منشورات TG_GAMES على Telegram
أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة TG_GAMES على Telegram
በመጀመሪያ ይሄንን app አውርዱ ከዛ ካወረዳቹ ቡሀላ ይሄንን file አውርዳቹ አንዴ ስትነኩት ወዳወረዳቹት app ይወስዳቹሀል ከዛ start በሉት connect ሲያረግ ተጠቀሙበት በነፃ
🤖HTTP INJECTOR
🆓በ 0 ብር
🆓FAST🔥🔥
⭐️ፈታ በሉልኝ😍🍸
በ reaction ማበረታታት እንዳይረሳ ቤተሰብ😍
🆓በ 0 ብር
🆓FAST🔥🔥
⭐️ፈታ በሉልኝ😍🍸
በ reaction ማበረታታት እንዳይረሳ ቤተሰብ😍
በህይወቴ የእውነት የመወደድ ስሜት እንዲሰማኝ
አርገኀኛል ደስተኛ አድርገኀኛል ፈገግ እንድል እንድስቅ አድርገኀኛል አንተ በጣም መልካም ውብ ተወዳጅ አስቂኝ እና አሳቢ ሰው ነህ ለሰአታት ብሎም ለቀናት ራሱ ባወራህ ሳትሰለች ከልብህ ሳትፈርድብኝና ሳትገምተኝ ታዳምጠኛለህ ትረዳኛለህ ሁሌም በሀሳቤ ውስጥ ነህ አቃለሁ አንዳንዴ ላናድህ ላስከፋህ እችላለሁ ግን ሁሌም ከጎኔ ስለሆንክ አመሰግናለሁ አንተ ትልቁ ስጦታዬ ነህ
እወድሃለሁ ❤️😍