Latest Posts from የአሪፎች ሀድራ ኢሽቅ || ѕυ∂α ує αяуιfσ¢н (@sudayisyeharyifochu) on Telegram

የአሪፎች ሀድራ ኢሽቅ || ѕυ∂α ує αяуιfσ¢н Telegram Posts

የአሪፎች ሀድራ ኢሽቅ || ѕυ∂α ує αяуιfσ¢н
suda tube አሪፍ ቻናል🔉
👉 አዳዲስ ነሽዳና መንዙማወች‍🎤
👉አሪፍ ፕሮፋይል ፒክቸሮች🎨
👉ያልታዩ ሀላል ሚሚወች 😂
👉አዳዲስና ትኩስ መረጃወች &🕛
👉ኢስላሚክ የዲን ትምርቶችን☑️
ለማግኘት አሪፍ ቻናል ለ አስተያየት 👉 @Suda245

Watch "suda YE aryifoch" on YouTube
https://youtube.com/channel/UCVofeUY0CIHsjotUTHDc3IQ
2,591 Subscribers
1,181 Photos
109 Videos
Last Updated 01.03.2025 15:54

Similar Channels

Mawlana Sultan
4,419 Subscribers
كنز الخيرات
2,574 Subscribers

The latest content shared by የአሪፎች ሀድራ ኢሽቅ || ѕυ∂α ує αяуιfσ¢н on Telegram


إنا لله وإنا إليه راجعون ، اللهم أجرنا في مصيبتنا واخلفنا خيرا منه
♻️🔻🇵🇸🟢 ሐማስ፡-

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው።

የእስላማዊ ተቃውሞ ንቅናቄ ሃማስ ለታላቁ የፍልስጤም ህዝባችን ልጆች፣ ለአረብ እና ኢስላማዊ ህዝቦች እና ለመላው አለም ነጻ ህዝቦች ሀዘኑን ይገልጻል።

በቴህራን መኖርያ ቤታቸው ላይ በተደረገው የጽዮናውያን ጥቃት ምክንያት የአዲሱ የኢራን ፕሬዝዳንት የሹመት ስነስርዓት ላይ ከተሳተፈት መካከል የነበሩት የሐማስ መሪ ወንድም፣ ሸሂድ፣ ሙጃሂድ ኢስማኢል ሃኒዬህ ሸሂድ ሆነዋል።

እኛ የአላህ ነን ወደርሱም ተመላሾች ነን።

https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId985097546
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸 2k Coins as a first-time gift
🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId985097546
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸 2k Coins as a first-time gift
🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

https://vm.tiktok.com/ZM2J6mXwJ/

https://vm.tiktok.com/ZMYoDLJkm/

☞አሻዒራዎች ሆነ ማቱሪድያዎች ማን ናቸው ዕምነታቸውስ?

ድምፅ በዶ/ር ሸይኽ ዑመር ኢማም

Medina Tube
https://medina_tube

ሸህ መሀመድ አወል ሀምዛ መንዙማ (መላኢኮች ) sheh mohammed awel Hamza Engurguro menzuma

በረመዳን ወር ታላላቅ ክስተቶች ዕዉን ሆነዋል፡፡ ከሁሉም ትልቁ ግን በ‹‹ሰይደል ዉጁድ››፣ሙሀመድ እብን ዐብደላህ (ሶዐወ) ላይ ‹‹ወህይ›› መዉረድ መጀመሩ ነዉ፡፡ እንደፈረንጆች የዘመን ቀመር በ610፡፡ ይህ ክስተት ለሰዉ ልጅ እንደአዲስ የመፈጠር ያህል ነበር፡፡ በጨለማ የተሸፈነችን ዓለም በብርሀኑ ያፈካ፣ በነብያት የተለኮሰዉ የመቀናት ችቦ ብርሀኑና ሙቀቱ እየተዳከመ ሄዶ ሊጠፋ በተቃረበበት ወቅት ዕዉን የሆነ ብስራት ነበር፡፡ እንዲህም ሆነና የሰዉ ልጅ ተስፋ ተመለሰ፤የከሰመዉ የነብያት ትምህርት ዳግም አንሰራራ፤ የተበላሹ ነገሮች ሁሉ ተስተካከሉ፡፡

شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنْزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِنَ الْهُدَى وَالْفُرْقَانِ

ቁርአን ብቻ ሳይሆን ሌሎች መለኮታዊ መጽሀፍትም በረመዳን ወር እንደወረዱ የሚገልጽ የሀዲስ ዘገባ በኢማም አህመድ ተላልፏል፡፡

أُنْزِلَتْ صُحُف إِبْرَاهِيمَ فِي أَوَّلِ لَيْلَةٍ مِنْ رَمَضَانَ. وَأَنْزِلَتِ التَّوْرَاةُ لسِتٍّ مَضَين مِنْ رَمَضَانَ، وَالْإِنْجِيلُ لِثَلَاثَ عَشَرَةَ خَلَتْ مِنْ رَمَضَانَ وَأَنْزَلَ اللَّهُ الْقُرْآنَ لِأَرْبَعٍ وَعِشْرِينَ خَلَتْ مِنْ رَمَضَانَ

ይህ ዘገባ የወሩን ደረጃ የበለጠ ከፍ ያደርገዋል፡፡

የ1444 ርመዳን ፆም ኢንሻአላህ ሀሙስ መጋቢት 14 እንጀምራለን አላህ በሰላም ከሚፁሙት ያርገን
وكل عام وانتم بخير

ሰለላ አለይከ ያ ራህመተል ሙነዘላ

በሸይኾቹ ሃድራ
❀በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
t.me/sudayisyeharyifochu
t.me/sudayisyeharyifochu
👆👆👆👆join us