Últimas Postagens de Smile Speciality Dental Center (@smilesdentalcenter) no Telegram

Postagens do Canal Smile Speciality Dental Center

Smile Speciality Dental Center
🦷 Get ready to flash your best smile with us! 😁

📞Call us at 0904222324 & Book your appointment 🗓 today!
5,668 Inscritos
379 Fotos
5 Vídeos
Última Atualização 06.03.2025 14:07

Canais Semelhantes

birr bot Payout
3,705 Inscritos
ንስር Tech
1,375 Inscritos

O conteúdo mais recente compartilhado por Smile Speciality Dental Center no Telegram

Smile Speciality Dental Center

14 Feb, 03:59

1,114

🦷😬ስማይል የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ልዩ የሆነውን የሆሊውድ ስማይል አገልግሎት ይዞላችሁ መጥቷል።

በስማይል የጥርስ ክሊኒክ እና በሆሊውድ ስማይል ጥርሶን ያሳምሩ።😁

አገልግሎቶቻችንን ለማግኘት ወደ ስማይል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ብቅ በማለት አለያም በ 📞 0904222324 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።
Smile Speciality Dental Center

13 Feb, 08:59

1,071

ፈገግታዎን ከ 1-10 ስነት እንደሚሰጡት እና ለምን ካሜንት ለይ ያስቀምጡልን 😁

አገልግሎታችንን ለማግኘት ወደ ስማይል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ብቅ በማለት አለያም በ 📞0904222324 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።
Smile Speciality Dental Center

11 Feb, 01:59

1,115

ከተቦረሽን በኋላ መጎጥሞጥ ፍሎራይድ የተባለውን ንጥረ ነገር ያጥባል

ይህም የኢናሜል ጥንካሬን እንድናጣ እንዲሁም የጥርስ መበስበስን ይከላከላል። 🦷

ለዘላቂ ጥርስ ጤንነት ባንጎጠመጥ ይመረጣል። 💪

አገልግሎቶቻችንን ለማግኘት ወደ ስማይል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ብቅ በማለት አለያም በ 📞 0904222324 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።
Smile Speciality Dental Center

10 Feb, 10:59

986

የአፍ ጤናዎን ለመጠበቅ ማጨስ ያቁሙ🚫

👩‍⚕️ምክር እና ድጋፍ ለማግኘት የሐኪም ባለሙያን ያማክሩ ፡፡

Follow us on-
🔵Telegram- https://t.me/smilesdentalcenter
📱Instagram- https://instagram.com/smile_designer_ethiopian
📱Facebook- https://facebook.com/smilesdentalcenter
Smile Speciality Dental Center

09 Feb, 06:59

964

🦷በስማይል ዴንታል ሆስፒታል ውስጥ የእርስዎን ጥርስ ጤንነት እንንከባከባለን። በዘመናዊ መሳሪያዎች እና በተሰለጠኑ ሐኪሞች አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን።

👩‍⚕️አገልግሎታችንን ለማግኘት ወደ ስማይል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ብቅ በማለት አልያም በ 📞0904222324 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።

@smilesdentalcenter
Smile Speciality Dental Center

07 Feb, 12:59

966

😮‍💨እንደ ‘አይጠጉት’ ላለመሆን እነዚህን ነገሮች ማረግ አለብን👇

🔢በቀን ሁለቴ ጥርሳችንን በአግባቡ መቦረሽ
🔢አሲዳማ ምግብ እና መጠጦችን መቀነስ
🔢ስኳር መቀነስ
🔢የጥርስ ሀኪም ማማከር

👩‍⚕️አገልግሎታችንን ለማግኘት ወደ ስማይል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ብቅ በማለት አለያም በ 📞0904222324 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።

@smilesdentalcenter
Smile Speciality Dental Center

05 Feb, 17:59

887

🦷የጥርስ ህመም ሳያጋጥመን ቢያንስ በ 3
ወር ልዩነት የጥርስ ሀኪም ጋር መሄድ አለብን

-የጥርሳችንን ንፅህና ለመጠበቅ
-የጥርስ በሽታ ለመከላከል
-ፈገግታቻንን ለመጠበቅ

📞Call us at 0904222324 & Book your appointment 📆
today!


@smilesdentalcenter
Smile Speciality Dental Center

03 Feb, 11:04

963

ትኩስ ወይም ቀዝቃዛ የሆነ ነገር ስትጠጡ ህመም ስሜት ይሰማችኋል
 
የጥርስ መሳሳት ሊሆን ስለሚችል ቶሎ ምርመራ ማድረግን እንዳይረሱ

@smilesdentalcenter
Smile Speciality Dental Center

31 Jan, 17:06

1,179

እንከን የሌለውን እና ውብ የሆነ ፈገግታን ለመላበስ ትልቁ መፍትሄ በSmile Dental Center ይገኛል።

ማንኛውም የጥርስ ችግር በSmile ይፈታል።
 
አገልግሎቶቻችንን ለማግኘት ወደ ስማይል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ብቅ በማለት አለያም በ 📞 0904222324 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።
Smile Speciality Dental Center

30 Jan, 13:06

1,085

🦷🦷Veneer በጥርስ የፊት ገጽ ላይ የሚገጣጠሙ ዘመናዊ ዛጎሎች ናቸው።

ታድያ veneers ስንጥቆችን፣ የተሸረፉ ጥርሶችን ፣ እድፍ እና ሌሎች የመዋቢያ ጉድለቶችን ይደብቃሉ። Veneers አሁን ላይ በጣም እየተለመዱ ከመጡ የኮስሜቲክ የጥርስ ሕክምናዎች አንዱ ነው።
 
እናንተም ከላይ የተቀሱት የጥርስ ችግሮች ካሉባችሁ ወደ Smile Dental Center ብቅ በማለት መፍትሄ አግኙላቸው።

@smilesdentalcenter