምን ማለት ነው ይሄስ
.
.
👱‍♂ጫላ:-እኔም እወድሻለሁ ማለት ነው
TG_GAMES

27 Feb, 18:53

539

ይሄን life ለመኖር ነው COVID ላይ mask 400 birr የገዛውት 😭🙏🏾
TG_GAMES

25 Feb, 19:35

668

ሰዎች አዝነው በእግዚአብሔር ፊት ሚያለቅሱበት ምክንያት አትሁን
TG_GAMES

25 Feb, 06:53

732

መጥፎ ሰው ማለት
እየፈለከው የማይፈልግህ ሳይሆን ሳትፈልገው ፈልጎህ የመፈለግ ስሜት ከፈጠረብህ ቡኋላ የማይፈልግህ ሰው ነው
TG_GAMES

23 Feb, 13:08

907

የወደፊቷ ሚስቴ ዛሬ ማንን ፆም ታስይዝ ይሆን
TG_GAMES

23 Feb, 11:36

951

እኔ በማን እንደምቀና ታውቃላችሁ
ማስመሰል በሚችሉ ሰዎች🫨
TG_GAMES

22 Feb, 05:41

1,142

ለምን ይመስላቹሀል ሀሳባቹን comment አርጉ
TG_GAMES

21 Feb, 18:05

920

this days ጥሩ friendship ማግኘት ከባድ ነው በዛው ልክ ደሞ አሉ የሰው ልክ የሆኑ ከራሳቸው በላይ የኛ ጉዳይ ሚያስጨንቃቸው ከfamily በላይ ሚቀርብ value ሚሰጡ esti forward አርጉና ላኩላቸው 💕